ጋሽዬ በድጋሚ አዝናኝ ፕራንክ ተደረገ . ተጫወትንበት 😀😅🥹

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 2,7 тыс.

  • @hawamedia655
    @hawamedia655 Год назад +634

    እነዚህ እናት እና አባት በጣም እወዳቸዋለሁ ደስ ሲሉ እረጅም እድሜ ተመኘሁ

  • @saddasadda9000
    @saddasadda9000 Год назад +400

    አባታቹን ስወዳው እድሜና ጤና ይስጦት

  • @Ddfghjkuygbn
    @Ddfghjkuygbn Год назад +1458

    ጋሼየን የሚወዲ ማነው

  • @ሀዩየራያዋ-ኸ5ወ
    @ሀዩየራያዋ-ኸ5ወ 9 месяцев назад +20

    ወላሂ በታነዉ የምታደርግን ኤፊና አብሩሽ ተኮል😂😂😂 ጋሽየ ደስሲሉ የኔአባት❤❤❤❤

  • @Ckdtf-ts7kc
    @Ckdtf-ts7kc Год назад +15

    በጣም ነው የምወዳችሁ ከምንም በላይ አድናቂያችሁ ነኝ እሽ ሰላማችሁ ይብዛ ከጠዎት እስከ ማታ በስደትም በሀገርም ያላችሁ ክፍ አይንካችሁ ውውድድድ❤❤❤❤

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 Год назад +292

    ለጋሽየ. ስጦታ ስጥልን ልብስ ይገዛላቸው❤❤❤❤❤ ጋቢ

    • @DubaiDadna
      @DubaiDadna Год назад

      Demrug

    • @chomakoyachew768
      @chomakoyachew768 Год назад +1

      Demrig

    • @BENETmama
      @BENETmama 8 месяцев назад +2

      ጂልየመጣሽበትንእማታቂያቺአባትቅማልይበላዋልባዲጋቢአንቺአሽቃባጭ

    • @Aነኝወሎየዋ-e5r
      @Aነኝወሎየዋ-e5r 5 месяцев назад

      ለአባትሽ ለአጎቶችሽ ግዥላቸው ይሄ ምን ጎደለው ስት ሚስኪን እያለ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @seadaabera5547
    @seadaabera5547 Год назад +79

    በጣም ደስ የሚል አባት ነው ያላችሁ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥላችሁ

  • @እሙፊርዱየሂወቴ
    @እሙፊርዱየሂወቴ Год назад +190

    መልካም አባት ነውት ጋሺየ ርዥም እዲሜ ይስጣችሁ ፈጣሪ❤❤❤❤

  • @አልሀምዱሌላህሙስሌምነኝ
    @አልሀምዱሌላህሙስሌምነኝ 10 месяцев назад +5

    ማነው ግን የናብርሽን አባት እደኔየሚወድ❤❤❤❤❤❤እድሜናጤና ይስጥላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ekramkamal5190
    @ekramkamal5190 11 месяцев назад +7

    ጋሼን ሰይፕራይዝ አርግዋቸዉ ደስ የሚል ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሶሲYouTube
    @ሶሲYouTube Год назад +91

    ይሄን ቤተሰብ እደት አድርጌ ልቀላቀላቸው የጋሺየ የምርጡ አባታችን አድናቂወች የት ናችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ
      @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ 10 месяцев назад +1

      ወይኔ ጋሼ ጠካራ አባት ኖት❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @madina3096
    @madina3096 Год назад +319

    ሚስኪን የኔም እናት ስናስቸግራት ዛሬስ የታባቴ ሊሂደላቺሁ ተለነበር😢የኡሚ በሰላም ተገናይተን እግርሽ ላይ ወድቄ ይቅርታ የምጠይቅሽ ያርገኝ ያረብ😭

