ጥያቄ እና መልስ በ15 ሰከንድ ||ይሞክሩ|| ዙር 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 дек 2024

Комментарии • 764

  • @sofitube6115
    @sofitube6115 4 года назад +46

    *1/በ1918 በህንድ ሀገር*
    *2/ሼይኽ ስአድ ሳድቅ እና ሼይኽ ሙሀመድ ሳኒ ሐቢብ*
    */3 ሼይኽ ሙሀመድ ረሻድ ከቢር አብደላህ ሀረር*
    *4/ በአዋሬ ዋሌ አሊ መስጂድ*
    *5 ቢላል መጽሔት*
    *6 ሱርቱል ሙደስር ምዕራፍ 74• 51*
    *7/ 114 ምዕራፌች*
    *8/ምዕራፊ ሁለት ሱረቱል በቀራህ*
    *9/23 አመት*
    *10/ ኡበይ ቢን ካዓብ*

    • @alain8492
      @alain8492 4 года назад +2

      ሰፎ ማሻ አላህ ሳኮርጅ ከሆነ ጎበዝ ነሽ ኪኪኪኪ እኔ 3 ብቻ ነው የመለስኩት

    • @tub4857
      @tub4857 4 года назад

      ማሻአላህ አለይኪ

    • @hekimahiyar9789
      @hekimahiyar9789 4 года назад +1

      Sofia ሙሀባ የረሱል ውዳጂ ማመስገኛዬ ✍️✍️👍👍👍💐

    • @ajmanuae4941
      @ajmanuae4941 4 года назад

      ማሻአላህ አለይኪ

    • @aabc6865
      @aabc6865 4 года назад

      እዉነትም ይቃጩብሽ ማሻአላህ

  • @semirayoutyub6194
    @semirayoutyub6194 4 года назад +1

    1/በህንድ ሀገር 1918አመተምህረት
    2/ሼኤህ ሰኢድ ሳዲቅ &ሼህ መሀመድ ሳኒ ሐቢብ
    3/ሼህ መሀመድ ረሻድ ከቢር አብድላህ ሀረሪ
    4/ዎሌ አሉ መስጂድ በአዎሬ
    5/ቢላል መጽሔት
    6/ ሱረቱል ሙደሲርምእራፍ 74/51
    7.//114
    8/ምዕራፍ ሁለት ሱረቱል በቀራ
    9///የ23 አመት
    10//ኡበይ ቢን ከአብ

  • @ayishacoffee1609
    @ayishacoffee1609 4 года назад +19

    ያረቢ እንኳን ደህና መጣችሁልን ወላሂ ንፍቅ ብላችሁን ነበር ያረቢ አገራችንን ሰላም አድርግልን

  • @hgyygghh5647
    @hgyygghh5647 4 года назад

    ማሻአላ ተባረክ አላህ በጣም ደስ ይላል ቀጡሉበት ወዲሞች አላህ ምሳላቺሁን ያብዛልን ያረብ

  • @zenapnasir4320
    @zenapnasir4320 4 года назад

    ዋአለይኩም ሰላም ወረሂመቱላህ
    ወባራካቱሁ ኡስታዝና
    ጃዛካላሁ ኸይራንን አላህ ይጠብቀቹሁ

  • @enatitube8685
    @enatitube8685 4 года назад

    ሌላ ጥያቂ መቸ ነው እምትለቀው በዚሁ ቀጥልበት አሪፍ ትምህርት ነው

  • @ሰሙነኚየሀይቋ
    @ሰሙነኚየሀይቋ 4 года назад

    መሸአላህህህህ ኡስታዛቺን ጥያቄና መልስ ለመሳተፍ አደኛ እሆናለሁ ኢሸአላህህህይቀጥልልል አላህ እዝነቱንና በረከቱን ይለግስህ

  • @Umitube
    @Umitube 4 года назад +54

    Network ተለቀቀ አለሀምዱሊላህ እራሳችሁን ጠብቁ ሀገሬ ዱአእ ያስፍልጋታል በርቱ እናቴ ናፍቃኛለች መች እንደምሄድ አላውቅም ያረብ

