14ኛB ፈተና ገጠመኝ፦ ለበቀል ብሎ ስድስት እህትማማቾችን ጉድ ያረገ ወጣትና ማንነቱ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 дек 2024

Комментарии • 356

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 2 года назад +17

    እኔ ይህንን ገጠመኝ ውስጤ እየ ነደደ ነው ያዳመጥሁት ምንም እንኳን የእኔ ባይመሳሰልም በመደብደብ በመባረር በመሰቃየት ዱርድ ለዱር ዛፍ ለዛፍ አድር ነበር ምክኒያቱም እቤት ብገባ ይገድሉኛል ብየ እፈራለሁ ደም እንባ ያስለቅሱኝ ነበር ተራ በተራ እናት እና አባቴ ያሰቃዩኝ ግን ለምን እንደሆነ አልገባኝም በብቸኝነት ስሜት ከእህቶቸ ተለይቸ መታየቴ ከዛም እኔ ፍቅርን በፍለጋ ለማግኘት ከጎረቤት ሴት እህቶች ጓደኞቸን ሁሉ አብዝቸ እወድ ነበር ግን እነሱ ግን ቅናት እና ጥላቻ ያሳዩኝ ጀመር በተለያዩ ጓደኞቸ በመተት ተጫወቱብኝ ብቻ አልሞትሁም እንጅ ያልደረሰብኝ ስቃይ የለም ተንከራተትሁ አሁን ላይ ብቻየን ሁኘ ወ ደ ፈጣሪየ እያለቀስሁ ነው የችግሩ ምክኒያት ወላጆቸ ናቸው ምን ሁነው ነው ብየ ሳስብ የዛር ቡዳ አዳል ሞቴ ጠቋር አንበሶ ራይሄሎን ብዙ ዛሮችን ይገብሩ ነበር ሳልወለድ ለኪዳነ ምሕረት ስለት ልጅ ነኝ እኔ ምንም ሳላውቅ ዛርን እቀዋወም ነበር የፆለት ህይወት ባለማወቄ ወድቄ መሳለቂያ ሆንሁኝ እግዚኣብሄር ግን በህይወቴ ሁሉ አሉ ብወድቅም እያነሳኝ ከዛሬ ደረስሁ ተመስገን ነው እና ወላጆች አግባብ የቱሌለው ቅጣት የልጆችን ህይወት ያበላሻል እንግዲህ ፈጣሪ ይርዳን መጨረሻንንም ያሳምርልን አሜን🌾💚💛❤️

    • @StarCustomer-pc9ne
      @StarCustomer-pc9ne Месяц назад

      ሠላም እህቴ የፀፍሺው ሁሉ የኔም ታሪክነው እህቴ እባክሺ በፀሎት አስቢኝ ወለተ ማርያም እባላለሁ እባክሺ አስቢኝ😥😥😥🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mihretekasaye2767
    @mihretekasaye2767 2 года назад +27

    መምህር ተስፍየ እግዚአብሔር ይባርክህ ባነተ ትምህርቲ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል አስታማረኝ ቅዱስ ቁሩባ ከተቀበሉኩ 3ተ አመተ ሞላኝ ተመስገን ።

    • @marytsebel8504
      @marytsebel8504 2 года назад +1

      Egziabher yimesgen Enkwan le kibiru Abekash wey Abekah

  • @woldesenbet
    @woldesenbet 2 года назад +35

    የአምልኮ እና የምስጋና ስግደት ለእግዚአብሔር!!
    ቃሉ ለማይታበል ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    እውነቱ ለማይዛባ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    አድልዎ ለሌለበት ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    በምክሩ ለሚጠበብ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    በሥራው ለተደነቀ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ርኩሳንን ለሚቀድስ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የተዳደፉትን ለሚያነፃ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የተረገሙትን ለሚባርክ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ድውያንን ለሚፈውስ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ችግረኞችን ለሚረዳ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የድኩማን ኃይል ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የሐንካሳን ምርኩዝ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ያዘኑትን ለሚያጽናና ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የተከዙትን ለሚያስደስት ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ብቸኞችን ለሚያረጋጋ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የወደቁትን ለሚያነሣ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የጠፉትን ለሚፈልግ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የተራቡትን ለሚያበላ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የተጠሙትን ለሚያጠጣ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የሰጠሙትን ለሚያመጥቅ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የታረዙትን ለሚያለብስ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የተኙትን ለሚያነቃ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    የተጣሉትን ለሚያስታርቅ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ትሑታንን ለሚያከብር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ትዕቢተኞችን ለሚያዋርድ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ክፉዎችን ለሚያራራ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ቂመኞችን የዋህ ለሚያደርግ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    ሰነፎችን ለሚያበረታታ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል
    በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!!
    💚💛❤😇🙏🙏🙏ruclips.net/video/Qc7u3zqtViI/видео.html በዚህ ሊንክ ወደ ቻናሉ መቀላቀል እና ሌሎችንም ስግደት ማግኝት ይችላሉ!!