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Год назад +4

      ይኛደሙአባቴንበርይኔወደአባት

    • @madina3096
      @madina3096 Год назад +5

      @@fatimanigus3261 የኔ አቢትስ በጣም ሚስኪነው ዝም ነውሚለው😥ብቻ አላህ ይጠብቃቸው

    • @mawaysh
      @mawaysh Год назад +2

      ፈጣሪ በሰላም ያገናኝሽ ደምሩኝ ውዶቸ

    • @mawaysh
      @mawaysh Год назад +1

      ፈጣሪ በሰላም ያገናኝሽ ደምሩኝ ውዶቸ

    • @hannabiru8367
      @hannabiru8367 Год назад +1

      አሜን ያርግልሽ

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Год назад +247

    የሰው አገር ያደከማቹው የእረፍት እጀራ ይስጣቹው❤❤❤

  • @almitoshamsa9195
    @almitoshamsa9195 Год назад +4

    😂😂😂በሳቅ ሆዴ ቀሰለ የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥልን❤

  • @MesteBalcha
    @MesteBalcha 2 месяца назад +1

    ኡኡኡኡኡ እናንተ ሰዎቹ ከልብ እንወዳለን እውነት ብቻ ቃላት የለንም ሽ _ዓሜት ኑሩልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sitisitu3108
    @sitisitu3108 Год назад +88

    ተው ልጆች ለጋሼ አታበሳጩቸው ደሞ ጋሽዬን ደስስ የሚሉ አባት ናቸው 😅😅😅 እስኪ በሌላ ቀን የሆነ ስጦታ ሰታቹ ሰርፕራይዝ ስታረጉአቸው እንይ እስኮ ስርፕራይዝ ያድርጉአቸው የምትሉ በላይክ

  • @tigistdemeke1255
    @tigistdemeke1255 Год назад +110

    ላጋሼይ ስጤታ ይስጥ ይምትሉት እጅ ዎድላይ❤❤❤❤😂

    • @12345belay
      @12345belay Год назад

      ❤❤❤❤

    • @SYej-q8t
      @SYej-q8t Год назад

      😂😂😂😂

    • @fuuufiit9873
      @fuuufiit9873 10 месяцев назад

      የራሧ አሮባት የሠውታማሥል አሉ😅ቤተሠባችሁን እራሣችሁን ትሪመት ባረጋችሁ

    • @Slamnaw
      @Slamnaw 10 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂

  • @khadejaxx1141
    @khadejaxx1141 Год назад +11

    አባታችሁ ላይ ፕራንክ አትስሩ ወላሂ በቀልድም ቢሆን አታናዷቸው በተረፈ ፍቅራችሁ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጨምርላችሁ

  • @gjfdhgj-my5vv
    @gjfdhgj-my5vv 11 месяцев назад +4

    በዚህ አጋጣሚ የጋሽ አክሊሉን ልጅ. ኤፍሬም ይወዳታል ተባበሩት 😂😂😂ሀይሚየ❤

    • @ReefaAbbass
      @ReefaAbbass 5 месяцев назад +1

      😂😂😂😂😂❤ 11:54

  • @JemilsiedEcoffee
    @JemilsiedEcoffee Год назад +2

    የምር አሳዘኑኝ አባታችን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር

  • @Fere-ec9ot
    @Fere-ec9ot Год назад +52

    ደስ የሚል ቤተሰብ ስርአታቸው አቦ ይመቻቹ

  • @emuyahya9351
    @emuyahya9351 Год назад +10

    እውነት ብለሀል አባት ክብር ይኑራቹ ለቤተሰብ ወግ በሀል እወቁ አጉል ሰለጠንን መሰይጠን ነው ጎበዝ ጋሼ❤

  • @mekiyaali857
    @mekiyaali857 Год назад +5

    አይ አባት አባት እኮ ክብር ነዉ የምር ያላችሁ እድሜና ጤና አላህ ይስጥላችሁ

  • @hayatshatoomohamed6064
    @hayatshatoomohamed6064 11 месяцев назад +2

    አላህ ይጠብቅላችሁ አባት ኩራት ነው❤❤❤❤

  • @StatStar113
    @StatStar113 10 месяцев назад

    ጋሼ ከልቡ ሚናደደው 🤣🤣🤣ለጋሼ ረጅም አድሜን አመኛለሁ ❤️❤️❤️

  • @هلاهلا-ف8م
    @هلاهلا-ف8م Год назад +12

    አንደበቱ የሚጣፍጥ አባት ነው አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ❤❤❤❤❤

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ

    መልካም አባት ናቸው ❤የናተሥከፍ ደሞ ቀሚሥ😂😂😂😂

  • @maghdamaghda9698
    @maghdamaghda9698 Год назад +23

    አባታችን እረጅም እድሜ.ይስጥላቹ.ደስ ይላሉ

  • @HdUd-h8z
    @HdUd-h8z 4 месяца назад

    😂😂😂በሳቅ ሆዴ ቆሰለ የኔ አባት እድሜ ና ጤና ይስጥልን

  • @መኖርሺያኖረኛልእማ-ዘ7ነ
    @መኖርሺያኖረኛልእማ-ዘ7ነ 11 месяцев назад

    የኔ አባት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ደስ የሚል በተሰብ ምርጥ ወንድማማቾች 💛❤💚💛❤💚ማሻ አላህ

  • @meryemhessan251
    @meryemhessan251 Год назад +26

    ደስ ስትሉ አባታችሁንም እድሜና ጦና ይስጥላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @sewbelew678
    @sewbelew678 Год назад +21

    ደስ የሚሉ በተሰቦች❤❤❤❤ፈጣሪይጠብቃችሁ❤

  • @መሰረትየታደስልጅአባቴንና

    ውይ እባታችን ስወድዋት እረጅም እድሜ ይስጥልን 🙏🙏🙏እንዴ በጥፊ ቢያቀምሱልኝ. ጥሩ ነበር😂😂

  • @SuwshAjwffh
    @SuwshAjwffh 24 дня назад

    😂😂😂እኔያሳቀኝ አብርሽ አርማመዱነውዳሌ አላልክምክክክክ

  • @AyaAl-h9t
    @AyaAl-h9t Год назад

    ልክ እደማ እማይየ በሰላም ተገናኝተን የበደልኩሺን ሁሉ ይቅር እደምትይኝ አልጠራጠርም እወድሻለሁ የማቱሳላን እድሜ በሰላም ኑሪልኝ❤❤❤❤❤

  • @konjokonjo4190
    @konjokonjo4190 Год назад +27

    አባታቹ ደስ የሚሉ አባት ናቸው እድሜ ይስጣቸው💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @yabugebra6004
    @yabugebra6004 Год назад +65

    የጋሼ አንደበት ደስ ሲል የኔም ፋዘር የሆነ ነገር ስናጠፋ ቤት ለቅቄላቹ ሉጣ ይል ነበር😂😂

  • @seralove8471
    @seralove8471 Год назад +6

    አባታችሁ ጥሩ ሰዉ ናቸዉ ያስታዉቃሉ በዛዉ ላይ ፈታ ያሉ ናቸዉ እረጂም እድሜና ጤና ይስጦት ፈዘር🙏

  • @ማንነቴንአልሰጥምአለ
    @ማንነቴንአልሰጥምአለ 10 месяцев назад +1

    😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ደስ ሲሉ ጋጄ ሽ አመት ኑለየርልኝ የኔ አባት💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @አልሀምዱልለህ
    @አልሀምዱልለህ 11 месяцев назад +1

    ወለሂ በፕረክ ቬዲዮ ኢደዚ ሲቄ አለቅም አበተቹ ሺ አመት ይኑርለቹ❤

  • @ኡሙፈራህ-አ6ዸ
    @ኡሙፈራህ-አ6ዸ Год назад +39

    ጋሸ የየየየየየየ ቅን፣የዋህ አባት 😢 አታስደንግጧቸው 😢😢😢 ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይህን ቅን ውብ ቤተሰብ

  • @mazadasalw5374
    @mazadasalw5374 Год назад +51

    ምርጥ አባት ነቸው እረጅም እድም ይስጣቸው 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @safiya3794
    @safiya3794 Год назад +36

