የኛን ቤት ካስብኩት በላይ ለመቶ አግኜሁት ደስ በሎኛል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 янв 2025

Комментарии • 1,5 тыс.

  • @husseintube9803
    @husseintube9803 3 года назад +144

    እናት እኮ ትለያለይ እድሜና ጤና ለናቶቻችን
    እናቴ የመኖር ሚስጥሬ

  • @RimHikmatube-x9h
    @RimHikmatube-x9h 3 года назад +44

    #ወንድ_ልጅ ኢማኑ በጨመረ ቁጥር
    ለሴት ልጅ ያለው ክብር ይጨምራል።
    ረሱል صلى الله عليه وسلم❤

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 3 года назад +157

    እረጅም እድሜ ከጤና ለእናትህ❤❤ አጠቃላይ ለቤተሰብህ ድጋሚ የሰውን ሀገር አያስመልክታችሁ ይመችህ ወድም ዳውድ በጣም ደስ ይላል

  • @Enen550
    @Enen550 3 года назад +21

    የኔ አባት እንኳንም በሰላም ላገርክ አበቃህ የስርቤት ስቃይን ሳታይ የኔ መልካም ❤❤❤❤የሰው ደስታ ያስደስተኛል ለናትክ እድሜና ጤና ይስጥልክ

  • @زينبأحمد-خ4ع
    @زينبأحمد-خ4ع 3 года назад +34

    ማሻ አላህ ብላ ለአፊያ እናትህን እድሜ ይስጥልህ 😍😍😍😍😍😍 አንተግን ዝም ብየ ሳይህ ታስቀኛለህ 😁😁😁😁😁

  • @ሪምቲዩብከወሎ
    @ሪምቲዩብከወሎ 3 года назад +2

    ማሻ አላህ ስለ አንተ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል እኛን ሀገራችን በሰላም ለመግባት ያብቃን

  • @ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ
    @ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ 3 года назад +58

    እኳን በሠላም ገባህ እናት ለዘላለም ትኑር አገራችን አላህ ሠላም ያርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @madinahhosin262
      @madinahhosin262 3 года назад

      እኳንሠላምገባህአሁንእስኳሁንወጣቱንስትወቅስነርአሁንዝመት

    • @yeshiyoutube8652
      @yeshiyoutube8652 3 года назад

      @@madinahhosin262 ደምረኝ

  • @hafsatube6972
    @hafsatube6972 3 года назад +11

    ማሻ አለህ ደስ ይለል ራዢም እድሜ እና ሙሉ ጤና ለወላጆች አለህ የኑርልህ እነትህን እንኳን በሰለም ለሀጋርህ አበቃህ ወንድማችን

  • @الحمداللهالىنعمةإسلام

    ሠደት አቃጥሎ ሊደፋን ነው እንኳን በሠላም ከቤተሠቦችህ ተገናኘህ የኛንም ቀን ቅርብ ያድረግልን

  • @Aነኚኢነሏሀማአሶቢሪን
    @Aነኚኢነሏሀማአሶቢሪን 3 года назад +1

    ማሻአላህ እንኳን ደስ አለህ የሰው ደስታ ያስደስተኛል አልሀምዱሊላ

  • @አልህምዱሊላህአላኩሊሀል

    ማሻላህ እኳን አላህ ላገርህ አበቃህ እስር ቤት ላሉወድሞቼም አላህ ለሀገራቸው ያብቃቸው ያረብ

  • @እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም

    ማሻአላህእኳንሰላምገባህወድምአልሀምዱሊላህ💐💐💐☝

  • @ሱመያሙሀመድ-ቨ8ዀ
    @ሱመያሙሀመድ-ቨ8ዀ 3 года назад +100

    ወላሂ አሳከኝ አረብ ሀገር ሆናችሁ ለተቃጠላችሁ አላለም ስደት የቀመስነው አስተሳሰባችን ስለሚመሳሳል ሁሉም ይገባናል

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ፐ4ኀ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ፐ4ኀ 3 года назад

