Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሀሊማን አደኔ የሜወድ እጅ ወደላይ🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋
አመሰግናለው ለምትወዱኝ አላህ ይውድዳችሁ😘😘😍😍🙏
በርችልኝ የኔ እህት የበርካታ ህልሞች ሱሴ ነው አላህ ይጨምርልሽ
😘😘😘
Enkuan dehna metash yene konjo
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ተባረኪልኝ
👍👍👍
Halimaye hlemen fchlgn behlme ከትርሴ ውስጥ በመጀመሪያ ስጋ ሚመስል ነገር ወጣ ከዛ ረጅም የተጠቀለለ ፀጉር እየወጣ ነበር ከዛ አዛውንት መተው ፀጉሩን ቆረጡልኝ ከዛ ብናኙን እየተፋው ነቃዉ hamuye abaksh melsilgn andatalfign
የሩቅያ ታካሚ ነሽ? ካሆንሽ መፈወስሽን ያመለክታል ካልሆንሽ ደግሞ አንድ ሰው በሕልሙ ውስጥ ፀጉር ከአፉ ውስጥ ሲወጣ ካየ, ይህ ሸክሙን የሚጫኑትን ጭንቀቶች እና ችግሮች ማስወገድን ሊያመለክት ይችላል. ይህ እይታ የህይወት መታደስ እና ከመከራ የነጻነት ምልክት ተደርጎ ይቆጠራል።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ውድድድድድድድ ነዉ የማረግሽ ❤❤❤❤❤
አላህ ይውደድሽ የኔ ጣፋጭ 😘😍🙏
❤❤❤
እንኳን ደና መጣሽ የኔ ወርቅ❤
አሠላም አሊይኩም ጫማየ እብሀር ገብቶብኚ አምልጦኚ ገብቻ አወጣሁት እዳታልፈኝ ፍቻልኝ የኔ ውድ እህት
ruclips.net/video/qpORQPVqqow/видео.htmlsi=HIzqbi2lkKcdVgtP 👈
በህልሜ እህቴ ስልኬን እሳት ዳር አስቀምጣ ግማሹን ስልኬን አቃጠለችው በጣም ተናድጂ ግማሹን ስልኬን ይዜ ስሄድ እሱኑም ሊባ ሰረቀኝ በናተ መክኔያት ነዉ እያልኩ እህቴን ጭቅላቷን እመታታለው በአላህ ሊንክ አዳትልኪልኝ ሰለሞባይል የፈታሽውን አይቸዋለው❤❤❤❤❤❤❤❤
ስልክ ሲቃጠል ሲጠፋ የሚያወራውን ቪዲዮ ካየሽ የምፅፈውም ከሱ የተለየ አይደለም ማማዬ
እህቴ የኔን ሳፈችልኝ ቀረሺ ያው ይበዙብሻል አውቃለሁ ኑሪልን ማሻ አላህ ብያለኩ ስለፍቾችሺ
ምን ነበር?
