How long you cover up arsenal weakness, some of your logic is embarrassing in my opinion. In case you don't know timber was center back in Ajax. If any club who wants to win tittles they need to have good squad however Arteta is obsessed with CB and DM, for me that is a manager fault not injuries only. In my opinion Arsenal manager played or involved managerial staff all his career in possession based team, however he played more like mourinho or simeoni style football. I bet if this team was given to morinho he will win quadruple.
መንሱሬ በቃ አንተን ሳልሰማ መዋል አልችልም አኔ የ ዩናይትድ ደጋፊ ነኝ ግን ስለማነም ብዘግብ እሰማሃለው አመሰግናለሁ መንሱሬ እደኔ ሚወደው 👍
የክረሰትና እምነት ተከታዬች እንኳ ለብረሀን ጥምቀጥ አደረሳቸው 👏መንሱሬ ሰላም
መንሱሬ ሊቨርፑል በጣም አስደሳች ድል ነው ነገር ግን አሁንም የግራ መስመር ተከላካይ ያስፈልገዋል ዳሩይን ኑኔዝ ቆሚ ሆኖ መጀመር ነበረበት ግን ❤ቢሆንም አሪፍ ቅያሬ ነበር 🎉መሃመድ ሳላ ግን ቅያሬ ያስፈልገዋል ለምን ዝም እደሚለው አርኔል ስሎት ጥያቄ ሆኖብኛል 🎉🎉።
አርሰናል ግን ለምንድን ነው እንደዚ ሆኖ ራሱ ሁሉም የሚወደዉ የሚገርመኝ ነው የሰዉ ፍቅር ያለው ክለብ ይመቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤
ante becha neh meteweew
ሰላም መንሱሬ አርሰናል ወንጫ መብላት ከፈለገ ወትኪንስን መስፈረም አለበት ሚኪናቱም የርሰናል ጸር ስለሆና!!!!!!
ስላም መንሱሬ አርሰናል ዋንጫበልቶ የጣጋቤይመሲላል
መንሱሬ እንኳን ደህና መጣህ የኔ ሊቬ ዘንድሮ ከዋንጫ የሚከለክለው ማድሪድ ወደ ፕሪመርሊጉ ከመጣ ብቻ ነው ።
መንሱሬ በርታ ደሰ ይላል
ሽንታቸው የቀዘቀዘ እንደስተሪሊንግ አይነቱን እያስፈረመ ነጥብ ይጥላል 😡
ሰላም ሰላም መንሱሬ እውነት ብለኸዋል እኔ ምን ልበልህ ኳሱ አልቆ የነ ኢያን ራይት የነ ቲም ሼርውድ አስተያየቶችን ሁሉ አደመጥኩ ግን አርቴታ አሁን እንኳን ለጊዜው አጥቂ አያስፈርምም ወይ የኔ ጥያቄ ነው ቀንህ ይባረክ አንተነህ ያሬድ ከሰሚት
የአርሰናል ወጥነት እንጅ አሁንም እመነኝ መንሡሬ የሊበርፑል ነጥብ መጣል የማይቀር ነው የቅርብ ወራጅ አሁንም ቢሆን የኛ የዋንጫ ተፎካከሪአችን ሢቲ ብቻና ብቻ ነው
መንሱሬ ሰላም የክርስትና እምነት ተከታወች እንዃን አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ እስተሪግን የገደለው አርቴታ ነው አንድን ተጨዋች ሁለየ ቤንች ላይ የምታስቀምጠው ከሆነ በሞራልም በብቃትም እየወረደ ነው የሚህደው ሀበርት እያመለከበት ይመስላል አርቴታ አምስት አመት ግትር አቋም ይዞ መቸም የዋንጫ ተፎካካሪ አይሆንም ኦድጋርድ በሳካ ብቃት ነው የተሸፈነው
ታስባ አለኚ 😪😪😪😪
Mensure selam...gen migermew tenant ye tentu wutet tru bayihonm arteta mnm mareg alchalem mulu gmashochu benchochu ye acadamy ljoch nachew betam
Liverpool ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
መሱሬ እንዴት ነህ በትላንቱ ጨዋታ የኛ አልቢትር ምን አሉ እጂን ወዴት ያድርገው መልኬ ከለንደን
ጥሩ እይታ መንሱር የኔም ጥያቄ ነው ? ኦዲጋርድ በሁለተኛ ደረጃ ከእረፍት በዋላ ማርቴኔሌስ ?? ነበር ??? ትላለ ????
