የ ብጫ ፅገሬዳ ዳንቴል ስራ ከነማጫወቻው ክፍል (1) diy Ethiopian crochet yellow roz flowers!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024
  • #crochettutorial #crocheting#crochettutorial #crochetflowerforbeginners #crochet #crochetearring #crochettops #crochetearring #crochettops #crocheting #crochetflower #crochetrose ##crochetflowerinhindi

Комментарии • 71

  • @abebasani717
    @abebasani717 3 года назад +1

    የኔ ውድ እጅሽ ብርክ ይበልልኝ በጣም ደስ የምትዪና የተረጋጋሽ እንዲሁም ሁሉም ማወቅ አለበት ብለሽ የምትዪ በጣም ደስ የምትዪ ሠው ነሽ ሌላው ደሞ እንዲገባን አርገሽ ተረጋግተሽ ነው ያሣየሽን እኔና ጓደኞቼ ባንቺ የመጣ ጀምረናል ወደ ፊት ብዙ ነገር እንደ ምታሣይን እርግጠኛ ነኝ

  • @ምስጢርቲዩብ
    @ምስጢርቲዩብ 4 года назад +10

    እህት አያይዝሽ እንደሱኮ አያፈጥንም ኪሮሹን ከላይ ጣቶችሽን ከላይ በጣም ያፈጥናል እኔም ድሮ እንደ አንቺ ነበር የምሰራው በጣም ልዩነት አለው በዚህ አያፈጥንም በተረፈ በርቺ እጅስራና ስፌት ውስጤ ነው ራሴን ማጋነን አይሁንብኝና ሰው ሁሉ ያደንቀኛል ያየሁትን ወዲያውኑ እሰራዋለሁ በርቺ ይህንንም አውቀዋለሁ በተለየ ዲዛይን ስትመጪ አይሻለሁ😍😍😍😍

    • @Sarafamily3029
      @Sarafamily3029  4 года назад

      Eshi wede

    • @sabujmiah6366
      @sabujmiah6366 4 года назад

      ሰላም ሰላም የእጅ ሰራሽ በጣም ደስ ይላል መሻላህ መሻላህ ብያለሑ ቪዲዬ ላኪልኝ መስራት እፈልጋለሑ ሐቢቢቲ

  • @diyethiopian929
    @diyethiopian929 5 лет назад +2

    ከለር ምርጫሽ በጣም ነው ያሳመረው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ

  • @hanayeuns3148
    @hanayeuns3148 4 года назад +1

    በርች እህቴ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክልሽ እናመሰግናለን

  • @ummabilaal6016
    @ummabilaal6016 4 года назад +2

    Ejish ybarek marrrrr

  • @FasiNico
    @FasiNico 4 года назад +2

    በጣም ነው የሚያምረው 👏

  • @diyethiopian929
    @diyethiopian929 5 лет назад +1

    በርቺ ጥሩ ሙያ ነው

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 3 года назад

    ባዳድዮሽ መስራት አይቻልምእዴ ወይም በሁለትዮሽ ❓❓❓

  • @እኔነኝያላህባረያያረህማን

    ሀይ እህት እኔ ምለዉ የትኛዉንም ዳቴል ሥጀምር ወደላይ ከፍ ሥል ይጨማደድብኛል ባላ በጣም ልሠራ እፈልጋለዉ ግን ሙራኔንነካዉ መፍትሄ ካለሸ ኩሸ በይኝ

    • @Sarafamily3029
      @Sarafamily3029  4 года назад +1

      እጅሽን እያላላሽ ስሪ እያራራቅሽ አትስሪ

    • @ለመኖርስትልታገል
      @ለመኖርስትልታገል 4 года назад +1

      እየቆጠርሺ ስሪ ላላ አርገሺ እኩል

    • @ማህተቤንትዩቢማህቴቤንትዩ
      @ማህተቤንትዩቢማህቴቤንትዩ 4 года назад +1

      ማርየ ክሩ እና ኪሮሹ ስለማይመጣጠን ነው እኔም እዳች ነበርኩ አሁግን ለመድኩ እድሜ ለፋሲክ ክሮሸት ይች እህታችን ገናሁን ጎራ እያልኩ ነው

    • @እኔማለትያውእኔነኝ
      @እኔማለትያውእኔነኝ 4 года назад

      አታጥብቂው ወደ ላይ ስመዥ ዳንቴን የሚያምረው ላላ ሲል ነው እህት

  • @astergebreyes1070
    @astergebreyes1070 4 года назад

    ስራሽ በጣም ጥሩ ነው :: ሰንሰለት ነው እንጂ ሰንሰል አባልም ምክንያቱም ሰንሰል ማለት ቅጠል ነው::