ትንሺ ልጂ አለኝ ሁለት አመት ያልሞላው እኔ እምኖረው ውጭ ነው ፀጉሩን ሙልጭ አዲርገው ላጭተውት አያለው እልጀ አባት ጋ አንዲ ላይ አይደለንም ግን ብዙ ጊዜ ጫማ ሊሸጥ እዳሰበ ነጭ ጫማ ለብሦ አይዋለሁ በወረቀት መልክት ስፅፍለት አያለሁ የፃፍኩትን ግን አልሰጠሁትም እና ካላበዛኩ እነዚክን ፍችልኝ ሌሎችን ቢቀሩ የልጀ ግን አስጨንቆኝ ነው አላህ ያለው ቢሆንም እና በርችልን እህታችን ስራዎችሺ አሪፍናቸው ማሻ አላህ
@Seada-m5i ruclips.net/video/uUKSk8RirZ8/видео.htmlsi=Zndr0JRXBgmnyPa7 👈ruclips.net/video/vrOXDYK7IUM/видео.htmlsi=114EC5lexYVUXxXp 👈ruclips.net/video/NGrzP3NPZXc/видео.htmlsi=2o3ySw-5WxU3IVgw 👈
ጀዛክ አላህ እህቴ
ሀሊማዬ በህልሜ ከባለቤቴ ጋር ቤት ዉስጥ ተቀምጠን ቤታችን በሩ ፊት ለፊት ስለሆነ የሰዉ አይን በዛብን ከሰዉ አይን ዛር እንበል ብየዉ ወበሮቹን እያስተካከልኩኝ አዲት ትንሽዬ ነጭ አይጥ አይኗ በጣም ያበራል እየሮጠችወደኔ መጣች በዙሪያየ በጣም ብዙ ድመቶች ነበሩ አዱ ልይዛት ሲል ፈራት የቀሩት ድመቶች ፈርተዉ ዝም ብለዉ ያያሉ እሮጣ እስሪ ገባች በጣም ጮኩኝ ሀሊማዬ ፍችልኝ በአላህ
አሰላም አሊኩም እህቴ በህልሜ አይጥ ወደማህፀኔ ልትገባ ብላ ጎረቤቴ ገደላት ቆየሁ ካየሁት ማህፀኔን ያመኛል
በህልም ውስጥ ያለ ነጭ አይጥ ህልም አላሚው ታማኝ ካልሆነ አጋር ጋር በፍቅር ግንኙነት ውስጥ እንዳለ ያሳያል ፣ ስለሆነም ጥንቃቄ ማድረግ አለበት ፣ እና ያገባ ህልም አላሚ አንድ ትንሽ ነጭ አይጥ ወደ ቤቱ ሲገባ ካየ ፣ ይህ ማለት ቀላል በሆነ መንገድ ማለፍን ያሳያል ። ከአጭር ጊዜ በኋላ የሚያበቃ ቁሳዊ ችግር። ድመቶቹ ጓደኛችሽ ናቸው ማማዬ
አይጥን በህልም መግደል ጥሩ ውጤት ያስገኛል እናም ህልም አላሚው በጠላቶቹ ላይ ድል እንዳደረገ እና መብቱን ከነሱ እንደሚወስድ ያሳያል። የችግሮች እና በመንገዱ ላይ የሚቆሙትን መሰናክሎች ማሸነፍህልሙን ያየሽው ከታመምሽ በሀላ ከሆነ ትፈወሻላሽ ከገደለው ሰው ወይም በዙሪያሽ ካለ ሰው የምታገኝውን መፍትሄ
@@HalimaTube-hs8dw አመሰግናለው የኔ እህት
@HalimaTube-hs8dw ከመታመሜ በፊት ያየሁት
ዎአወወ አህለን እሰኪ የኪችን እቃ እንደ ጭልፋ ፣ ማማሰያ ፣ ማንካያ ብትሰሪልን ሌላው ወንድን ማውራት ብትሰሪልን ደሰ ይለኛል።
ውፊቷ 😀😀
አልገባኝም
ሀሊማይ የኔ ዉድ ሀሊማዬ በህልሜ የአዋቂዎች ዳይፐር አድርጊ በጣም ብዙ ሽንት ሽሸና አየዉ ምን ይሆን
እርግዝና
አሰላሙአይኩም ሀሊማዬ ፈት ነኝ ኡስታዝ ካሊድ እና ኡስታዝ በድሩ መጅሊስ ላይ ተቀምዉ ይመስለኛል የፈታሁት ባል በደጅ ጥግ ይዞ ራሱን ዘንግቶ ተቀምጧል እኔም ኡስታዞቹን በአላህ ቁርአን ቅሩበት ብዬ ስለምናቸዉ ቀላል ነዉ አንቺ ሱራ ነጅም ቅሪበት ይሉኛል በናንተ ያምራል ብዬ እሱ ወዳለበት ቦታ ወሰድኳቸዉ ሌላም ጀምዐ ነበራቸዉ ቁርአን ሲቀራ እሱና እህቱ እየጮሁ ነበር እሱን ማንሳት ሲያቅታቸዉ አንቺ ካላገዝሽን ማንሳት አንችልም ብለዉ እኔ ስይዘዉ ተነሳ ከዛ ኡስታዙ እጄን ይዞ ሰዐትሽ ዉስጥ ምን እንዳለ አታዉቂም ክፈቺዉ ብሎኝ ስከፍተዉ በወረቀት የተከተበ ነገር ነዉ ተበላሽቶ ጥቁር አረንጓዴ ቀለም ሆኖ ፈሰሰ አየሽ ጉዱን ይለኛል እሱም ተሽሎ ከአባቴ ጋር ድፎ በላ።የተፈቱን አይቻለሁ ስላላገኘሁ ነዉ