መንሱሬ አርጅክ መስለኝ በቃ ምላስክን ስቀል
Pls say something about CHRISTIE#10 Best and energetic midfielder , the bournemouth player wowwwww
Asc mensur ante ketenagerkew belay nin linil enchichalen neber
እኔ ግራ የሚገባኝ አርቴታ ከወጣት ቡድን የመጡትን እየቀየረ እንኳን ለምን አያስገባም ?አንዳንዴ ከማንችስተር መማር አለበት
ሰላም መሱሬ እኔ ግን የሚመስለኝ እድለኛ ኣይደለም ብንል ተገቢ ይመስለኛል ግን ኦዲጋርድ ብቃቱ ወርዶ ያየንበት ምሽት ነበር
Liverpool champion
የኔው ሊቨርፑል ወደፊት ግስጋሴውን ቀጥሏል ዋጫው የኛ ነው አርሰናል መቼም ዋንጫ አይበላም
እራየስ እና ሜሪኒኦ ካላጠቁ ኋላ ምን ሰሩ ?
ያለ አሰልጣኝና ያለ አጥቂ ከዚህ በላይ ምን ያድርጉ አሰልጣኝ ቢኖራቸው ምን ሊሰሩ እንደሚችሉ መገመት ቀላል ነው በአሁኑ ሰአት የአርሴናል ችግሩ አሰልጣኝ ብቻ ነው 100%
ዩናይ ኤምሬ ይችላል
Mensure Sterlingn atansaw tegntual
እውንነት በኒናገር አርሴናል ከቶቲናሓም በላየ በጉዳት ታሚሷል!😁😁😁😁😁😁
አዴጋርድ እኮ እንዃን የቀድሞዉን ሊሆን ይቅርና ሜዳ ላይ ኳስ እንዳይሰጠው በተደጋጋሚ ይደበቃል
Wowww.mensureee
ሊቨርፑል አሸንፎ ሳለ ስለወደቀው አርሰናል ቀድመህ መዘገብህ ቅር ቢያሰኘኝም ዲል ለሊቨር ፑል
የምጣዱ እያለ የእንቅቡ ተንጣጣ ማለት አንተን ነው!!አሸናፊው እያለ ስለተሸናፊው ተንጣጣህ እኮ!!
1 ጨዋታ ሲያሸንፉ back to the title race ትለናለህ የድጋፍ ነገር ሆኖብህ ። 🙏
አታለቃቅስ መሱሬ
come on Odiiiiiiiiiiiiiiiiiii😢
መንሱር አርሰናል ዋንጫ ማይበላዉ በደጋፊዎች ግፍ ነዉ አቤት እንዴት ነዉ የሰዉ ቲም ላይ ሚቋጥሩት እኔ ትላንት ሊቬ ከብሬንትፎርድ ጋ ሳይሆን ከአርሰናል ሚጫወት ነበር ሚመስለዉ አቤትት
selam beteseb! endet nachu? Bazi amat Arsenal ba gudat mikiniyat eyatamasa nwu. yihin degmo minim mareg ayichilim.emenugn techawachoch bayigodubet manim zare endamiyawera ayaweram neber.
ስለ ዋንጫ ሳይሆን አርሰናል Top 4 ይጨርሳል ወይ?? ምክኒያቱም እስካሁን በተጫወተው ጨዋታ best 11 ተጫዋቾቹን አሰልፏል ወይ? የአዕምሮ ዝግጁነት ፣ ጉዳት ፣ የታክቲክና የተጫዋች ቅያሪ ስህተት ፣ ቅጣት፣ የዳኝነት??? ስህተት ተዳምሮ እንዴት ሁለተኝነትስ??? መጨረሻውን እንይ
Mensure sila bournemouth 1 program siralin
እውነት ለመገር አርሰናል በድንቅ ብቃት ነበር የተጫወተው በእድል ነው አስቶንቪላ ጎል ያስቆጠረው ትንሽ ስህተት አርሰናልን ዋጋ አስከፈለው
Arteta meche new tegodto keklebachin yemisenabetew ?
