የአርሰናል ተከላካዮች የዛሬ ምሽቱ ፈተና | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 61

  • @Gangstabikrsa
    @Gangstabikrsa 18 дней назад +20

    አርሰናል የሚቸገረው በሚያጠቃ ቡድን አይደለም የሚከላከል ቡድን ነው የሚከብደው፡፡

    • @melesebelay3070
      @melesebelay3070 18 дней назад

      ምርጥ understanding 👌👌👌

    • @Afro-sport94
      @Afro-sport94 17 дней назад +1

      መንሱር ሁሌም የአርሰናል ውድቀት ነው የሚታየው። ቸልሲ በተከታታይ ሲሸነፍ፤ አርሰናል በተከታታይ አቻ የወጣባቸውን እርእሶች እያቸው። ሁሌም ክሽፈታቸውን ይመኛል።😊

    • @mubarekma3443
      @mubarekma3443 17 дней назад

      አልተሳሳተም እኮ ጎል አስቆጥሮዋል ልጁ​@@Afro-sport94

  • @AthklteAthklte
    @AthklteAthklte 17 дней назад +1

    የምርህን ነው እኮ መንሡሬ ያለስራቹ አትግቡ ደስ ይላል ሰው በስራው ማተኮር ይኖርበታል።

  • @nehushitantilahun1572
    @nehushitantilahun1572 18 дней назад +8

    አርሰናል የአጥቂ እንጅ የተከላካይ ችግር የለበትም፣ በተከላካይ በኩል ያለው ፈተና አይታየኝም

  • @AbdiMarco-o2n
    @AbdiMarco-o2n 17 дней назад +1

    መንሱሬ ፈተናውን በድል እንወጣለን ድል ለአርሴ

  • @Assad-h6w
    @Assad-h6w 17 дней назад

    Finally sle mbuemo awerah thanks mensure

  • @Tamirufkadu
    @Tamirufkadu 18 дней назад +2

    መንሱር አታዘናጋን ጨዋታው የሚጀምረው 2.30 ነው።

  • @Sami-h696
    @Sami-h696 18 дней назад +3

    Wtf መንሱሬ የአርሰናል ድክመት ተከላካይ ሳይሆን አጥቂ ነው😅😅😅

  • @jgeyasu5672
    @jgeyasu5672 18 дней назад +1

    Game starting 19:30

  • @DemelashAlemu-l6l
    @DemelashAlemu-l6l 18 дней назад +3

    እሚገርመው መንሱር ለወሬ ነጋሪ የምታስቀር አትመስልም።አርሰናልን በአንተ በኩል የማያስቸግረው የለም። አርሰናል ከልቡ ኳስ አዋቂ ያለበት እንጂ በፍርሀት የሚርበተበት አይደለም ከደጋፊው ጀምሮ ነገ ከውጤት በኋላ ምን እንደምታወራ እጠብቅሀለሁ? አቅም ስለሌለው ከፈረንሳይ ወደ አፍሪካ እንደመጣ ብታቅ ይህን ያህል አታወራም ነበር። የአፍሪካ ጫወታን አይተህ ይሆናል ብዬ አስባለሁና፤ ጉልበትና ጠረባ ዱላ አይጠፋህም።

    • @Ethiomenzumaneshida
      @Ethiomenzumaneshida 17 дней назад

      😅😅😅 መንሱር ይዞ የሚመጠው እርዕስ ሁለ ያስቀኛል። እጅግ በጣም ሲኒየር ጋዜጠኛ ሆነው ግን .....

  • @TehahassenBabi
    @TehahassenBabi 17 дней назад

    መሡሬ ተቸግሮም አርሴናል ባድ ጎል ልዩነት ያሸንፋል ግን ሳካን መተካት አርቴታ እራሡ ቢገባም አይተካው ቶሎ ገበያ መውጣት አለበት አዳዴ አርሠን ፊገር ያሉ ይመሥለኛል ኧረ ገዛ በሉት ጠሀ ነኝ ከሠፈራ

  • @samuelteame7210
    @samuelteame7210 18 дней назад

    My ARSENAL 🔥🔥🔥

  • @yassinmohammed7458
    @yassinmohammed7458 17 дней назад

    ምቤሞ ጎበዝ አጥቂ ነው! ነገር ግን ለአርሴናል ተከላካይ ያን ያክ ፈተና ይሆናል የሚል ሀሳብ ካለህ ይገርማል በአንተ ደረጃ ያለ ጋዜጠኛ!!

  • @Derejebirhanu-y9v
    @Derejebirhanu-y9v 18 дней назад +2

    3-1 አርሰናል ያሸንፋል

  • @NiftalemYaekob
    @NiftalemYaekob 17 дней назад +1

    arse yishenefal

  • @efrembabebe3809
    @efrembabebe3809 17 дней назад +4

    ይሄ ዘገባ ርእሱ እንኳን አይስብም፡፡ ሲጀመር የሁሉም ትኩረት የአርሰናል 3 ነጥብ ማግኘት ወይም አለማግኘት እንጂ የተከላካዮቹ ፈተና አይደለም፡፡ ምክንያቱም ቢያንስ የአርሰናል ተከላካይ የፕሪሚየር ሊጉ አንደኛ ነው፡፡ ስለተከላካይ ማውራት ካለብህ ክለብ ምረጥ ለምሳሌ ማንችስተር ዩናይትድ....