ከሱ ጋር ትመለሻለሽ በጣም ከይር ነው የመለያየታችሁ ምክንያት የሆነው ችግር የሚፈስድበት ቀን ቅርብ ነው። ኢንሻ አላህ
@ ሹክረን የኔ ዉድ❤️
Aselamu aleykum halimaye bereka hugni berch mata behlme egnaw sefer wust 2 konjo wetatochn ayehu 1degnaw betam konjo new wededkut ymeslegnal esum wededegn ena gebeya lemehed dldy snshager ayehu beewnetaw alem alagebahumbeachrum bihon ezihu melshilgn link ataskemchilgn bealah
ሊንክ ለምን ጠላሽ የምፅፈው የማነበውን ነው ወይስ ቪድዮ ማየት ደክሞሽ ነው?
Wuy mare aydelem 2 hasab sleyaze new dldyun yeserashwn aychewalew lelawn slalagegnehut new kale gn lakilgn yhun
@@hayatsangaro2477 ruclips.net/video/Xj68FXwllNg/видео.htmlsi=Jb0V0o3MA5ZsmTbS 👈ruclips.net/video/WCnVglQ5tNE/видео.htmlsi=CdjBI7Yqb9Mb-pqo 👈
ሀላሚያ ህልሜን ፍችልኝ በህልሜ ሽንት ቤት ተጠቅሜ ሰገራየን ማለትነዉ ከዛ የሆነ ዉሻ ይበላዋል ባለትዳርነኝ የዉሻዉን ከለር አላስተዋልኩትም
አስላም አልኩም አድት ነሽ በህልሜ ፍቅርናይ የኔ ስራ ቦታ መጥቶ ተቀምጦ ሲጋራ ይጬሲል ድሩ የትውከው ማጬስ የተውከው ጀመርከው አሉኩት ዝም አለኝ ትችው ሄድኩ እዛው ገበያ ገባሁ በገብይ መሀል ትንሽይ ወንዝ ነገር ተስርቶ ትንሽ መርከብ አሉ ዛር ምድነው ስላት የማላቃት ሴት የገብያ ቀነው አለችን ገብያው ዞሮ እይልኩ አይዋለው ያላገባሁ ነኝ
በርግጥም ድሮ ይጬሲ ነበር ሲጋራ ማጭሱ ምድነው ፍችልኝ
ruclips.net/video/g5yimM_CO1I/видео.htmlsi=vtWcpaHeqZSRqJTu 👈
አህቴ እንደት ነሺ ሰላም ነው እሲክ መልሺልኝ አይጥ ልብሴን ቧንቴን ☝ በላችብኝ
ruclips.net/video/ifvqmME17uY/видео.htmlsi=UTEeKXuQCpMnqaO0
አሰለምአለይኩም አልመዬ እስር ነሽ በጠም ጨንቆኛል ሁሌም ያምያው ህልሜ ያስፈረል ግን አሁን ጨንቆኛል በሀያ ገረ ውፊጮ ቤት ሄደን ልነስፈጨው ሁለት ሰው ስውር መብረት ሄዴብን ለቀን ልኔድ ስል ነቀው እነ ሌላ ደሞ ያውድሜ ሰርግ ይመስለል ይጨፈረሉ እኔን ደሞ ያአጎቴ ልጅ እያስፈረረኝ ከግብ አውጠኝ እኔም ተነድጄ ልጄ ገ ብሄድ ይሸለኝል ብዬ እያሄድኩኝ በትሪ ያስኩት ድንገይ ውለቀብኝ ዞሬ ስያይ ከወለዬ አለ ልጅ እያተከተለኝ ነው ልደፈረኝ ነው ልሮጥ ስል ልጄ ከፊለፊ አገኝውት ከፊለፊቱ ያቆያ ወሀ አለ በጠም ያቆያ ወሀነው አትግበ ስልም ልጄ ውሀ ጠምቶኝል ስጭኝ ስል እቤት እሰጠለው ስልም ዘሎ ገበ እኔም ልጄን ለመውጠት ስገበ ከወሀለዬ ምከተለው ልጅ ደረሰ ደረስኩብሽ ብሎኝ ስንጨቀጨቅም ነቀው በለትደር ነኝ ህመምተኝ ነኝ ፊችልኝ