ልክ ነህ የሻሼ ደጋፊ የሌብነት ዋንጫ የለመድክ ስለሆንክ አርሴናል አቻ መወጣቱ መሸነፍ ነው ለሻሼ ድል ስለሆነ በመሀይም የኳስአውቀትህ ስተጽፍ አፈርኩልህ
አረ በናትህ ድድብናህን እቤት አስቀምጠህ ውጣ ምን እንዲል ነበር የጠበቅኸው አርሠናል አቻ መውጣቱ እንደሽንፈት የሚወራው እኮ ከሚጠበቅበት ነገር አንፃር ነው አርሠናል ግዴታ ለዋንጫ ነው የሚጫወተው ለዋንጫ የሚጫወት ቡድን ደግሞ እየመራ አቻ ከወጣ ሽንፈት ነው ይሄ ለአርሠናል ሙገሳ እንጂ ነቀፋ አይደለም ሻሼ አቻ ብትወጣ እኮ የሚወራላት እንደ ድል ነው ከገባህ እንዲ ነው
Arteta eyale arsenal wancha liyagegn aychilm
z first omment
አይ መንሱር ለሲቲ ሲሆን 115 ክስ ትላለህ ለአርሰናል ሲሆን ጉዳት ትላለህ ሲቲም ተጎድቷል
ቤንች ላይ የአርሰናል ማለን የሚባለው አጥቂ ነበረ አላየኸውም እንዴ ለምን አልገባም?
አርሴናል ሲጀመር ወኔ የለውም ጨዋታ ሲጀምር በፍረሃት ነው እሚጀምረው ለዚያም ነው ነጥብ እሚጥለው???
Mensure aymeslegnem mekniatum yearyeta cheger yezewewer plan ena yewesane yeakadami lejoch lay emnet lenuro yegebal
መንሱር እመኑኝ ዋንጫው ወደ አንፊልድ ማቅናቱ አይቀርም የማይሆን ተስፋ አትስጥ
ለኔው ሊቬ ፕሮግራም ባይኖረውም ማሸነፋችን እንቀጥላለን
አርጤጣ ግን
ሰበብ fc😂😂😂😂😂😂😂
ደጋፊዉ ለኛ ዉድቀት ሲቆምሩ ወድቀዉ ቀሩ እኛ ሊቬዎች በደስታ ላይ ደስታ ነዉ የጨመሩልን ❤❤🎉🎉በዚህዉ እንዲቀጥሉ እንመኝላቸዋለን አርሰናል አመት ከአመት ይሻሻላል ሲባል ጭራሽ ዘንድሮ ደግሞ ብሶበት ተጨመላልቆ ቁጭ 😂😂😂
Askabach egna snabeshkachew eyekoretachu atabshku mnamn stl kermeh selam askebari mnamn tlaleh
ወያሊት🙃🤧
Ewenet le menager arsenal telant biashenfem minem ayametam neber. We are so bad
መንሱር አንተ የአርሰናል ውድቀት ያስደስትሃል።ግን ምን ያደረጋል የማንቼስተር ውድቀት አሳፍሮህ ነው።
አረ ተቃጠልቆኝ ውውውውው
እር እኔስ አሞኛል በ አርሰናል
የአርሰና የለቅሶ ጭቅጭቅ ዘገባ ፕሮግራምህ አሰልቺ አድርጎትል
በቃ እንጅ መንሱር ብዙ አታልቅስ እነሱ እንደሆኑ ዋንጫን ማየት በቲቪ እንጅ ለመሳም አይሆኑም አንተ ግን በጣም አዘንክ ግዘህን ሁሉ መድፍኛኛኛኛኛ እያልክ አታሰልቸን አቦ ስለደህና ቡድን tell us about Liverpool
እንዴት 60 ሺ ደጋፊ ይዘህ ልምምድ የምትሰራበት ሜዳ ለይ እየተጫወቱ 2-0 እይመራህ በተደጋጋሚ ውጤት ይጠፋል።
እጋርመል 😅😅😅
መንሱር መን ሁነህ ነው። እርስህ ሌላ የምታወረው ሌላ ግረው ገባን እኮ
የሊቨርፑልን የአሸናፊውን የ2025 የፕሪሚዬር ሊጉ የዋንጫ ባለቤትን ድል መዘገብ መተንተን ሲኖርብህ የተሸናፊዎችን ሽንፈት መተንተን ትርጉም የሀውም
What a games 😂 dramas
Liverpool last minute win
Arsenal 2,
0
Down 2 ,2
መንሳ እንዴት አረፈድክ ፤ ኦዴ በትላንቱ ብቻ ሳይሆን ከ ጉዳት ተመልሶ በቼልሲዉ ጨዋታ ከ ጉዳት እንደመመለሱ ድንቅ ብቃቱን ካሳየ በኋላ የወሃ ሽታ ሆኖብናል የ ኪቪዮር ጥቅም የቱጋር ነዉ? ቦታ ብቻ ለማጥበብ ካልሆነ ፤ መንሱሬ ትላንት የሊቨርፑልን ጨዋታ እያስተላለፋችሁ ያልከዉን እያሰብኩ ሲያጅበኝ ነበር ፤ ዳርዊን ኑኔዝ ይህ ጨዋታ ላይ አስቆጥሮ ጀግና መሆን አለበት ብለህ አምስት ደቂቃ ሳይሞላ Super -Sub ያሰኘዉን ጣፋጭ ሁለት ጎሎች አስቆጥሮ ያሰብከዉን አስካቶልሃል እና መንሱሬ ለ ኑኔዝ Give away አይገባዉም ? ፡፡