    ዳውድእንኳንደህናገባህ ደስሲልሀገርህ ወደቆላመሰለኝ ወይኔፓፓየው ማሻአላህ

  • @مكيهمحمد-ظ4ز
    @مكيهمحمد-ظ4ز 3 года назад +24

    መሻአላ ወድሜ እንኳን ደህና ገባህ
    ላረቦች አሳይልኝ እደዚህ ያለች ሀገር እዳለችን
    እርቦን የመጣን እየመሰላቸው እየተጫወቱብን
    እኛ ግን እርቦን ሳይሆን ትንሽ ብንቀየር ብለን እጅ
    ምርጥ ሀገር እዳለን አሳይልን የምር ዳውድ በጣም ነው ደስ ያለኝ ግን ስራ ሳትንቅ በርትተህ ስራ ወጣቱንም ምከር የሰው ሀገር አያስፈልግም እዚሁ መስራት አለባችሁ እያልክ እበርታቸው ሁላችንም እንተዛዘን አብረን እንደጋገፍ

    • @ሀሊማነኝከወደወሎ
      @ሀሊማነኝከወደወሎ 3 года назад

      ሳህ የኔ ውድ

    • @aaegrnshnea1331
      @aaegrnshnea1331 3 года назад

      በትክክል 👍👍👍

    • @hebe3258
      @hebe3258 3 года назад

      ማሻአላህ ወድም እንኳን በሠላም ደህና ገባህ

    • @መመሰጋገኛኢትዩብ
      @መመሰጋገኛኢትዩብ 3 года назад

      ትክልል

    • @seadamohammed3309
      @seadamohammed3309 3 года назад

      @@ሀሊማነኝከወደወሎ ትክክልወላሂየኔማአመዳም ምንብትልጥሩነውአገራችሁቱራብነው እዚህመታችሁ መለይካ እንሁንትላላችሁአለይአይ ስደትብቻአልሀምድሊላ

  • @mariamahmadadem5065
    @mariamahmadadem5065 3 года назад +1

    ማሻአላህ እኳን ለናት አገርህ በሠላም ደረሥክ እናትህን እሪሜናጤና ይሥጣቸዉ

  • @ኡሙአስማዩቱብ
    @ኡሙአስማዩቱብ 3 года назад +7

    አልሀምዱሊላህ እኮን ለናት ሀገራችን በሰላም አበቃህ ወድማችን ማሻአላህ ቢል አፍያ በጣም ያምራል ማሻአላህ

  • @mominaayale2771
    @mominaayale2771 3 года назад

    ማሻአላሕ አኳን ለሀገርህ አበቃሕ
    ለምግቡ ቢል አፊያ

  • @rahimayoutube
    @rahimayoutube 3 года назад +4

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ💯✅✅✅✅🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍

  • @ልማርለድኔወሬለምኔ-ገ7ቐ

    ማሻአላህ እረጅምእድሜ ከጤናጋ ለእናትህ ተመኘሁ😍

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 3 года назад +5

    እሰይ እኳን ደህና ገባህ ወድማችን 💚❤💛

  • @Awollotube
    @Awollotube 3 года назад

    ማሻ አላህ ደውዲየ ደስይላል በጣም በርታ👍👍👍👍👍

  • @ሥደተኘዋነኝየድግልልጅ

    እፍ የኔወድም እንኳን ለናት አገርህ አበቃህ የልጅህን ናፍቆት ባትችለዉሞ

  • @ኢክራምየወሎልጅ
    @ኢክራምየወሎልጅ 3 года назад

    ማሻአላህ በጣምዴስይላል እረጅምእድሜ ከጤናጋር ለናትህ 💐🌷

  • @saidamohammed3262
    @saidamohammed3262 3 года назад +4

    እንኳንም በሰላም ቤተሰቦችህ ጋር ተገናኜህ

  • @የአራህማንባሪያ
    @የአራህማንባሪያ 3 года назад

    ማሻአላህ ቢል አፊያ እናትህ እንደ አባቴ ናቸው አላህ ያቆይልን አባቴ ያገኙትን ይተክላሉ ሁሉም ይለማላቸዋል ማሻአላህ ፓፓየ እኔ እስከሚቀላ አልጠብቅም ነበር እንጭጩን እየበላሁ አፌ ይቆሳስል ነበር አላህ እኛንም ለሀገራችን ያብቃን

  • @እራኬብየማርያምልጅ
    @እራኬብየማርያምልጅ 3 года назад +4

    ታድለህ እናት ባላችው በጣም እቀናለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልህ እናት ክፉ አይካት