  • @amuabubeker3978
    @amuabubeker3978 4 года назад

    ማሻአላህ አላህ ኽይር ጀዛህን ይክፈልህ ወንድም ምርጥ ትምርት ነው

  • @qwertyyttrew314
    @qwertyyttrew314 4 года назад

    ማሻ አላሕ አላሕ ይጨምርልሕ ኡስታዜ

  • @habibahasan991
    @habibahasan991 4 года назад

    ዋዉ ወላሂ በጣም አሪፍ ነዉ ወደም በርታልን አላህ ይጨምርልህ አላህ ያግዝህ !!!!!!! እኔ አንዱንም አላቅም ነበር ፡፡ጀዝኩም ካላህ ሀይር!!!!!!

  • @ሒክመትአደም
    @ሒክመትአደም 4 года назад

    ጀዛካአላህ ጥሩ ጥያቄ እና መልስ ነው

  • @neju9310
    @neju9310 4 года назад

    ማሻ አላህ ኡስታዝ ጀዛከላሁ

  • @ያረብመጨረሻየንአተአሳምር

    ማሻአላህ ጅዛኩሙሏህ ኽይረን ሀሪፍ ነው ደስ የሚል ጥያቄና መልስ ነው

  • @خيريهامان-ن5خ
    @خيريهامان-ن5خ 4 года назад

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይለአል ጀዛካለህ ካይርን

  • @fayzaseid
    @fayzaseid 4 года назад

    አህለን ሰያ ጥሩ ትምህርት ነው ጀዛኩሙሏህ

  • @mariyammariya9763
    @mariyammariya9763 4 года назад

    ጀዚክ አላህ ደስ ይሊል ይቀጥሉበት። በርግጥ ያገነሁት አንድ ነው

  • @hayatkemal7670
    @hayatkemal7670 4 года назад

    ማሻአላህ በጣም ደሥ የሚል ትዉሥታ ነው ጀዛከ አላህ ሀይር ሠያው

  • @mimmmimm28
    @mimmmimm28 4 года назад

    ጀዛኪ አላህ ኸይር ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ሰኢድ

  • @zharamolla3461
    @zharamolla3461 4 года назад

    አህለን ወሰህለን ወመርሀባንፊክ ያአኪ መሻአላህ በርታ አሪፍ ነው በጣም ጥሩ ነው ግን ሰከንዲ ጨምርልን ወንዲም እኔ በጣም ነው ያጠረብኝ 5 ሰከንዲ እንዲህ አጭር ነውንደ ነው ያልኩት እንኳን ላሥታውስ በቅጡ መተንፈስ አልቻልኩም በርታልን

  • @hguyg5493
    @hguyg5493 4 года назад

    ጀዛከላሁኸ ይር ሰኢድ አብሽርቀጥልበት

  • @meryemseyid8221
    @meryemseyid8221 4 года назад

    ጀዛኩሙላህ ከይረን

  • @sofiahmed3099
    @sofiahmed3099 4 года назад

    ማሻአላህ ወድማችን ሰኢድ አህለን እንኳን በሰላም መጣህልን ኢንሻአላህ

  • @walalall8128
    @walalall8128 4 года назад

    ሱራ በቀራ ጀዛ ከላህ ኸይር

  • @loveethiotube4346
    @loveethiotube4346 4 года назад

    ጀዛከላሁ ኸይረን በዚው ይቀጥል

  • @hadeah3051
    @hadeah3051 4 года назад

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰያው ወንድም ጀዛኽላውኸይረን. በጣም ጠቃሚና በጣም ደስየሚልነበል እና ሌላ ጥያቄናመልስ አዘጋጅልነ እናመሰግናል በያለህበት አለህይጠብቅህ ሰላምህ ይብዛልን።።።።

  • @Tube-mt9by
    @Tube-mt9by 4 года назад

    መሸ አለህ ጥሩ ነው ቀጥሉበት.