Alzer kedimowal mansur
ስማ ላንተ አልነግርህም አርሰናል ስኳዱ ምንግዜም ጠባብ ነው ይህ ደግሞ ከዊንገር ጀምሮ ይታወቃልኝ ስለዚህ ብሩን ወጣ አድርጎ መግዛት ነው ያለበትኝ አንተና መሰሎችህ ጉዳት ዳኛ እያላችሁ አርሰናልን ለሚሸነፍበት ነገር ምክንያት መስጥት አይሰለችህም
መሪነቱን ማስጠበብ አስተካክል 🙏
Yemn Meri new Meriwema YWNWA
Yegol merebun mastebek yalchalew ARSENAL new enji atashmonemunelet
Yebelew Artetan😂
7:31
አሻነፊው ሊቨርፑል እየላ የታሸነፈውን አርሰናልን ትታናትነለህ ይገርማል😮
አይ አለማዳመጥ ሊቨርፑልን ጨዋታ እሱ ነው ያስተላለፈው ከጨዋታ በዋላ ትንተና ሰቷል ቀባጣሪ
ደደብ
Abo comment Temechtognal
እኛ የሊቨርፑል ደገረፊዎች ለምን ይሔን ያህል under rate እንደምንደረግ አይገባኝም ያሳዝናል የሀገራችን ሚዲያ
ይድረስ ለመንሱሬ ከክብር ጋር
ያው ጨዋታውን በቀጥታ አስተላልፏል እኮ የኛን የሊቨርፑል ለዛ ይሆናል
Sela arsenal mawerat todala
ዋንጫው የሊቨርፑል እንደሆነ ቆየ ከታወቀ ለምን የውሸት ተስፋ ትሰጣቸዋለህ ለአርሴዎች😁😁😁😂😂😂🤣🤣 መንሱር 😂😋😋😋😋😋🙄🙄🙄
መንሱሬ ኦዴ እንዳልከውም ከጉዳት ከተመለሰ ጀምሮ ጥሩ አደለም በትላንቱ ጨዋታ ስተርሊግ ከሚገባ ጆርጊንሆ ቢገባ ጨዋታውን የመቆጣጠር እድል ይፈጥር ነበር በተረፈ ጨራሽ አጥጊ ግድ ነው
መንሱርየ ምናለ በለኝ ሊቨርፑል የሊጉን ዋንጫ አያነሳም እመነኝ ደሞ እንዳትረሳው
ለምን ተቀያሪ ከሌለው አተ እራስህ ለምን አገዛለትም
ምንድነህ
መንሱሬ በጣም ተናድሀል ስሜትህን ተቆጣጠር እንጂ 😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
How long you cover up arsenal weakness, some of your logic is embarrassing in my opinion. In case you don't know timber was center back in Ajax. If any club who wants to win tittles they need to have good squad however Arteta is obsessed with CB and DM, for me that is a manager fault not injuries only. In my opinion Arsenal manager played or involved managerial staff all his career in possession based team, however he played more like mourinho or simeoni style football. I bet if this team was given to morinho he will win quadruple.
አሁን ዝምበለን አንተ ቅሌታም የአርሴናል ጠላት ነህ እናውቃለን። ኤህ አርቴታ ፈጣሪ ከነ ዘር ማንዘርህ መቀመቅ ያስገባህ ሌላ ምንም አልልም። የማንንም መሳቅያ መሳለቅያ አድርጎን አረፈ ይሄ እበታም አሰልጣኝ😢
በቃ እንጅ መንሱር ብዙ አታልቅስ እነሱ እንደሆኑ ዋንጫን ማየት በቲቪ እንጅ ለመሳም አይሆኑም አንተ ግን በጣም አዘንክ ግዘህን ሁሉ መድፍኛኛኛኛኛ እያልክ አታሰልቸን አቦ ስለደህና ቡድን tell us about Liverpool