  • @jeemiamahmude801
    @jeemiamahmude801 3 года назад

    ማሻአላህ እምዬ ሀገሬ እኔም መጣሁልሽ በቅርብቀን እረ በጣም መዳሜ ጨጓራዬን ልጣዋለች እበላበታለሁ ኢንሻአላህ ዳውድ እንኳን ደስ አለህ

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ9ረ

    እንኳን ለሀገርህ አበቃህ እናትህንም እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልህ የኔም ምኞት ሀገሬ ገብቼ ንፍሮው ቀሎው የበርበሪ ስልስ ከጓሮ አትክልት ቆርጦ መብላት እንደዚህ አይነት ነገሮች ናቸው የሚናፍቁኝ

  • @ፎዚያ.የሱፍ
    @ፎዚያ.የሱፍ 3 года назад +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ. እንካን በሰላም ገባህ.

  • @fatumatube1582
    @fatumatube1582 3 года назад +6

    ዋው ቢል አፊያ ለናቶቻችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋ

  • @ዘይነብሙሀመድየድንተማረድ

    ደሠዉ ዴስታ ያስዴስተኛል ማሻ አላህ ባረክ አላህ ፊኩም።

  • @የነገንማንያዉቃል-ቨ4ለ
    @የነገንማንያዉቃል-ቨ4ለ 3 года назад +4

    እንኳን ሠላም ገባህ ወንድማችን እናት ለዘላለም ትኑር እማማማማ

  • @ikrammohammed8520
    @ikrammohammed8520 3 года назад

    ማሻአላህ ብል አፍያ እናት ግን እድሜናጤና ይስጥልህ ወንድም

  • @Ansha-Tube
    @Ansha-Tube 3 года назад +7

    እሰይ እኳን በሰላም ለናት ሀገርህጰበቃህ ልጂህንም ሚስትህንም ሰላም ያስገባቸው🍰🍰🍰🍰🍰🍰🍰🍰

  • @susubintbaba8130
    @susubintbaba8130 3 года назад +1

    ማሻ አላ እኳንም በሰላም ከቤተሰቦችጋ ደረሰክ ወንድም በል ኢቶኑሮ ወድነዉ ሆድህአታብዛ ቀንሰነዉ ማረግ

  • @habahihabahi489
    @habahihabahi489 3 года назад +4

    😍😍😍😍😍😍😍💝💝💝💝💝 የትንሺ ትልቅ ነህ እንዳተ ያለዉን ያብዛልን ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር

  • @hawaax4680
    @hawaax4680 3 года назад

    መሸሬአላህ ሁሌም ባገርህ ደስ ይበልህ. ያንተን ቀን ለኛም ቅርብ ያድርግልን ያርብ

  • @allapp9402
    @allapp9402 3 года назад

    መሸአላህያሥደሥታልእኮንሠላምለሐገረህያብቃህዎድም

  • @الحياه-ك4ز
    @الحياه-ك4ز 3 года назад +122

    እንኳን ሰላም ገባህ ወንድማችን ሁሉንም በስደት ላይ ያሉ ወንድሞቻችን አላህ ላገራቸው ያብቃቸው

  • @seadibenitbabashada7731
    @seadibenitbabashada7731 3 года назад +1

    ማሻአላህ ብልአፊያ እናት ክፉ አይንካት

  • @y.5206
    @y.5206 3 года назад +6

    እንኳን በሠላም ከበተሠቦችህ ጋ ተገናኘህ
    ፈጣሪ ለሁሉም እናቶቻችን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን 🙏🙏❤❤❤💕💕💕💓
    ዋዉ እንደት ደስ ይላል የአታክልት ቦታወችን ወይንም አረንጓደ ቦታወችን ሳይ ደስ ይለኛል

  • @fatum44
    @fatum44 3 года назад

    ማሻአላህ ደስ ይላል እኳን በሰላም ደረስክ ያገርልጅ

  • @መኖርሺያኖረኛልእማ-ዘ7ነ

    እንኳን በሰላም ለሀገርህ አበቃት እምየ ሀገሬ ለዘላለም ትኑር እረጅም እድሜና ጤና ለእናቶቻችን 💚💛❤

  • @የፈሪሃእናት
    @የፈሪሃእናት 3 года назад

    Mashllah enkuwan lagerh Abቃaha ወንድም
    ይህን የመሰለ ግቢ እያለህ ሳኡድ በስቀቀን መኖርህ

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ

    _ምርጥ የአሏህ ባሪያ ምርጥ ባል ምርጥ የሰው ልጆቺ መሪ የሴቶቺ መከታ ዛፍ ያለቀሰላቸው ግመል አልቅሳ ስሞታዋን ያሰማቻቸው አዛኚ እሩህሩህ ጀግና እሳቸው ናቸው ነብዩ ሶለላህ አለይሂ ወሰለም🌹_🇸🇦🇸🇦🇸🇦ኑው ፍሮፋይላቺንን በመጫን ቁራአን በተጂዊድ በአጭር ግዜ አስተካክሎ ለመቅራት የሚጠቅሙ አኽካሞቺን እንማማር! እንድሁም ኪታቦቺን🇸🇦🌹

    • @rahma248
      @rahma248 3 года назад

      አሰላሙአለይኩም

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 3 года назад

      አለመቱለኛለአባቲላገሬያብቃኝጀመሸአለ

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 года назад

      @@rahma248 ደምሪኝበአላህ

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 года назад

      @@fatimanigus3261 ደምሪኝበአላህውዴ

    • @yeshiyoutube8652
      @yeshiyoutube8652 3 года назад

      @@fatimanigus3261 ደምረኝ

  • @ماريااسرار
    @ماريااسرار 3 года назад

    ማሻ አለህ ወንድማችን ደውድ ኡንከን አለህ ባሰለም ለኣገርህ አባቀህ አለሀምዱሊለህ

  • @hihihshjdjjhihala4146
    @hihihshjdjjhihala4146 3 года назад +10

    ፍትህ ለሰኡዲ እስረኞች እኳ ሰላም ገባህ ማሻአላህ

  • @እሙአብደላሕነኝወሎየዋ

    ማሻአላሕ ቢል አፊያ ግን አታስቀናን ሆ አናትሕ ከልብ አመስግናት ወላሒ ኡሚዩ የኔሽታ የአይኔ። እራብ የአይኔ ኩል አላሕ ይጠብቃቸው እናቶቻችንን ያረብብ አሚንንንን💔💕💋🌹🌹

  • @Hነኝወሎየዋተስፍስንቁ
    @Hነኝወሎየዋተስፍስንቁ 3 года назад +6

    ዳዉድ እንኳን ሠላም እንኳ ለናትሀገረህ አበቃህ ቤተሠቦችህን አሳየን የምትሉ ላክ

  • @ኢማንወሎየዋ-ሰ1ዸ
    @ኢማንወሎየዋ-ሰ1ዸ 3 года назад

    ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ግቢ ነው እናትህንም እዲሜና ጤና ይስጥልህ ያርብ አገራችን ሰላም ያዲርግልን አላህ ጁታውን ያንሳልን ከወሎ ምዲር

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 3 года назад +32

    ጀግና ናት እናትህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን 💚💛❤👏

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 года назад +1

      መተባበር መተጋገዛችን የት አለ እስኪ እንየዋ 😁😁 የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ብዬ እየጋበዝኩ ነው እናም ግብዣዬን ባለመናቅ ቤተሰብ እንሁን?? እ ውዴ?

    • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
      @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 3 года назад

      @@christinatube760 እሽ ችግር የለም አይናቅም

    • @yeshiyoutube8652
      @yeshiyoutube8652 3 года назад +1

      @@christinatube760 ደምረኝእህቴ

    • @yeshiyoutube8652
      @yeshiyoutube8652 3 года назад +1

      @@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ ደምረኝ

    • @ranianano4401
      @ranianano4401 3 года назад +1

      ማሻአላህ

  • @iiammuslimalhamdulillah9789
    @iiammuslimalhamdulillah9789 3 года назад

    ማሻአለ ዳስይለል. ኡከንበሰለም ገበህ ለኘምዱአአሪግልኝ

  • @መለሰይዩቱብ
    @መለሰይዩቱብ 3 года назад +15

    ወይኔ ሲያምር እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ እናት እኮ ትለያለች❤🙏

  • @zebibatube8545
    @zebibatube8545 3 года назад

    ማሻአላህ ማሻአላህ ቢል አፈያ የጤና ምግብ ይሁን ዳውድ እኳን በሰላም ገባህ ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል

  • @serklmal6341
    @serklmal6341 3 года назад +7

    እንኳን ሰላም ገባህ እስኪ እኛም ከቤተሰቦቻችን ጋ በሰላም እድንገናኝ ፀሎት አድርጉልን

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 года назад

      መተባበር መተጋገዛችን የት አለ እስኪ እንየዋ 😁😁 የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ብዬ እየጋበዝኩ ነው እናም ግብዣዬን ባለመናቅ ቤተሰብ እንሁን?? እ ውዴ?

  • @fafi5908
    @fafi5908 3 года назад +2

    እኳን በሰላም ገባህ ውድም ማሻ አላህ ደስ ይላል ወይኔ 😂😂😂😂😂ክክክክክክ ፓፓያውን ስታወርድ አሳከኝ እድሜና ጤና ለእናት እና አባትህ ዳውድየ ማሻ አላህ ብያለሁ 😍😍😍❤❤

  • @husseintube9803
    @husseintube9803 3 года назад +11

    ግን ማነው እደኔ ከስደት አገቤት ሄዶ ኢትዮጵያ ን ለማየት የጓጓው ኡፍፍፍ

  • @fbintbabatube3028
    @fbintbabatube3028 3 года назад

    ማሻአላህ እኳን በሰላም ከናትህጋር ተገናኘህ አልሀምዱሊላህ

  • @marakTube-mh9jm
    @marakTube-mh9jm 3 года назад +22

    ምርጥነብይ🌹ምርጥአዛኝ🌹ምርጥአስተማሪ🌹ምርጥአባት🌹ነብዩሙሀመድሰለላሁአለይሂወሰለም 🌹ፕሮፍይሌን ተጭናችሁኑኑኑ

  • @zubydaethiopia4204
    @zubydaethiopia4204 3 года назад

    ማሻ አላህ አላሀምዱ ሊላህ ያቆይልህ በአፊያ👍👆👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👐👐💪💪💪💪💪💪

  • @tirubrhantube1816
    @tirubrhantube1816 3 года назад +8

    እንኳን ደህና ገባህ ወንድማችን ፍትህ ፍትህ ለወድሞቻችን ለወገኖቻችን

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 года назад

      መተባበር መተጋገዛችን የት አለ እስኪ እንየዋ 😁😁 የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ብዬ እየጋበዝኩ ነው እናም ግብዣዬን ባለመናቅ ቤተሰብ እንሁን?? እ ውዴ?

    • @semirasulama3292
      @semirasulama3292 3 года назад

      ቤተሰብ እንሁን

  • @fይሁንለበጎነው
    @fይሁንለበጎነው 3 года назад

    ማሻአላህታደለህ ያረቢቢ በሰዴት ያለነው በሠላም ያብቃንን

  • @toyibayimam3847
    @toyibayimam3847 3 года назад +6

    እረጅም እድሚ ለእናቶች

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 года назад

      ደምሪኝበቅንነት

  • @sadatube4743
    @sadatube4743 3 года назад +2

    ውይ ዳውድ እኳን ደስ አለክ እኳን በሰላም ገባህ ኡፍፍፍ ከሳውዲ ሹርጣ ሀሳብ እኳን ተገላገልክ ወንድሜ

  • @nuratube7991
    @nuratube7991 3 года назад +6

    ወላሂ ሆድ በሰኝ በቃ እንደዚህ ሀገር ገብተን ንፁህ አየር መውሰድ አማረኝ አይይይ ያልታደለ ከንፈር ሰይሳም ያረጃል አሉ

    • @semiramohammed824
      @semiramohammed824 3 года назад +1

      😅😅😅አይዞሽ ማር እኛም እዴዛዉ ነን አዲቀን ይነጋል ለኛም እኔም ጦርነቱ አሰናከለብኝ እጂ እስካሁን አገር ነበርኩኝ ግን እነዚህ የሊጥ ሌቦች አሰናከሉብኝ