    አይ ጋሽዬ ስወድወት ወላሂ በቃ የድሮ አራዳ ናቸው ሽ አመት ኑሩ

  • @AaA-rj7wo
    @AaA-rj7wo 9 месяцев назад +2

    ጉፋን አፍኖትነውአላለም የኔአባት እህ ጤና እና እድሜ

  • @ደመቀችነጋ
    @ደመቀችነጋ 8 месяцев назад +1

    ደስ ስትሉ በማርያም ሆዴ ቆሰለ በሳቅ ቆይ ጋሸ የት ልወጣ ነዉ ያሰበዉ😅😅

  • @hawaseid3477
    @hawaseid3477 Год назад +7

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥላችሁ አባትኮ መከታነው በጣም ነው ያሣቃችሁኝ😂

  • @netsanetttesfaye1184
    @netsanetttesfaye1184 Год назад +39

    ምስኪን አባት አላቺው አባታቺውን አክብሩ ተከባከቡ ❤️❤️የኔ አባት ❤️

  • @semirakasaw911
    @semirakasaw911 Год назад +7

    በጣም ጎበዝ አባት አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይጥልችሁ መልካም ቤተሰብ በርታ ❤❤❤

  • @AmarichYilma-ve5hm
    @AmarichYilma-ve5hm 8 месяцев назад +2

    ወይኔ በሳቅ 😂 እዛው ሄዳችሁ ጨርሶ አላሉም ቆፍጣና አባት ኖት

  • @ሀዩቲ-ዐ4ኈ
    @ሀዩቲ-ዐ4ኈ 9 месяцев назад +1

    የኔ አባት ጋሽን ስወደው❤❤❤❤❤የኔ ጌታ ያቆይህ

  • @zuzuzdtube4520
    @zuzuzdtube4520 Год назад +10

    ምርጥ አባት 🎉አባታችን እንወዳችሆለን በስጦታ አስደስቱልን🎉

  • @Hgit9gi
    @Hgit9gi Год назад +10

    እደዛሬ ስቄ አላቅም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ፈጣሪይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ameenahuzefa8412
    @ameenahuzefa8412 Год назад +5

    ጋሸ ፈገግታዉ ሲያምር ወላሒ ሥወደዉ በጣም የምወደዉ አጎቴየን የሚመሥለኝ ነገር❤

  • @SamsungA05s-w8o
    @SamsungA05s-w8o 4 дня назад

    ይይይይ ዩማን ሄር የለም ነበረ😅😅😅

  • @simasimaa8241
    @simasimaa8241 9 месяцев назад

    😅😅😅😅gobez አባቴ እኮ ልክ የኔን አባት ንግግራቸው ውሳኔአቸው አባትነት ኩራት ❤️

  • @hfem3901
    @hfem3901 Год назад +27

    ወይኔ ጋሸየን የዋህ ናቸው ወላሂ አላህ እድሜና ጤና ይሰጠዎት የኔ አባት ❤❤❤❤❤❤
    እና ሁሉም ወድድድድድድድድድድድ ቤተሰብ😘😘😘😘😘😘

    • @uaeae5074
      @uaeae5074 Год назад

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ከረያባመታባዘራውtube

    ጥሩ ምክር ነው የሰጡት በደብ አዳምጡት እረጅም እድሜ ከጤናጋ ለጋሽ ከነ ቤተሰቦት ምርጥ ቤተሰብ🎉🎉🎉🎉

  • @redetayalew1187
    @redetayalew1187 Год назад +10

    ጋሽዬ እረጅም እድሜ ይስጠወት መልካም ቤተሰብ 🙏😍

  • @YgHu-y2t
    @YgHu-y2t 11 месяцев назад

    እረጂም እድሜ ይስጣቸው ደስ የሚሉ አባት ናቸው❤❤❤❤❤

  • @mekiayAhmed
    @mekiayAhmed 7 месяцев назад

    ወይኔ ስታምሩ የሳቄ ምንጮች በጣም ነዉ የምወዳችሁ ለበተሰባችሁ እድሜና ጤና እመኛለሁ ❤❤❤

  • @Efrata_Elias
    @Efrata_Elias Год назад +23

    ምነበር አባቴ ቢኖር 😢😢😢😢እረጅም እድሜይስጠወት

  • @HanaZerihun-k2z
    @HanaZerihun-k2z Год назад +4

    ጋሽዬ ደስ ሲሉ የኔ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ይኑሩላችሁ

  • @አሱፍቅር-ፈ3ሠ
    @አሱፍቅር-ፈ3ሠ Год назад +7

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ሸም የሚባል ነገር የለም እንዴ እዚህ ቤት አላለም አይ አባት ለማንኛው ሠምታቹሀል እው ትም ይደብራል ወንዳልጅ ተምሮ ቤተሰብን እረድቶ ከዝህ ብሀላ ፍቅርኛ መያዝ ግድ ይላል ለዛ ነወ አባታቹህ የተቆጠ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂❤😂