  • @susuali4308
    @susuali4308 3 года назад

    በጣም ነው የሚያምረው

  • @diyethiopian929
    @diyethiopian929 5 лет назад +1

    እንዴት አባቱ ያምራል ማን ነው የሰራው

  • @bahirtube4899
    @bahirtube4899 4 года назад +1

    በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺልኝ

    • @khalednaseer5382
      @khalednaseer5382 4 года назад

      egeshe yebarake ehete adereseshene beteseqamexelege dase yelale

  • @tubebb8358
    @tubebb8358 3 года назад

    እያንዳዱ ቦታ ላይ ቁጥሩን ብትነግሪን አሪፍ ነበር ስለምትፈጥኒ ለመለየት ያስቸግራል ለለማጅ

  • @adissapp6197
    @adissapp6197 4 года назад +2

    ማሻላህ ኑስኪ

  • @tarekekanshamago1834
    @tarekekanshamago1834 3 года назад

    Alecareshim macarashashin asaye

  • @hemananteneh21
    @hemananteneh21 2 года назад

    mishet kaleshi ebakshi

  • @tubebb8358
    @tubebb8358 3 года назад

    ቆይ ሶስት ጠቅለሽ ካሾለክሽ ቡሀላ ስንተኛው ደረጃ ነው በዛኛው ሳይድ የምታሾልኪው

  • @ekranmohammed7840
    @ekranmohammed7840 4 года назад

    እህት ክር ኪሎሽ የይነው የሚገኘው።ሳውድ

  • @degmudela2207
    @degmudela2207 4 года назад

    ዋዉ እህቴ አድናቂሽ ነኝ

  • @mmb509
    @mmb509 5 лет назад +1

    በጣም ያምራል እኔ ያንቺን እሩብ አልችልም በጣም ጎበዝ እሺ በርቺ ውዴ

  • @እኔማለትያውእኔነኝ
    @እኔማለትያውእኔነኝ 4 года назад

    የኔ ቆጆ እናመሰግናል

  • @dubaioutube3331
    @dubaioutube3331 4 года назад

    እንደገና ጀመርሽ እየተከታተልኩሽ ነበር መጀመሪያ ሥድሥት ሠራሽና እንደገና ሠርተሽ ደግሞ .....

  • @danayitmekebeb3980
    @danayitmekebeb3980 4 года назад +1

    Wow

  • @FasiNico
    @FasiNico 4 года назад +1

    ምርጥ ስራ 👏💝💝💝

    • @Sarafamily3029
      @Sarafamily3029  4 года назад

      Amesegenalew fasi

    • @Sarafamily3029
      @Sarafamily3029  4 года назад +1

      Share betaregilegn demo desss new yemilegn😃

    • @FasiNico
      @FasiNico 4 года назад

      @@Sarafamily3029 aregalew eshi. Kechalesh fb group alegn eza layem tesatefi sewich yemetuleshal

    • @Sarafamily3029
      @Sarafamily3029  4 года назад

      Eshi Fasiye group name lakilegn

  • @ometube6064
    @ometube6064 5 лет назад +1

    በጣም አሪፍ ነው
    ቤተሰብ እንሁን

  • @abitube3078
    @abitube3078 5 лет назад +1

    ያምራልዋውውው

  • @tigemaryam2041
    @tigemaryam2041 5 лет назад +1

    በጣም ያምራል በርቺ ለኛም ስላካፈልሽን እናመሰግናለን በቅርቡ እኔ አንችን እያይሁ እንደምሰራ ተስፋ አለኝ

  • @diyethiopian929
    @diyethiopian929 5 лет назад +1

    በጠም ቀላል ግን በጣም የሚማርክ ነው

  • @susu-zi5pb
    @susu-zi5pb 4 года назад

    ዉደ የረከቦት ዳቴል አሣይን ዉደዋየ

  • @umuneg
    @umuneg 5 лет назад +2

    ሲያመሰር የረከቦት አሳይን ውደ

  • @zuzubintgashaw9988
    @zuzubintgashaw9988 4 года назад +1

    እህት ይቅርታ ጀዋሌ ዳውን ሎድ አያደርግም በዋስተፕ ልታናግሪኝ ትችያለሽ

  • @HiwotFikir-xm3ut
    @HiwotFikir-xm3ut Год назад

    Part 2

  • @ተአብዬነፍስዬለእግዚያበሔ

    በጣም ያምራል በርቺ ግን ጥለቱ የት ነው የሚገኘው ሹክ ብትይኝ እራሴን ብችል ካንቺ ተምሬ😘😘😘

  • @harertube9137
    @harertube9137 4 года назад

    Full addres falige new

  • @rahmetmosha2203
    @rahmetmosha2203 4 года назад +1

    ጨርሽልን እህት

    • @Sarafamily3029
      @Sarafamily3029  4 года назад

      ቁጥር ሁለት አለ ገብተሽ እይዉ

    • @rahmetmosha2203
      @rahmetmosha2203 4 года назад

      @@Sarafamily3029 እሺ አመሰግናለሁ

  • @endalewbeza4374
    @endalewbeza4374 4 года назад

    አትፍጠኝ እጅሽን ይባርከው

  • @nudoalkatheri407
    @nudoalkatheri407 4 года назад

    Hi

  • @mekdimar8549
    @mekdimar8549 4 года назад +1

    Kir kayet new yemagegnaw iski nigerign

  • @kbretkbret6875
    @kbretkbret6875 4 года назад

    ፈጥነት ኣለሽ ኣበባው ሊገባን ኣልቻለም ከይቅርታ ጋ

  • @tube-oh3qf
    @tube-oh3qf 4 года назад +1

    ቀስ እየለሺ አሰይን ማሬ

  • @meronchache9577
    @meronchache9577 Год назад

    part 2

  • @harertube9137
    @harertube9137 4 года назад

    Hi

  • @fatiyaafatiyaa2237
    @fatiyaafatiyaa2237 4 года назад

    Hi