    • @nuratube7991
      @nuratube7991 3 года назад

      @@semiramohammed824 እንሻአሏህ ሰሚራዬ አብሽሪ አንቺም ሊነገ ሲል ይጨልማል ና 😭😭

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 года назад

      @@semiramohammed824 ደምሪኝበቅንነትበአላህ

    • @nuratube7991
      @nuratube7991 3 года назад

      @@fatumawase እሺ አንቺም ነይ

    • @nuratube7991
      @nuratube7991 3 года назад

      መቅደለ ደምሬሸለሁ

  • @aminahsen9676
    @aminahsen9676 3 года назад

    ማሻአላህተባረከላህወላሂደስሲል ፓፓየውን እየበላህ ሰሚራና ሰኪናተረሱማለትነውክክክክ

  • @ራቢአYouTube-c5y
    @ራቢአYouTube-c5y 3 года назад +13

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሳኡዲ አረቢያ እስርቤት ለሚሰቃዩ እህትወድሞቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሳኡዲ አረቢያ እስርቤት ለሚሰቃዩ እህት ወድሞቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😢💔💔😢

  • @Hy-mu6lq
    @Hy-mu6lq 3 года назад

    ማሻ አላህ. እኳንበሰላም ገባኸ ወንድም አልሀምዳሊላህ

  • @ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ
    @ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ 3 года назад +11

    ጎመንበጤና ሁላችንም ወደአገር ትክክለኛ ውሳኔ ነው የወሰከው

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 3 года назад +2

    እናት ለዘላለም ትኑሩ ፈጣሪ ይጠብቅልህ እናትህን😍😍😍😇

  • @marakTube-mh9jm
    @marakTube-mh9jm 3 года назад +11

    ነብዩሙሀመድ ሰለላሁአለይሂወሰለም እንድህብለዋል እኔየማቀዉን ብታቁኑሮ ብዙአልቅሳችሁ ትንሺ ትስቁነበር🌹ፕሮፍይሌን ተጭናችሁኑኑኑ

  • @fatumawellyewaff3239
    @fatumawellyewaff3239 3 года назад

    ማሻአላህ ዳውድ ወንድማችን እኳን በሰላም ገባህ

  • @حوابنت
    @حوابنت 3 года назад +6

    ክክክ አርብ አገር ሁናቺሁ የተቃጣለቺ ከዳውዲ ቤት ሂዳቺሁ ቀዝቀዝ ማለት ትቺላላቺሁ

  • @susubintbaba2745
    @susubintbaba2745 3 года назад

    ውይይይ ዳውድ ወሬህ ሁሉኮ ያስቃል ክክክ እንኳን በሰላም ገባህ አትመለስ ሀገርህ ላይ ስራ

  • @tubeemuhayat8731
    @tubeemuhayat8731 3 года назад +13

    አራዳ ሴት ማለት፦
    ➣አላህ ያዘዛትን ሒጃብ በስረአቱ የለበሰች!
    ➣ፊቷን ከተለያዩ ቀለሞች የጠበቀች!
    ➣እጇን ለሀጅ ነብይ ወንድ የማታስነካ!
    ➣በለበሰችው ጫማ እና በተቀባቸው ሽቶ ወንድሞቿን አዛ ማታደርግ!
    ➣ለእናት እና አባቷ አዛኝ የሆነች!
    ➣ከማንም ወንድ ጋር ካፌ ለካፌ የማትዞር ነች!
    ➣አላህ ሆይ እህቶቻችንን በእስልምና አስውብልን!! ከምዕራቡ አለም ሱና ጠብቅልን!!

    • @gjch5302
      @gjch5302 3 года назад

      አንተ ልጅ ግን የዋለ ነህ ትለኘያለህ እንኳንም በሰላም ገባህ ለኦናት አገርህ ዳወድ

  • @ክፋትንጥሉ
    @ክፋትንጥሉ 3 года назад

    ወይኔ ትዝታየ ገና መቅላት ሲጀምር ነበር ተቀዳድሜ ቆርጨ የምቀብረው
    ዊ ሀገሬ ሰላምሽን ይመልስልን እማማየ

  • @mekdemayu
    @mekdemayu 3 года назад +32

    እደት ደስ ይላል ሁላችንም ባገራችን እንኑር በቅንነት ደምሩኝ እስኪ 🙏

  • @Tube-jq5ix
    @Tube-jq5ix 3 года назад +4

    ምረጥአፍቃሪ🌹መረጥ መሪ🌺ምረጥ አዛኝ🌺ምረጥ አስተማሪ🌹ምረጥ አባት 🌹ማናቸው! ነብዩ ስለላህ አለይሂ ወሰለም 💐#ኑፖሮፋይሌን በመጫን