  • @madenahj9540
    @madenahj9540 4 года назад

    ዋሊኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህላን እስታዝ ጀዛ ከላሁም ኸይር

  • @لاإلهإلاالله-ط7ز
    @لاإلهإلاالله-ط7ز 4 года назад

    جزاك الله خيرا
    ሽኩረን ወንድም ሠያው አላህ ይጨምርልህ።

  • @የአማራልጂነኝየሀላሌብቻ

    ዋለይኩም ሰላም ወራህ መቱላህ ወበረካቱ አህለን ወድሜ ማሻአላህ

  • @አላህሆይኻቲመየንአሳምርል

    ጀዛከላህ ኸይር ሰያ

  • @hawahawaa3435
    @hawahawaa3435 4 года назад

    ዋሊኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
    ወድማችን አላህ ይጨምርልህ በዚሁ ቀጥልበት አብሽር በጣም ነው ይተመቸኝ አሥተምሮትህ መልካም ሥራህን አላህ ይቀበልህ

  • @ቅድሚያለተውሂድቅድሚ-ከ4ከ

    ጄዛክ አላሁ አይራ አኺ ሰኢድ

  • @እሙአማርየዲንተማሪነኝፋፊ

    ጀዛክላህ ከይር ሰያ

  • @konjokonjo7985
    @konjokonjo7985 4 года назад

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን ቀጥልበት

  • @miedymied3076
    @miedymied3076 4 года назад

    ማሻአላህ በጣም ሀሪፍ ሀሳብነው ሠያ

  • @naeemaidk6029
    @naeemaidk6029 4 года назад

    በጣም አሪፍነው ጀዛችሁን አላህ ይመዳችሁ እስከቤተሰብህ ይባርክህ ሽኩረንንንንን

  • @zzabiba9141
    @zzabiba9141 4 года назад

    ማሻላህ በጣም ጥሩ አስተማሪ ነው አላህ ይጨምርላቹ

  • @ፋፊነኝየከሚሴዋ
    @ፋፊነኝየከሚሴዋ 4 года назад

    እንኳን በሰላም ያገናኝን አልሀምዱሊላህ

  • @tube4886
    @tube4886 4 года назад

    ማሻ አለህ ወንድም ሳየ አንታን አይነቶችን አለህ የብዛልን

  • @ፊዳካአቡይእሙይያረሱረአላ

    ማሻአላህ ገዛክ አላህ በጣም ደስ የሚል ነው የምትገባበት ሰአት ንገረን እንጠብቅሀለን

  • @ameenaaminat4826
    @ameenaaminat4826 4 года назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሰያ ማሻ አላህ ጥያቄው ደስ የሚል ነው ግን አልተሳተፍኩም አልፎኛል

  • @shatomohammeditiopiyafilm7017
    @shatomohammeditiopiyafilm7017 4 года назад

    ጀዛከላ አላህ ኸይረንን

  • @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
    @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 4 года назад

    ሱበሀን አላህ ጀዛኸም አላህ ኸይር

  • @Lሉሉነኝወሎየዋ
    @Lሉሉነኝወሎየዋ 4 года назад

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @رحمةشكرالله
    @رحمةشكرالله 4 года назад

    ማሸአሏህ ቀጥልበት ሰምቶ ያሚጠቀም የድርገን

  • @jsjsiwie2618
    @jsjsiwie2618 4 года назад

    ጀዛኪላህ ኸይር ጀዛ ሰያ አላህ ይጨምርልህ ወድሜ

  • @ተወከልአላለህወሁወሀስቡህ

    ሱረቱል ኢህላስ

  • @ሰኪናቱዩብ
    @ሰኪናቱዩብ 4 года назад

    ሱረቱል በቀራህ

  • @rhfalshareef5970
    @rhfalshareef5970 4 года назад

    ማሻአሏህ በጣም ደስብሎኛል

  • @moridahrairah5633
    @moridahrairah5633 4 года назад

    ማአሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወድማችን ናፍቀህን ነበር በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው ይቀጥል

