በእውነት በጣም ያሳዝናል!! ውርጃ መፈጸም ይፈቀድልን!! መምህር ግርማ ጠንቋይ አይደሉም! የሴቶችጥፍርና አጋንንታዊ ሴራው | መምህር ግርማ ተስፋዬ አበራ 💥🚩

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 28

  • @mhhhedgudelese
    @mhhhedgudelese 3 месяца назад +9

    ተባረኪ የኔ እሕት እውነቱ ይሔ ነው መምሕር ግርማ አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት ናቸው እሣቸውን የሚቃወሙ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ናቸው አገሪቱዋም ሠላም ያጣቺው በነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ተወሮ ነው እውነቱ ይሔ ነው ዋናው የጠንቋይ መፈልፈያ ደሞ ቆሎ ትምሕርት ቤት የሚባል የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ነው እውነቱ ይሔ ነው ተባብረን እነዚሕ መዥገሮች ን ማጥፋት ከዛ አገሪቱዋ ሠላም ታገኛለች አገሪቱዋ ሠላም ያጣቺው በነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ተወሮ ነው ።።

  • @Zeritu-r8o
    @Zeritu-r8o 3 месяца назад +4

    ተባረኪ እዉነት ነዉ። መምህር ግርማን የሚቃወሙት እራሳቸው ጠንቛይና መታች አስመታቾች ብቻና ብቻ ናቸዉ።❤❤❤❤

  • @gedimarley1328
    @gedimarley1328 3 месяца назад +4

    አቤት ደስ ሲል የእህታችን ምስክርነት!!! እውነት እና ንጋት እያደር ይጠራል። ገና ፈጣሪ እውነቱን ይገልጠዋል። ለሁሉም ጊዜ አለው። በርታ ወንድማችን። ቃለህይወት ያሠማልን።

  • @asferawzewditu9887
    @asferawzewditu9887 3 месяца назад +7

    መምህር ግርማ የዘመናች ሀዋሪያው ቅዱስ ጳውሎስ ናቸው

    • @finally7664
      @finally7664 3 месяца назад +2

      እልልል ብያለሁ መምህርዬን ግርማን ከልክ በላይ ነው የምወዳቸው።

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    ቃለ ህይወት ያስማልን በረታልን ወድማችን❤❤

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9no 3 месяца назад +2

    Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @TigistBerhanu-o9o
    @TigistBerhanu-o9o 3 месяца назад +2

    እግዚአብሄር በቸርነአቱ ይርዳን አሜንንንንን🙏🙏🙏🙏🙏❤

  • @Udueue-t9y
    @Udueue-t9y 3 месяца назад +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @ሚካወለተትንሳኤ
    @ሚካወለተትንሳኤ 3 месяца назад +2

    እህቴ ሆይ እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረኪ በእጅ የያዙት ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል
    እኔ ዛሬ በህይወት ለመቆሜ ምክንያት እሳቸው ናቸው ከእግዚአብሔር ቀጥሎ የመንገዴ ብርሃን እሳቸው ናቸው
    አባቴ እድሜን ጤናን ሰላምን መድሀንያለም አብዝቶ ይስጦት የኔ ትዕግስተኛ አባት እወዶታለው❤❤❤❤❤❤❤

  • @ClassicPhones-jj2yv
    @ClassicPhones-jj2yv 3 месяца назад +1

    Amen AmenAmen❤❤❤❤❤

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 3 месяца назад +2

    እውነትን ያናግርሽ ተባረኪልን

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal9110 3 месяца назад +6

    መምህር እዮብ ሁሌም ጥያቄ እሚሆንብኝን ነገር ልጠይቅ በቁጥር እማይገመት አስራት ስእለት ምፅዋት ቤተክርስቲያን ትቀበላለች በየገጠሩ እጣን እና እጧፍ ዘቢብ አጥተው ካህናት ደሞዝ አጥተው በበአላት ቀን ብቻ እሚከፈቱ ቤተክርስቲያን በቁጥር ብዙ ናቸው እንዴት ነው ሁሌ ገንዘብ እሚሠበሠበው ግን ገቢ የሌላቸው ቤተክርስቲያን እንኳን ካልተረዳዱ የተቸገረ ሠው እንደችግሩ ካልተረዳ በቁጥር በርካታ የቤተክርስቲያን አገልጋዮች ከተማ ያሉትን ነው እጅግ ውድ ውድ መኪና ይዘው ከተማውን ሲያስሱ ይታያል ምንድነው ግን ይሄንንስ እንዴት ታየዋለህ ? ምሣሌ ልስጥ ወይን አንባ ማሪያም ጎሮ
    ለቤተክርስቲያን ማስፋፊያ ካሣ በአጎራባች ላሉ ሰዎች ካሣ 10 ሚሊየን ተለመነ አስተዳደሩ ፀሀፊው ወንድማቸው እኩል መኪና ታደሉ ቦታውም ሣይስተካከል ያገር ደብተራ ቀሲስ ሄኖክ ሲያጠምቁ ያኛው ግሩፕ ተደባልቆ አስጠማቂዎቹን ቀሲስን እሚያግዙትን በጥላወጊ የሽምቅ ውጊያ ከፈቱ መሀል አአ የሆነ ነው ጠያቂ የለም እና በአጠቃላይ ቤተክርስቲያን ተቆርቋሪዎቿ ጥቂት ናቸው ዘራፊው በዝቷል ይሄንንም አንሱ ጠይቁ

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 3 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @mikywolday4180
      @mikywolday4180 2 месяца назад +1

      that is my question too 😢😢😢😢

  • @HagereMedia442
    @HagereMedia442 3 месяца назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @BINYAMDEREGE
    @BINYAMDEREGE 3 месяца назад +1

    በርታ።

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @SasaDad-b1z
    @SasaDad-b1z 3 месяца назад +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hit2579
    @hit2579 3 месяца назад +1

    Nice work! but please give us the full video link at the description

  • @addistechere5449
    @addistechere5449 2 месяца назад +1

    👍👍💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 3 месяца назад +1

    ህግ ማለት ከእንስሳ የሚለየን ነው 😮😮😮

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 3 месяца назад +1

    ይሄኔ ነው ከኒየርክ መውጣት።