አላህ ይፈውስሽ ዱአ እብዥ ፈተና ነው ህመምሽ ብቻ ሳይሆን የገንዘብ እጥረትም አለ
በህልም በተደጋጋሚ ዱአ እያረግሽ እየሁሽ ይሉኛል ምንድነው ውዴ
ምኞትሽ ይሳካል ዱአሽ መቅቡል ይሆናል
@HalimaTube-hs8dw አሚን የኔውድ አሚን
Wude be helme buzuu kabtochii mandat mindin nw algebahum
ruclips.net/video/VPKoVoRc6HI/видео.htmlsi=2PCtk045owYe7xvp
ሰላም ❤❤❤ ነሽልኝ ዬኔ ቅመም። የፈታሽልኝን አይቻለው። አዎ እውነት ነው። ባለትዳር ነኝ የጎቴ ልጅ ባለትዳር ናት በእንግድነት እቤቴ በመጣችበት ጊዜ ድንጋይ እንደ ልብስ ለብሳ ሰውነቷ ሁሉ ድንጋ ሆኖ እኔ ቡና እያፈላሁላት እሷ ጫት እየቃመች እኔ በመሃል ቆይ እሄ እንደሸሚዝ የለበሽው ይከብድሻል ላውርድልሽ እያልኳት በግድ እምቢ ልብሴ ነው ተይው አይከብደኝም እያለች ታግዬ ከላይ የለበሰችውን ድንጋይ አወረድኩላት። በእውነታው ሃቄን ከልክላኛለች። ስለምትፈቺልኝ አመሰግንሻለው። ❤❤❤❤❤
ከዚህ በሀላ በመካከላችሁ ደስታ ይፈጠራል
❤❤❤❤❤
ሀሊማን አደኔ የሜወድ እጅ ወደላይ🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋
አመሰግናለው ለምትወዱኝ አላህ ይውድዳችሁ😘😘😍😍🙏
በርችልኝ የኔ እህት የበርካታ ህልሞች ሱሴ ነው አላህ ይጨምርልሽ
😘😘😘
Enkuan dehna metash yene konjo
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ተባረኪልኝ
👍👍👍
Halimaye hlemen fchlgn behlme ከትርሴ ውስጥ በመጀመሪያ ስጋ ሚመስል ነገር ወጣ ከዛ ረጅም የተጠቀለለ ፀጉር እየወጣ ነበር ከዛ አዛውንት መተው ፀጉሩን ቆረጡልኝ ከዛ ብናኙን እየተፋው ነቃዉ hamuye abaksh melsilgn andatalfign
የሩቅያ ታካሚ ነሽ? ካሆንሽ መፈወስሽን ያመለክታል ካልሆንሽ ደግሞ አንድ ሰው በሕልሙ ውስጥ ፀጉር ከአፉ ውስጥ ሲወጣ ካየ, ይህ ሸክሙን የሚጫኑትን ጭንቀቶች እና ችግሮች ማስወገድን ሊያመለክት ይችላል. ይህ እይታ የህይወት መታደስ እና ከመከራ የነጻነት ምልክት ተደርጎ ይቆጠራል።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ውድድድድድድድ ነዉ የማረግሽ ❤❤❤❤❤
አላህ ይውደድሽ የኔ ጣፋጭ 😘😍🙏
❤❤❤
እንኳን ደና መጣሽ የኔ ወርቅ❤
አሠላም አሊይኩም ጫማየ እብሀር ገብቶብኚ አምልጦኚ ገብቻ አወጣሁት እዳታልፈኝ ፍቻልኝ የኔ ውድ እህት
ruclips.net/video/qpORQPVqqow/видео.htmlsi=HIzqbi2lkKcdVgtP 👈
በህልሜ እህቴ ስልኬን እሳት ዳር አስቀምጣ ግማሹን ስልኬን አቃጠለችው በጣም ተናድጂ ግማሹን ስልኬን ይዜ ስሄድ እሱኑም ሊባ ሰረቀኝ በናተ መክኔያት ነዉ እያልኩ እህቴን ጭቅላቷን እመታታለው በአላህ ሊንክ አዳትልኪልኝ ሰለሞባይል የፈታሽውን አይቸዋለው❤❤❤❤❤❤❤❤
ስልክ ሲቃጠል ሲጠፋ የሚያወራውን ቪዲዮ ካየሽ የምፅፈውም ከሱ የተለየ አይደለም ማማዬ
እህቴ የኔን ሳፈችልኝ ቀረሺ ያው ይበዙብሻል አውቃለሁ ኑሪልን ማሻ አላህ ብያለኩ ስለፍቾችሺ
ምን ነበር?