  • @ራቢTubeራቢይቲዮብ
    @ራቢTubeራቢይቲዮብ Год назад +1

    ወየዉ😂😂😂😂😂😂😂 ይመቻችሁ ጋሸ ሺአመት ኑርልን❤❤❤❤❤

  • @sadayoutube7544
    @sadayoutube7544 Год назад +1

    የኔ አባት እርጂም እድሜ ይስጠውት እውነትነው እኛ ታቀን ነበር የምንዳረው አሁን ጓደኛ እያሉ ሰው አሰለቹ😂😂😂 ሸአመት ኑሩልን

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube Год назад +7

    ወንዶቹ ቁጭ አባታቹ ነው ምትመስሉ ጋሼ ደሞ ደስ ሲሉ ያስቁኛል😂❤❤❤

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Год назад +17

    ወይኔ ገና ማስታወቂውን ሳይ በሳቅ ገደላችውኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤ጋሽየ የኔአባት ስወዳችው❤❤❤❤❤❤

  • @HAWAAHMED-s2y
    @HAWAAHMED-s2y Год назад +10

    ደስ የሚሉ ቤተሠቦች ይመቻችሁ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂

  • @Fryb-ne4ws
    @Fryb-ne4ws 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር እድሜና ፀጋ ይስጣችሁ ለሁላችሁም አብርሽ ሩታ ሀይሚ ጋሼሁላችሁም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HdhdudDuudu-b5l
    @HdhdudDuudu-b5l Месяц назад +1

    ወይኔ ዘድሮ ሞትሁ በሳቅ😂😂😂😂😂😂

  • @hewangrma6836
    @hewangrma6836 Год назад +9

    ወይኔ በሳቅ ይመቻችሁ ጋሼ የኔ አባት ስወዳችሑ 😆💜💜💜💜

    • @EumuFhad
      @EumuFhad Год назад

      ውደ ደምሪኝ

  • @saraj4873
    @saraj4873 Год назад +21

    የኔ ወድ አባት እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥህ ምርጥ ቤተሰብ ❤❤❤❤

  • @birucke
    @birucke Год назад +7

    ❤ ጋሽዬ ሁሌ እንዳሳቁኝ ነው 😂😂😂 በቃ ይመቹኛል❤

  • @Rich160-b1w
    @Rich160-b1w 10 месяцев назад +1

    ወላሂ በሳቅ ወየዉ አረዚም አድሜን ጤና የጣቸዉ

  • @HawaHAwa-rx1wj
    @HawaHAwa-rx1wj Год назад +1

    ክክክክ ወይኔ በሳቅ ቂጡን ሲውዘውዚ ማነው እንደኔ የሳቀው

  • @مريمال-ك8ن
    @مريمال-ك8ن Год назад +4

    የተባረከ ቤተሰብ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ጋሼ ምርጥ ሰው 😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @Gurage4
    @Gurage4 Год назад +4

    ቶሎኑ ኮመታተሮች 🤣🤣🤣🤣 እረ ኡ ወይኔ ይዘህልኝ መጣህ አላሀሉም❤❤ የኔ አባት ዘመኑነው

  • @JameilaKader
    @JameilaKader Год назад +6

    እነዚህ ቤተሰብ ሱስ የሆነበት ደጋግሜ የማያቸው ነገር በጉጉት ነው የምጠብቃቹ

  • @HaregAmHaregAm
    @HaregAmHaregAm 3 месяца назад

    😅😅ወይኔ አባትዬው ደስ ሲሉ 🎉

  • @AbekeETHIOPIA-l5c
    @AbekeETHIOPIA-l5c 2 месяца назад +1

    የዛሬ ፍራክ በጣም ያምራል 😂😂😂😂❤

  • @fafetub1120
    @fafetub1120 Год назад +11

    የዚህ ቤተሠብ አድናቂዎች የታላቹ በተለይ ጋሽዬ

  • @ወይንሸትወይን
    @ወይንሸትወይን Год назад +8

    የኔ አባት ሰወዳቸዉ ጋሸዬን ❤❤❤❤ ሁላችሁንም ዉድድድድድድድ

  • @billychidiac7351
    @billychidiac7351 Год назад +4

    ጋሽየ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠወት ምርጥ አባት ❤❤❤❤

  • @almazmohammed1867
    @almazmohammed1867 Год назад

    በጣም,ደስ,የሚል,ቤተሠብ,የኔ,አባት,በአላህ,አትጨዋቱባቸው❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅😅

  • @Vhvgy-m1j
    @Vhvgy-m1j Месяц назад

    የዝነኛ ቤተሰብ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Год назад +20

    አያልቅባችሁ ሠላማችሁ ይብዛ ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ ❤❤❤

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 Год назад +46

    በጣም ቅን የሆነ አባት
    ግን ልጆቹ ሲችሉበት ሁላቹም ዘመናቹ ይባረክ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Год назад +28

    የእውነት ዛሬ ጋሽዬን ሳስባቸው ነበር ስገባ የላችሁም አሁን ሳያቹ ደስ ነው ያለኝ እስኪ ላዳምጥ😂😂😂

  • @HanaGirma-h7z
    @HanaGirma-h7z 6 месяцев назад

    😄😄😄😄😄ባጌታ ስም እንዴት እንዳ ቃፋፊከኝ ዳግሞ ቂጥ አለኝ ብሌ ትምንቃርለክ 😄😄😄😄

  • @mekiayAhmed
    @mekiayAhmed 7 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂 ያረማመዱ ነገር ወይኔ በሳቅ ገደልከኝ 😂😂😂

  • @አሚራነኝእናቴንናፋቂ

    ስወዳቸው እነዚህን ቤተሰቦች ፍቅር ናቸው የዋሆች ነፍ አመት ኑሩልኝ

    • @EumuFhad
      @EumuFhad Год назад

      ውደ ደምሪኝ

  • @sus2475
    @sus2475 Год назад +6

    ጋሽዬ በጣምነው የምንወደዎት ሽአመት ይኑሩ ግን እናንተ ተው ገናናችሁ በጓደኛ ሰብብ አታናዷቸው የምር አዝኜነበር የውስጣቼውን አወጡት በቃ ❤❤❤❤❤

  • @RedietKebede-zd8ds
    @RedietKebede-zd8ds Год назад +19

    ለአባታቹ ረጅም እድሜና ጤና ይሰጣቸው❤❤❤❤

  • @tglovetgv8ig
    @tglovetgv8ig Год назад

    ገና ሳልጨርሰው የምታስኮምቱኝ ነገርስ ምች የሆናችሁ ልጆች 😀😀😀😀😀

  • @jamilahassan2848
    @jamilahassan2848 Год назад

    Bay the way እስታብዛ ያስቃል ደስ ይላል❤❤

  • @arikshabebe6722
    @arikshabebe6722 Год назад +8

    መልካም አባት ነውት ጋሽዬ እርጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፈጣሪ❤❤❤

  • @ዜድነኝአባቴንናፋቂ

    አብርሽ ያካሔዱ ነገርስ ቢሆን በዚሁ ጋሽየን በጣም ነው የምወደወት እድሜ ከጤና ጋር ይስጠው ❤️❤️

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA Год назад +6

    ምርጥ አባት ስወዳቸው እርጅም እድሜ ከጤና ጋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @EumuFhad
      @EumuFhad Год назад

      ውደ ደምሪኝ

  • @gjguggjh1187
    @gjguggjh1187 Год назад

    ማነውእደኔ ጋሽየን እሚወድድድ😂😂😂❤❤

  • @MifMif-y7d
    @MifMif-y7d 4 месяца назад

    😅😅😅❤እናመሠግናለን ፈታ ብያለሁ ይለያል ፕራንኩ