አላማን እንዴት ማወቅ ይቻላል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • #አነቃቂ #አላማ #ethiopia
    አላማ የሌለው ሠው ያለመርከበኛ በባህር እንደተለቀቀ መርከብ ነው። ባህሩን በሠላም ለማለፍ እድሉ እጅግ ጠባብ ነው። አብዛኛውን ጊዜ እጣፋንታው መሥመጥ ይሆናል። አላማ ይኑረን ሢባል ዋናው ምክንያት ለመኖራችን ምክንያት እንዲኖረን ህይወታችንንም ትርጉም አልባ አሠልች ከመሆን እንዲታደገን ነው። የአላማ ትልቅም ሆነ ትንሽ የለውም።
    ሁሌም የ Ethio Creative አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት Subscribe አድርገው
    የደወል ምልክቱን ይጫኑ ወይምይሄንን ሊንክ ይጫኑ ▣ 👉 / @ethiocreative
    ቀዳሚ ቪዲዮ ለማግኘት👉 • ገንዘብ እንዴት ማግኘት ይቻላል | ...
    ቀጣይ ቪዲዮ ለማግኘት👉
    ቪድዮውን ላይክ
    ማድረግ እንዳይረሱ!
    ቻናላችንን ሰብስክራብ ያድርጉ!
    የደውል ምልክትን ይጫኑ!
    Comment ያስቀምጡልን!እናመሰግናለን! !!!

Комментарии • 4

  • @رياضا-ث7ك
    @رياضا-ث7ك 2 месяца назад +1

    እናመሰግናለን ስነወርቅ ላተ ትልቅ ክብር አለኝ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ አላህ ሂዲያ ይስጥህ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 месяца назад +1

    ❤❤

  • @SemiraKedir-bm8qc
    @SemiraKedir-bm8qc 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤🙏