ታጋሽ ለመሆን || ልብ ያለው ልብ ይበል || @ElafTube

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 ноя 2024

Комментарии • 121

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube 5 месяцев назад +17

    አህለን ያረብ ታጋሾች አድርገን እኛ የመዳም ቅመሞች በብዙ ነገር እንፈተናለን ብቻ አልሀምዱሊላህ ኢላሂ ተሷቢሮች አድርገን😢አሚንንን ያረብብ
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛክአላህ ኸይር ኡስታዛችን🎉

  • @BdbbBbsb-th9tm
    @BdbbBbsb-th9tm 5 месяцев назад +11

    ምርጥ ወንድማችን የልባችን መድህኒት ነህ አላህ እውቀተን ጨምሮ ጫመምሮ ይስጥህ

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 5 месяцев назад +49

    ወላሒ እኔስ ትግስት ሶብር የሚባለዉ ነገር ሙጥጥ ብሎ ከልቤ ወቷል ትንሽ ሲናገሩኝ መጮህ ማልቀስ ሆነ ግን አልሀምዱሊላህ በሰላቴስ አልደራደርም ወስዋስ ቢያስቸግረኝም ሰአቷ ግን አታልፈኝም አላህ ከታጋሾቹ ያድርገን ያርብ

  • @HussenMehmmed
    @HussenMehmmed 3 месяца назад +2

    አላህ፣ ይዘንልህ ወንድሜ መጨረሻህን አላህ ያሳምርልህ !!!❤

  • @FedluBedawe-sv7ni
    @FedluBedawe-sv7ni 5 месяцев назад +4

    ቡዙ ግዜ ሰጨነቅ ወለህ ኡሰተዝ የንተን ስሰማ እረገተን አላህ ይሰጠል ጀዘከለህ ኸይረ

  • @mita-nc3qq
    @mita-nc3qq 5 месяцев назад +6

    ሱለላህ አለሂ ወሰላም
    ሶሉ አለነብይና ሙሀመድ
    ወአላሊሂ ወሳህቢሂ ወሰለም❤❤❤

  • @BintHabib-ly9zu
    @BintHabib-ly9zu 4 месяца назад +2

    ወላሂ እኔ ስከፋኝም ይሁን ስጨንቀኝ የአንተን ሀድስ ስሰማ ልቤ ይረጋጋል አላህ በጀነት ያበስርክ

  • @ወሔሜናያጀገረዘበርሸረቱ
    @ወሔሜናያጀገረዘበርሸረቱ 4 месяца назад +4

    ያረብ ተበዳይእጂ በዳይ አታድርገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SonySony-u9u
    @SonySony-u9u 3 месяца назад

    ጀዛኩሙላኸይረን ኡስታዝ ሠምተዉከሚጠቀሙት ያርገን ያረብ

  • @tesbihcafe
    @tesbihcafe 5 месяцев назад +3

    አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ ከታጋሾች ጋር ነው 🎉

  • @FatumaAli-js7ld
    @FatumaAli-js7ld 4 месяца назад

    ጀዛከላ ወንድማችን አላህእዉቀትን ይጨምርልህ አላህ ይዉደድህ አላህ ይዘንልህ እድሜህን አላህ ያርዝምልህ

  • @መልካምንግግርሰደቃነ-ዀ7ጘ
    @መልካምንግግርሰደቃነ-ዀ7ጘ 5 месяцев назад +1

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @munakasim4411
    @munakasim4411 5 месяцев назад +5

    ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወረቢ አንደኛ ነኝ ወደ ኸይር መድረክ መሽቀዳደም እንዴት ያስደስታል ሰምተው ከሚጠቀሙበት ያድርገን

  • @FahhadS
    @FahhadS 5 месяцев назад +1

    ❤❤አሰላምአለኩምኡስታዝ
    ጀዛወትንአላህይክፈለወት
    ሀያተወይርዘም

  • @ወser-ey1yo9oc4ሰ
    @ወser-ey1yo9oc4ሰ 5 месяцев назад

    ጀዛኩምላህ ኸይር ጀዛ ፊዱንያ ወል አኼራ ያረብ
    ሱበሀን አላህ

  • @AminaHusein-p7v
    @AminaHusein-p7v 5 месяцев назад

    ጀዘከልሏሁ ኸይረን ፊዱንያ ወልአኸይራ አለህ ሰምተው ከምጠቀሙት ያድርገን አሚን

  • @zeynebabdullah6743
    @zeynebabdullah6743 5 месяцев назад

    ጃዛኩሙላህ ኸይር አላህ ከተጋሾች የድርገን

  • @AbdilakimMohamed
    @AbdilakimMohamed 3 месяца назад

    Masha Allah ❤❤❤

  • @AsAs-fb9qm
    @AsAs-fb9qm 5 месяцев назад

    አለህ ተታጋሾች የድርገን

  • @RUKIAAHMED-cl2xd
    @RUKIAAHMED-cl2xd 5 месяцев назад

    ጀዛካላህ ኸይር ወድሜ አላህ እድሜነ ጤነ ይስጥህ ከሞላው ቤተሰብህ ጋር ያረብ መሰሎችህን ያብዛልን❤❤

  • @መሬምከድሪ
    @መሬምከድሪ 5 месяцев назад

    ጅዛከላህ ኡሰታዛችን

  • @Sadanuru-xc8zg
    @Sadanuru-xc8zg 5 месяцев назад

    Mashaa Allah tabakarah raabbii siiraahajalaatuu usiitazii jzk 😭❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @FatumaAli-js7ld
    @FatumaAli-js7ld 4 месяца назад

    አላህ ሁላችንንም እንዲወደን በዱኣህ አሰታዉሰን

  • @fatumayimer1583
    @fatumayimer1583 5 месяцев назад +2

    ያረብ ሶብር ስጠኝ

  • @ጀሚላያሲን
    @ጀሚላያሲን 5 месяцев назад

    ሰለላሁአለይሂወሰለም

  • @amrimom11
    @amrimom11 5 месяцев назад

    ጀካከአላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅ

  • @Alikha-h1g
    @Alikha-h1g 5 месяцев назад +2

    አላህ ሶብር ዪስጠን

  • @zabeebazabeeba-iw4cj
    @zabeebazabeeba-iw4cj 5 месяцев назад

    ወለይኪምስላምወራህመትላሂ ወበርካትሁ ሱባሀን አላህ ። ሶብሩንአላህይወፍቀን ጀዛክ አላህ ከይር

  • @huloode
    @huloode 5 месяцев назад +5

    በጣም ትዕግስት አለኝ እላለሁ ግን የምናገርበት አድበት አጣሁ ስዉ ተናግሮኝ በዝምታ አልፋለሁ ግደሞ ጎዳኝ እንዳንደ የስዉ ንግግር እደሾህ ይወጋል ምን ባደርግ ይሻለኛል ያአላህ

    • @rukiya6481
      @rukiya6481 5 месяцев назад

      ሚስኪን ዉስጥሽን ነዉ የሚጎዳሽ አላህ ያክምሽ እኔም ነኝ

    • @huloode
      @huloode 5 месяцев назад

      @@rukiya6481 በጣም ዝምታም ይጎዳል አንዳንደ መናገር ባለብሺ ቦታ ላይ ተናገሪ እኔደሞ እሁን እመልስላቸዋለሁ እላለሁ አድበቴ ይተሳስራል ጎዳኝ አሁንስ ተስምቶኛል ለዱአሺም አሚንን

    • @Alikha-h1g
      @Alikha-h1g 5 месяцев назад

      አዉዝቢለሂ ምንሸእጠንእረጂም በሉ

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن 5 месяцев назад

    አህላን ወድማችን ጃዛህ ካአላህ ኻይር አላህ ሳምታው ካሚጣቃሙት ያድርጋን

  • @መልካምንግግርሰደቃነ-ዀ7ጘ
    @መልካምንግግርሰደቃነ-ዀ7ጘ 5 месяцев назад

    جزاكم الله خير

  • @BedriyaBedriya-s3n
    @BedriyaBedriya-s3n 5 месяцев назад

    Wealeykumu selam werahmetullahi weberekato "selelahu aleyhi weselem "
    "Allahume wefiqna sebren azima"
    "Allahume afrig aleyna sebr"
    "Allahume atina sebren jemila"
    "INELLAHA YUWEFE SABIRINE BIGEYRI HISAB"

  • @MaRa-yx3zn
    @MaRa-yx3zn 5 месяцев назад

    ጃዛኩም አሏህ ኽይረን ኢላፍ

  • @SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz
    @SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz 5 месяцев назад

    jazake allh wesetaze allh yetbekeh

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 5 месяцев назад

    ጀዛክ አላህ ኸይር ወድማችን

  • @samerasamera-wj9ho
    @samerasamera-wj9ho 5 месяцев назад

    ጀዛኽላኸይረን 🎉

  • @AhemedYonis
    @AhemedYonis 4 месяца назад

    Salelahu alehi waselam

  • @nakigandajoan2938
    @nakigandajoan2938 5 месяцев назад

    Masha Allah Allah🤲🤲🤲🤲

  • @Elham_545
    @Elham_545 5 месяцев назад

    Alah hoye mulu tegst setegni berahmeth yareb🙏🙏🙏🙏

  • @SukriyahSusu
    @SukriyahSusu 5 месяцев назад

    አህለ ወሳህለ ጀዛኪላ አላህ ከሰብረኞች ያድርገን

  • @ፋጡማተሾመ
    @ፋጡማተሾመ 5 месяцев назад

    ጀዛከላህ ኸይር ወንድም አላህ ይጠብቅህ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 5 месяцев назад +5

    አህለን የኢላፍ ቤተሠቦች❤❤

  • @qwqw2031
    @qwqw2031 5 месяцев назад

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ሰለላሁአለይሂወሰለም

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 5 месяцев назад

    አህለን ወድማችን ☕☕☕☕ ጀዘካላሁም ኸይር 🌷🌷🌷🌷🌷አላህ ታጋሽ ሰወሽ ያርገን አሚንንን

  • @z-qh7dt
    @z-qh7dt 5 месяцев назад

    ጀዛከሏሁ ኸይር

  • @jemilamaru3609
    @jemilamaru3609 4 месяца назад

    ወላሂ ልክ ነው ሰብር ነው ያጣን ነገሮች የሚያልፉ ሁላ አይመስለንም

  • @RozaAa-m4o
    @RozaAa-m4o 4 месяца назад

    ኡስታዝሁሌሳጨቀኝ አተነው የምሰማው

  • @رحمهال
    @رحمهال 4 месяца назад

    አልሀምዱሊላህሙስሊምላደረገንጌታምስጋናየተገባዉነዉ

  • @Samar-p6t
    @Samar-p6t 5 месяцев назад

    Allah kamitagasut yadargn amiin yaa rab

  • @KedijaIbrahim-uy1rg
    @KedijaIbrahim-uy1rg 5 месяцев назад

    ማሸአላህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Khadeega-i3v
    @Khadeega-i3v 5 месяцев назад

    ሠለላሁ አለይ ወሠለም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jamojamoabb2609
    @jamojamoabb2609 5 месяцев назад

    አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወባራካቱሁ አድ ሶሀባ አቡዲአላህ ወንዲሙ አቡ ጃደል ኢብኑ ሶሀይል ልጂቺ ነቾ ታሪክ ነገርልን ባረካ አላህ ፍክ

  • @ArabuuUsmaan
    @ArabuuUsmaan 5 месяцев назад +1

    Ws wr wb

  • @Sadanuru-xc8zg
    @Sadanuru-xc8zg 5 месяцев назад +2

    Ws wr wb ❤❤❤🎉🎉

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 5 месяцев назад

    አላህ ሰብርን ትእግስትን ያድለን በራህመቱ ያከሪም

  • @munakasim4411
    @munakasim4411 5 месяцев назад +2

    አህለን ወንድሜ አባ ኢያድ

  • @HayathHi
    @HayathHi 4 месяца назад

    ያረብ አተሶብሩን ስጠኝ በራህመትህ

  • @محمدفون-ت6د
    @محمدفون-ت6د 5 месяцев назад

    ወአለይኩም ሰላም ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @radiahosin5350
    @radiahosin5350 5 месяцев назад

    አላህይምራን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Nasriyya-q1r
    @Nasriyya-q1r 4 месяца назад

    Subanallah jzkl

  • @Abu_camza
    @Abu_camza 5 месяцев назад

    Subhanalah

  • @TayibaBarato
    @TayibaBarato 4 месяца назад

    Ayallah❤❤❤❤❤

  • @አለሀምዲሊላ
    @አለሀምዲሊላ 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @امل-ذ5ض
    @امل-ذ5ض 5 месяцев назад

  • @AliAmarl-y5h
    @AliAmarl-y5h 5 месяцев назад +1

    Tikikili tikikili tikikili tikikili tikikili tikikili tikikili tikikili

  • @samsusamau2072
    @samsusamau2072 5 месяцев назад

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sada-vt1xo
    @Sada-vt1xo 5 месяцев назад

    yallah sebrn wefkegn

  • @አለሀምዲሊላ
    @አለሀምዲሊላ 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 2:06 2:06

  • @Ra7ema1995
    @Ra7ema1995 5 месяцев назад

    ወለክኩምሰላምወራህመቱላህወበረካቱ❤ጀዛክአላህኼይርውስታዝ❤❤❤

  • @AlfiyaAlfi-hd8hu
    @AlfiyaAlfi-hd8hu 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MedinaSied-m5g
    @MedinaSied-m5g 5 месяцев назад