  • @ፋፊነኝየጃማዋ
    @ፋፊነኝየጃማዋ 3 года назад

    እኮንበሠላምላገርህአበቃህ ብልአፈያ እናትህንምአላህእድማችዉንያርዝምልህ

  • @aminaail4814
    @aminaail4814 3 года назад

    ማሻ አላህ እንኳን በሰላም ለሀገርህ በቃህ ወንድም

  • @maryami6738
    @maryami6738 3 года назад

    ማሻአላህ ወድሜ እኳንም ላገርህ አበቃህ ማሻአላህ

  • @ameenaadam5892
    @ameenaadam5892 3 года назад +1

    መሸአላህ እንኳን ለአገርህ አበቃህ ወንድም አገርህም ማኛነው ደስሲል ባለቤትህንናልጅህን በሰላም በአንድለመሆንቀንናሰአቱን በቀርብ ያድርግልህ

  • @Lነኝህልመኛዋyoutube
    @Lነኝህልመኛዋyoutube Год назад

    መሸአላህ እድሜና ጤና ለቤተሰቦችህ ወንድሜ

  • @makkia1232
    @makkia1232 3 года назад

    ማሻአላህ እንኳን ሰላም ገባህ ወንድም ደስ ሲል

  • @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ

    ማሻአላህ እድለኝ ነህ የሳኡድ ሹረጣ
    ሳይጫወትብህ ሰላም ወዴሀገረህ👍✅

  • @madinaali5732
    @madinaali5732 3 года назад +1

    የየት ሀገር ልጂነህ ማሻአላህ እኞጋር ይሂን አያበቅልም ጂማነህ እዴ

  • @mekanslametube2336
    @mekanslametube2336 3 года назад

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህእዲሜና ጤናይሥጥልህ ለናትህ

  • @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
    @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ 3 года назад

    ማሸአላህ እኮንበሰላም ለሀገርህ ያበቃህ. ኢሸአላህ እኔም ሀገሬስገባ. ልማት አለማለሁ

  • @zabibaali2992
    @zabibaali2992 3 года назад

    ማሻ አላህ ዳዉዲ እኮን በሠላም ገባህ ኢትዩ

  • @jfnddjdb2214
    @jfnddjdb2214 3 года назад

    😍😍👍👍👍👍ማሻአላህ ግን አፍአታ ብዛ በተረፈ ደስስስስስ ይላል

  • @ኡሙአይመንZነኝጎጃሜዋ

    ማሻ አላህ እንኳን በሰላም የገህ ወድሜ ዳውድ እናትህ አላህ እረጅም እድሜ ያኑርልህ ወድሜ ማሻ አላህ

  • @saifahmed4184
    @saifahmed4184 3 года назад

    ማሻአላህእንኳንምበሠላምለሀገርአላህአበቃህወንድም

  • @ወለየዋ-ዸ2ቸ
    @ወለየዋ-ዸ2ቸ 3 года назад

    ማሻአሏህ እኳንበሰላምገባህደስይላል

  • @jfjjdjdjdjjdhdhdhd7075
    @jfjjdjdjdjjdhdhdhd7075 3 года назад

    ማሻአሏህ ተባረክ አሏህ እኳን ደስ አለህ

  • @Tube-eb1jw
    @Tube-eb1jw 3 года назад

    ማሻአላህ አብዱየ እንክዋን በሰለም ገባህ ቢል አፍያ

  • @rabi5281
    @rabi5281 3 года назад +1

    ማሻአላህ እንኳንቀሰላምገባህ ዳውድ እናትህን እረጅምእድሜከጤናጋር

  • @zainabzainab2800
    @zainabzainab2800 3 года назад

    ማሻአላህ። እናቴህ ኢዲሚዋያሰረዝምልህ

  • @fhhdh1888
    @fhhdh1888 3 года назад

    የተባረከይሁንልህ የምር ደስየማልነዉ ማዘር እድሜከጤናጋ ይስጥልህ

  • @ibrahimhawa1147
    @ibrahimhawa1147 3 года назад

    መሸአላ የኔ ወዲም አኳን በሠላም ገባህ