ትንሺ ልጂ አለኝ ሁለት አመት ያልሞላው እኔ እምኖረው ውጭ ነው ፀጉሩን ሙልጭ አዲርገው ላጭተውት አያለው እልጀ አባት ጋ አንዲ ላይ አይደለንም ግን ብዙ ጊዜ ጫማ ሊሸጥ እዳሰበ ነጭ ጫማ ለብሦ አይዋለሁ በወረቀት መልክት ስፅፍለት አያለሁ የፃፍኩትን ግን አልሰጠሁትም እና ካላበዛኩ እነዚክን ፍችልኝ ሌሎችን ቢቀሩ የልጀ ግን አስጨንቆኝ ነው አላህ ያለው ቢሆንም እና በርችልን እህታችን ስራዎችሺ አሪፍናቸው ማሻ አላህ
@Seada-m5i ruclips.net/video/uUKSk8RirZ8/видео.htmlsi=Zndr0JRXBgmnyPa7 👈
ruclips.net/video/vrOXDYK7IUM/видео.htmlsi=114EC5lexYVUXxXp 👈
ruclips.net/video/NGrzP3NPZXc/видео.htmlsi=2o3ySw-5WxU3IVgw 👈
ጀዛክ አላህ እህቴ
ሀሊማዬ በህልሜ ከባለቤቴ ጋር ቤት ዉስጥ ተቀምጠን ቤታችን በሩ ፊት ለፊት ስለሆነ የሰዉ አይን በዛብን ከሰዉ አይን ዛር እንበል ብየዉ ወበሮቹን እያስተካከልኩኝ አዲት ትንሽዬ ነጭ አይጥ አይኗ በጣም ያበራል እየሮጠችወደኔ መጣች በዙሪያየ በጣም ብዙ ድመቶች ነበሩ አዱ ልይዛት ሲል ፈራት የቀሩት ድመቶች ፈርተዉ ዝም ብለዉ ያያሉ እሮጣ እስሪ ገባች በጣም ጮኩኝ ሀሊማዬ ፍችልኝ በአላህ
አሰላም አሊኩም እህቴ በህልሜ አይጥ ወደማህፀኔ ልትገባ ብላ ጎረቤቴ ገደላት ቆየሁ ካየሁት ማህፀኔን ያመኛል
በህልም ውስጥ ያለ ነጭ አይጥ ህልም አላሚው ታማኝ ካልሆነ አጋር ጋር በፍቅር ግንኙነት ውስጥ እንዳለ ያሳያል ፣ ስለሆነም ጥንቃቄ ማድረግ አለበት ፣ እና ያገባ ህልም አላሚ አንድ ትንሽ ነጭ አይጥ ወደ ቤቱ ሲገባ ካየ ፣ ይህ ማለት ቀላል በሆነ መንገድ ማለፍን ያሳያል ። ከአጭር ጊዜ በኋላ የሚያበቃ ቁሳዊ ችግር። ድመቶቹ ጓደኛችሽ ናቸው ማማዬ
አይጥን በህልም መግደል ጥሩ ውጤት ያስገኛል እናም ህልም አላሚው በጠላቶቹ ላይ ድል እንዳደረገ እና መብቱን ከነሱ እንደሚወስድ ያሳያል። የችግሮች እና በመንገዱ ላይ የሚቆሙትን መሰናክሎች ማሸነፍ
ህልሙን ያየሽው ከታመምሽ በሀላ ከሆነ ትፈወሻላሽ ከገደለው ሰው ወይም በዙሪያሽ ካለ ሰው የምታገኝውን መፍትሄ
@@HalimaTube-hs8dw አመሰግናለው የኔ እህት
@HalimaTube-hs8dw ከመታመሜ በፊት ያየሁት