  • @zuzutnagn
    @zuzutnagn 4 года назад

    ዋሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይረንን

  • @zinatzinat-b4r
    @zinatzinat-b4r Год назад

    ማሻ አሏህ

  • @የአላህባረያየዲንተማሪ

    ማሻአላህ ውስታዝ በርታ በጣም አሪፍ ነው

  • @RR-hh6ej
    @RR-hh6ej 4 года назад

    ጀዛክ አላህ ኸይር ወንድም

  • @አሚናነኝአልኢማንናፋቃ

    ጀዛክ አላህ ሽኩርን

  • @zinrtmubaba8135
    @zinrtmubaba8135 4 года назад

    እረ ደስ ይላል የምር ሲቀጥል አተ እምታቀርባቸው ደስ ይላሉ እጥር ምጥን ያሉ ቪደወ ነውምሰራው አላህ ያግዝህ ወንድም

  • @ስልጤዋነኝስልጤዋ
    @ስልጤዋነኝስልጤዋ 4 года назад

    ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱለሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ጀዛኩም አላሁ ኸይረን

  • @seidaabidu7059
    @seidaabidu7059 4 года назад

    Meshaallah wedmye allah yichemrlh jezakellah kheyr

  • @AB-ze3sy
    @AB-ze3sy 4 года назад

    ጀዛኩምአላህ ኸይር

  • @gfhhgyhh1733
    @gfhhgyhh1733 4 года назад

    አሰላሙአለይኩም ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል

  • @fatuma811
    @fatuma811 4 года назад

    እኳንደህናመጣችሁ።ኡስታዝ።ጀዛከላኸይር

  • @zaharazahara2831
    @zaharazahara2831 4 года назад

    ወድም።ጀዛክላህ።ኸይረን

  • @umzakeryaumzakreya378
    @umzakeryaumzakreya378 4 года назад

    ማሻ አላህ ሀሪፉ ሀሳብ ነው እኔ ራሱ ሶስት ብቻ ያወኩት

  • @ኒቃቤውበቴክብሬነው
    @ኒቃቤውበቴክብሬነው 4 года назад

    *ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ። ወንድማችን ሰያ ጀዛክ አላሁ ኸይረን በርታ ቀጥልበት በጣም ሀሪፍ ትምህርት ነው አላህ ይጨምርልህ ይጠብቅህ*

  • @noorkadhara8915
    @noorkadhara8915 4 года назад

    በጣም አሪፍ ነው ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 11 месяцев назад

    ማሻ አላህ❤❤

  • @አላህወኪል-ቐ1ቸ
    @አላህወኪል-ቐ1ቸ 4 года назад

    ጀዛከላኸይር ሠኢድ

  • @zediyoutube4353
    @zediyoutube4353 4 года назад

    ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱለሰሂ ወበረካቱ አህለን ጀግናችን ማሻ አላህ ደስ ይላል ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ ይጨምርልህ በዚህ ቀጥሉ

  • @abdullahalmbassoreee5817
    @abdullahalmbassoreee5817 4 года назад

    ጀዛካላህከይር

  • @haweekwt1116
    @haweekwt1116 4 года назад

    ኡሰታዝ አላህ ይጠብቅህ ያረብ ጀዛክ አላህ ኸይርን

  • @omarnoor8738
    @omarnoor8738 4 года назад

    Mashalla arife timrte new welhiy 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ማርየአባቴንናፍቂ
    @ማርየአባቴንናፍቂ 4 года назад

    ማሻ አላህ

  • @ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወንድም ሰኢድ ጀዛከላህ ኸይር

  • @alehsanmida2817
    @alehsanmida2817 4 года назад

    Waleikum selam werahmetulahi weberekathu ahlen ustaz

  • @hadiramohammedtube10
    @hadiramohammedtube10 4 года назад

    ጥሩነው

  • @younisrakaza6512
    @younisrakaza6512 4 года назад

    ኸዛከላሁ ኸይረን

  • @ቁጥብሁኚውድትሆኛለሽ-ኰ6አ

    ማሻ አላህ በጣም ጥሩ ፖሮግራም ነው ውስታዝ በርቱልንንን አል ቡራሀን የቁራአን መአከል ነፍቆኝ ነበር በመምጣታቹ ደስስስስ ብሎኛል ውስታዝ የጥያቄው መልስ ለመፃፍ ሰአቱ በጣም አጭር ነው ቢያንስ አንድ ደቂቃ ብታረጉት ጥሩነው ብቻ ጥሩ ነገር ነው ይዘህለን የመጣሀው ጀዛከላሁ ኸይረን