    • @Ethiomenzumaneshida
      @Ethiomenzumaneshida 17 дней назад +1

      አሁን አሁን ብዙ ሰው የመንሱርን ነገር እየተረዳ ነው። he is not a genuine journalist

  • @gezehagnshuramo7462
    @gezehagnshuramo7462 17 дней назад

    Zinabu ka south Africa gin LA saka me in Enfrmshn alek Ebki please

  • @SamuelAbate-pt4fe
    @SamuelAbate-pt4fe 18 дней назад +3

    የ አርሰናል ተከላካዮች ለ ብሬንትፎርድ ተከላካዮች ፈተና ናቸው ርዕስ ምሰጠውን ለይ
    ነገ ከ ውጤት ቡኋላ ምን እንደምትል እጠብቃለው

  • @Ethiomenzumaneshida
    @Ethiomenzumaneshida 17 дней назад

    መጀመሪያ ታምብኔሉን አስተካክል። ስለ መሲ የሚያወራ አይመስልም ?

  • @TekeleZetnae
    @TekeleZetnae 17 дней назад

    ሰለ ዝወወረ ምን አድሰ ነገረ አለ በአርሴናል ቤት

  • @HairedinAbdela-e4k
    @HairedinAbdela-e4k 18 дней назад +2

    መንሱር እንደምን አረፈድክ እኔ የምልህ የባርሴሎናው አልሞ መጨረሻው ሰኞ ይወስናል ተብሎ ነበር መጨረሻው ከምን ደረሰ

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 18 дней назад

      ነፃነው የፍርድቤቱ የባርሣንአቤቱታ ውድቅአርጎአል ።

    • @Gangstabikrsa
      @Gangstabikrsa 18 дней назад

      @@seifutilahun1204 3 ቀን አለው

  • @meftuhismail279
    @meftuhismail279 17 дней назад +1

    Mansure zendero Arsenal dubi ayhedim eende enda amnaw

  • @seyaKacgb
    @seyaKacgb 18 дней назад

    ❤❤❤

  • @SetotaKasahuna
    @SetotaKasahuna 18 дней назад

    ዛሬ ኣርሰ ከተ ሸኔፌ ደስታየ ኖ

  • @Ashagremare-lo3hh
    @Ashagremare-lo3hh 18 дней назад

    Come on gunners ✊

  • @DaniZer-n9z
    @DaniZer-n9z 18 дней назад

    He will pay as piano 🎹 for arsenal 😅😂

  • @negussiebekele4138
    @negussiebekele4138 17 дней назад

    ዛሬ አርሴ ነጥብ የሚጥል ይመሰለኛል

  • @Ahmed-b6w4m
    @Ahmed-b6w4m 18 дней назад

    Ahun yehe zefan hone mensur 😂
    Piano

  • @BezawitTesfaye-bp3qd
    @BezawitTesfaye-bp3qd 18 дней назад

    Arsenal ዛሬ ካላሸነፈ ሊቨርፑል ብቻውን ሊፎካከር ነው esu ደሞ ይደብራል 👍👍

  • @adamSunkemo-yi9wv
    @adamSunkemo-yi9wv 17 дней назад

    chawotaw sint sat new

  • @amirside5728
    @amirside5728 17 дней назад

    የኔ ብሬንትፈርድ አያሳፍረኝም ድል ለ ብሬንት ፈርድ

    • @lamino8813
      @lamino8813 17 дней назад

      እውነትም አላሳፈረህም😂😂😂😂😂

  • @amirside5728
    @amirside5728 17 дней назад

    መንሱሬ ካስ ታውቃለህ ይችላል ይሄ ልጅ በጣም

  • @lamino8813
    @lamino8813 17 дней назад

    ፕያኖው ሳይሻለሁ አይቀሪም

  • @Ethiomenzumaneshida
    @Ethiomenzumaneshida 17 дней назад

    ምሽች 5 : 00 ሰዓት 😅

  • @tsegaabate3875
    @tsegaabate3875 17 дней назад

    ታውቃለህ ነገ የምታወራውን ናፈኩ 😂

  • @nfabusiness7849
    @nfabusiness7849 18 дней назад +1

    0-3 arsenal wine trust me

  • @adamSunkemo-yi9wv
    @adamSunkemo-yi9wv 17 дней назад

    telegram says the game will taken at 2:30

  • @Ahmed-b6w4m
    @Ahmed-b6w4m 18 дней назад

    Piano 🎹 😂

  • @AbdulrazakSultan
    @AbdulrazakSultan 18 дней назад

    ኽዕብሽች

  • @mubarekahmed5688
    @mubarekahmed5688 18 дней назад +1

    Ay mensure ....manche becha aydelem antem y akom mewred yetaybehal
    Demo beleh beleh mbeumo ..piano mnamn eyalk gize takatlaleh ....yemtaweraw atah beka....

  • @rayajoni8025
    @rayajoni8025 17 дней назад

    አረ ይሄ ፈተና አይሆንም

  • @Miraclecrypto6
    @Miraclecrypto6 18 дней назад +1

    ዛሬ የአርሰናል ጎል ላይ 🎹piano ሊጫወት ነዋ 😂😂😂

    • @Wabi368
      @Wabi368 18 дней назад

      🤪😅

    • @lamino8813
      @lamino8813 17 дней назад

      ብሬንትፎርድ ከማንቼጋ ነው እንዴ የምንጫወተው??

  • @phakamisazweni
    @phakamisazweni 18 дней назад

    Pino sport zena hone😅😅😅

    • @Wabi368
      @Wabi368 18 дней назад

      😂😂

  • @MuluMulu-e2b
    @MuluMulu-e2b 18 дней назад

    ኧረ አተ ሰው ምን ሁነህ ነው

  • @babahope311
    @babahope311 17 дней назад

    የሻሼ ደጋፊ 😂thumbnail ወይ መንሱሬ😂😂

  • @YetimworkDebele
    @YetimworkDebele 18 дней назад

    1st comment