ዎአወወ አህለን እሰኪ የኪችን እቃ እንደ ጭልፋ ፣ ማማሰያ ፣ ማንካያ ብትሰሪልን ሌላው ወንድን ማውራት ብትሰሪልን ደሰ ይለኛል።
ውፊቷ 😀😀
አልገባኝም
ሀሊማይ የኔ ዉድ ሀሊማዬ በህልሜ የአዋቂዎች ዳይፐር አድርጊ በጣም ብዙ ሽንት ሽሸና አየዉ ምን ይሆን
እርግዝና
አሰላሙአይኩም ሀሊማዬ ፈት ነኝ ኡስታዝ ካሊድ እና ኡስታዝ በድሩ መጅሊስ ላይ ተቀምዉ ይመስለኛል የፈታሁት ባል በደጅ ጥግ ይዞ ራሱን ዘንግቶ ተቀምጧል እኔም ኡስታዞቹን በአላህ ቁርአን ቅሩበት ብዬ ስለምናቸዉ ቀላል ነዉ አንቺ ሱራ ነጅም ቅሪበት ይሉኛል በናንተ ያምራል ብዬ እሱ ወዳለበት ቦታ ወሰድኳቸዉ ሌላም ጀምዐ ነበራቸዉ ቁርአን ሲቀራ እሱና እህቱ እየጮሁ ነበር እሱን ማንሳት ሲያቅታቸዉ አንቺ ካላገዝሽን ማንሳት አንችልም ብለዉ እኔ ስይዘዉ ተነሳ ከዛ ኡስታዙ እጄን ይዞ ሰዐትሽ ዉስጥ ምን እንዳለ አታዉቂም ክፈቺዉ ብሎኝ ስከፍተዉ በወረቀት የተከተበ ነገር ነዉ ተበላሽቶ ጥቁር አረንጓዴ ቀለም ሆኖ ፈሰሰ አየሽ ጉዱን ይለኛል እሱም ተሽሎ ከአባቴ ጋር ድፎ በላ።የተፈቱን አይቻለሁ ስላላገኘሁ ነዉ
ከሱ ጋር ትመለሻለሽ በጣም ከይር ነው የመለያየታችሁ ምክንያት የሆነው ችግር የሚፈስድበት ቀን ቅርብ ነው። ኢንሻ አላህ
@ ሹክረን የኔ ዉድ❤️
Aselamu aleykum halimaye bereka hugni berch mata behlme egnaw sefer wust 2 konjo wetatochn ayehu 1degnaw betam konjo new wededkut ymeslegnal esum wededegn ena gebeya lemehed dldy snshager ayehu beewnetaw alem alagebahumbeachrum bihon ezihu melshilgn link ataskemchilgn bealah
ሊንክ ለምን ጠላሽ የምፅፈው የማነበውን ነው ወይስ ቪድዮ ማየት ደክሞሽ ነው?
Wuy mare aydelem 2 hasab sleyaze new dldyun yeserashwn aychewalew lelawn slalagegnehut new kale gn lakilgn yhun
@@hayatsangaro2477 ruclips.net/video/Xj68FXwllNg/видео.htmlsi=Jb0V0o3MA5ZsmTbS 👈
ruclips.net/video/WCnVglQ5tNE/видео.htmlsi=CdjBI7Yqb9Mb-pqo 👈