  • @mohamadyasin8070
    @mohamadyasin8070 4 года назад

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ኡስታዝ
    ማሻ አላህ ቆንጆ ጥያቄ ነው ይቀጥል ። የአ. አ የመጀመሪያ የተገነባው መስጅድ አንዋር መስጅድ ይመስለኝ ነበር ጀዛኩሙላህ ስላሳወቃቹን ።

  • @fetiyaoumeroumer698
    @fetiyaoumeroumer698 4 года назад

    አሰላም አሌኩም ወራህመቱላህ
    ወበረካቱህ
    ደስ ብሎናል ጀዛከላህ
    ህይረን ሰአቱንና
    ቀኑን የሚተላለፍበት ቢነገረን

  • @ሰአዳወሎየዋየኡሚነፈቂ

    ማሻ አላህ ወንድም ሰኢድ ቀጥልበት

  • @enatitube8685
    @enatitube8685 4 года назад

    ማሻ አላህ በዚሁ ቀጥልበት ወድም

  • @zizumohammed3065
    @zizumohammed3065 4 года назад

    አህለን ኡስታዝ እንዴት ደስ እንዳለኝ ሳይህ በእንኳን በሰላም መጣህልን

  • @fatumanurye9840
    @fatumanurye9840 4 года назад

    ጀዛላህ ኸይር ሰያው ምርጥ ጥያቄ ነው ግማሹን መልሻለሁ ግማሹን አላወኩትም ነበር የበለጠ እንዳውቅ አደረከን

  • @طيبهإدريس-د2ن
    @طيبهإدريس-د2ن 4 года назад

    ጀዛከላህ ከይር ሰያ በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ያረቢ ኒቶርክ በመዘጋቱ በጣም ናፍቃቹሁናል ኡስታዞችን በሙሉ ዉነቴን ነው ቅርቅር ይለኛል በየሚዳያው ስገባ ቦዶነበር አልሀምዱሊላ እኳን በሰላም መጣቹሁ

  • @rahima.4568
    @rahima.4568 4 года назад

    ዋአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱ. ማሻአላህ ጀዛክአላህ ኸይረን በርታ አላህ ያግዝህ

  • @nefisamohammed3414
    @nefisamohammed3414 4 года назад

    ያአላህ አልሃምዱሊላህ ጣፋጭ አንዴብትክ ናፊቆን ነብረ

  • @moh120
    @moh120 4 года назад

    እኳን ደና መጣህልን ኡሡታዝ

  • @sfgggxzzz7759
    @sfgggxzzz7759 4 года назад

    መሻአላህ ሰያዋ አላህ ይጨምርልህ

  • @ራቢአ-ነ6ነ
    @ራቢአ-ነ6ነ 4 года назад

    ማሻአላህ አሪፍ አቀራረብ ነው

  • @rah.mm.839
    @rah.mm.839 4 года назад

    ወአለይኩም ሰላምወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ጀዛከ አላህ ኸይር ወድም ሰያው በረታልን አላህ ይጨምርልህ

  • @aishaomar1533
    @aishaomar1533 4 года назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እኳን ደህና መጣህ ኡስታዛችን

  • @Hያልተኖረልጅነት
    @Hያልተኖረልጅነት 4 года назад

    Wealeykum Selma werahmetulahi weberekatehu ahlen seyaw enkwan dehna metah tefteh neber

  • @rahmar8984
    @rahmar8984 4 года назад

    ጀዛክአላህ

  • @jemalambar5366
    @jemalambar5366 4 года назад

    Jazakullah khayr

  • @እነቴንነፈቂእነቴንነፈቂ

    ማሽ አለህ በርቱ

  • @WELCOMES-1560
    @WELCOMES-1560 4 года назад

    ጦይብ በጣም ደስ ይላል ማሻ አሏህ ቀጥሉበት

  • @madeenaahmed3274
    @madeenaahmed3274 4 года назад

    መአሻአለህ በጠም የሚመች ነው ደስ ይለል በርታ ወንድም ሰይድ

  • @sryoutube6041
    @sryoutube6041 4 года назад

    መሽአለህ አለህ ይጨምርልህ አሚን

  • @imantaheri9249
    @imantaheri9249 4 года назад

    ሡረቱል።በቀራ