    ያረብ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉አላህ,ሦብርስጠኘ,
    ☝☝☝☝☝☝☝

  • @AmenaLov
    @AmenaLov 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @romatiuae5342
    @romatiuae5342 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @FahhadS
    @FahhadS 5 месяцев назад

    አልሀምድሊላሶላቴአያልፈኝ
    ወስዋስቢያስቸግረኝም

  • @መልካምንግግርሰደቃነ-ዀ7ጘ
    @መልካምንግግርሰደቃነ-ዀ7ጘ 5 месяцев назад +1

    አህለን ወሰህለን

  • @Zebiba-j6n
    @Zebiba-j6n 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @hadya7223
    @hadya7223 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HonorHonor-e8k
    @HonorHonor-e8k 5 месяцев назад

    ጃዛከለዉ

  • @FouziaFouzia-g2w
    @FouziaFouzia-g2w 5 месяцев назад

    ያረቢ ሡብርን ሥጠኝ ኢማኔን ሙላልኝ

  • @SofiyaSofiya-ot6iu
    @SofiyaSofiya-ot6iu 5 месяцев назад

    አልሀምዱሊለህ ኤሄኘው ቸነል የልቤ ማዳኒት ነው ትንሽ ልቤ ሲተማም እተከምበተለሁኝ

  • @Rohmah-om7sq
    @Rohmah-om7sq 5 месяцев назад +1

    አረ ወንዴሜ አላህ እድሜህ ያርዝመው❤❤❤❤

  • @tayibuh-q9u
    @tayibuh-q9u 4 месяца назад

    እኔኳ ዱአ አድርጉልኝ እህት ወድሞቼ በትንሹ ይከፋኛል ወላሂ

    • @NewVip-dt2rc
      @NewVip-dt2rc 4 месяца назад

      አይዞሽእህቴእኔምነኝወላሂአላህሶብራንይስጠንያረብ😢😢😢😢

    • @tayibuh-q9u
      @tayibuh-q9u 4 месяца назад

      @@NewVip-dt2rc አሚን ዬኔዉድ

  • @Sufiya-fy6is
    @Sufiya-fy6is 5 месяцев назад

    አላ ይጣብቅህ

  • @zikra-q9v
    @zikra-q9v 5 месяцев назад

    አህለን ኢላፍዬ

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 5 месяцев назад

      እእእ ፕሮ ፋይልህ ስምህ አስተካክል ተው ተይ አላህን ፍሩ

  • @ከፈንኪስየለዉም
    @ከፈንኪስየለዉም 5 месяцев назад +2

    አረ እኔስ ሰብር አጣሁ ወላሂ በቃ ተስፋ መቁረጥ ብቻ አላህ ይዞልኛልጂ አለዛ እስካሁን አልገኝም ነበር በጣም ደከመኝ ያአላህ ያለሁበትን ሁኔታ ካንተ ዉጭ ማንም አይረዳኝም በዱአችሁ አስቡኝ በቃ የመጨረሻ ሁኔታ ላይ ነዉ ያለሁት ትግስቴ አልቋል ያረብ

  • @jubeidah8643
    @jubeidah8643 5 месяцев назад

    🤲🤲🤲🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌸🌸🌸🌸🌸

  • @lailaoroma1825
    @lailaoroma1825 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bahjagewar9524
    @bahjagewar9524 5 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @RUKIAAHMED-cl2xd
    @RUKIAAHMED-cl2xd 5 месяцев назад +1

    ሰለላሁ❤❤አለይሂ❤❤❤ወሰለም❤❤❤ሰለላሁ❤❤አለይሂ❤❤ወሰለም❤❤❤ሰለላሁ❤❤❤አለይሂ❤❤ወሰለም❤❤❤ሰለላሁ❤❤❤አለይሂ❤❤ወሰለም❤❤❤ሰለላሁ❤❤አለይሂ❤❤ወሰለም❤❤❤❤ሰለላሁ❤❤❤አለይሂ❤❤❤ወሰለም❤❤❤❤

    • @fanouseayela7005
      @fanouseayela7005 5 месяцев назад

      ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም
      ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም
      ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም

  • @AminahAd-bn2poያረብ
    @AminahAd-bn2poያረብ 4 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @امل-ذ5ض
    @امل-ذ5ض 5 месяцев назад

  • @MerdiaMF
    @MerdiaMF 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @musliyanasir9096
    @musliyanasir9096 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @ሶፊወሎየዋ
    @ሶፊወሎየዋ 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @hayat8436
    @hayat8436 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @امل-ذ5ض
    @امل-ذ5ض 5 месяцев назад

  • @KsaKsa-sp1wb
    @KsaKsa-sp1wb 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @رحمهال
    @رحمهال 4 месяца назад

    ❤❤❤❤