  • @zonephone4208
    @zonephone4208 2 года назад +25

    መምህር እንኳን ደና መጣች ለማመስገን ስደውል በላይብ ላይ ግን እድሉ አልደረሰኝም እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ አንድቀን እድል አገኛለሁ ብየ ተስፋ አለኝ የናንተን ገጠመኝ ሰምቸ እራሴን ቀይሬ ንስአ ገብቸ ስገው ደሙ ተቀብየ አለሁ ከዝህ 8 ወር ውሰጥ ነው የተቀየርኩት መምህር ተልብ ነው ማመሰግነው

    • @ኤፍታህወለተሥላሴ-ገ2ዀ
      @ኤፍታህወለተሥላሴ-ገ2ዀ 2 года назад +3

      እንኳን ለስጋው ወደሙ አበቃሽ የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን

    • @zonephone4208
      @zonephone4208 2 года назад +1

      @@ኤፍታህወለተሥላሴ-ገ2ዀ አሜን አሜን አሜን ግን ላይብ ላይ ለማመስገን ፈልጌ አልስካልኝ አለ በስደት አለም ነው ያለሁት አረብ ግን እግዚአብሔር ይመስገን የሆነልኝን ተምር ለመናገር ፍላጎት አለኝ በዝህ የጣፍኩት ድንገት የማየት እድል ከላቸው ብየ ነው መምህር

    • @የተዋህዶልጅ-ኘ1ዘ
      @የተዋህዶልጅ-ኘ1ዘ 2 года назад

      እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህን ይብዛልን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን🙏

    • @የድንግልማርያምልጅ-ጸ6ጸ
      @የድንግልማርያምልጅ-ጸ6ጸ 2 года назад +1

      ቆይ ግን እድለኛ ነሽ እህት ፀንተሽ መቆየትሽ እኔ መፅናት ነው ያቃተኝ

    • @ኤፍታህወለተሥላሴ-ገ2ዀ
      @ኤፍታህወለተሥላሴ-ገ2ዀ 2 года назад

      @@zonephone4208 ላይቭ ላይ በቴሌግራም ነው የሚሰራው እንደምንም ብለሽ ተስፋ ሳትሰለች

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 2 года назад +55

    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኩአን ለጴጥሮሰ-ጳውሎስ እና ለአባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ በዓል አደረሳቹ የከርሞ ሰው ይበለን 🙏🏽

  • @serkeabebe4919
    @serkeabebe4919 2 года назад +4

    መምህራችን ኑርልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ በአንተ በኩል ህይወቴ እየተለወጠ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 4ልጆች አሉኝ እነሱ ጋር አብሬ መፀለይ እና መስገድ ጅምረናል ነገር ግን ባለቤቴ የፀሎት ስዓት ሲደርስ እንቅልፉ ይመጣና ገብቶ ይተኛል መጅመርያም ለፀሎት ቤት ብዬ የስራሁትን ክፍል ባልሆነ ምክንያት አፍረስብኝ ያንተንም ገጠመኝ እንዲያዳምጥ ስከፍትለት ትረተረት ብሎ አጣጥሎብኝ ትቶኝ ይሄዳል ጭራሽ ገና
    ለገና ትጨቀጭቀኛለች እያለ ነው መስል አምሽቶ መምጣት ጀመረ ባሌን መመለስ ከበደኝ እባኪችሁ ፀልይልኝ ፡፡ ሌላው ደግሞ ከዚህ በፉት ሱሪ ለባሽ ነበርኩ ካቆምኩ 1ዓመት ሆነኝ እሁን ደግሞ ልበሽ ልበሽ ይለኛል ስፊ ሱሪ ዳሌ ከሚሽፍን አላባሽ ጋር ብለብስ ችግር አለው እስቲ ምከሩኝ መምህርስ ምን ትላለህ? ሱሪ ምቹ ነው አጠር ያለ ቀሚስ ከመልበስ ሱሪ አይሻልም እስቲ እንደኔ አይነት ስዋች ካላችሁ ፃፉልኝ በርግጥ ቅንድብ መቀንደብ ፡ ኩል መኳል ፡ ጥፍር ቀለም መቀባት ፡ ሊፒስቲክ ፡ ዊግ ትቻለሁ አመት አለፍኝ ይህ ሁሉ ምንም አያምረኝም ትቻለሁ ሱሪውን ግን የተውኩትን እሁን ክረምት ስለሆነ ከስራ አንፃር ብለብስ ችግር አለው እስቲ ንገሩኝ ነው ወይስ ይሄን በማድረጌ የተናደደው አጅሬ ነው ልበሽ ልበሽ እያለ የሚወስውስኝ መምህርም ካነበብከው እባክህ መልስልኝ፡፡

    • @ghhghy3086
      @ghhghy3086 2 года назад

      እግዚአብሔር ያበርታቸሁ በርቱ ባልሽን በፀሎት አስቡት የተዉሽዉን ተመለሰሽ አትጠቀሚ ታይት ከልብስሽ /ከሸማስሽ ብትለብሺ ችግር የለዉም ብዬ አስባለሁ

  • @ናኒ-ጰ1ኰ
    @ናኒ-ጰ1ኰ 2 года назад +65

    ስላም ላንተ ይሁን መምህሬ እንኳን ለአባታችን ለፀዲቁ ለአብነ ገብር መንፍስ ቅድስ አመታዊ ክብር በአል አደርስን🙏🙏ከፍተናው እምናማርበት እምንለወጥበት ያድርገን አምሮችንን ይክፍትልን

    • @asugualkeshi2082
      @asugualkeshi2082 2 года назад +3

      የኣቡነ ገ/መንፈስ የኣመታዊ ክብረ በዓል አደለም
      የቅዱሳን ሃዋርያት ጴጥሮስና ጳውሎስ ዓመታዊ ክብረ በዓል ነው

    • @sewmehon9860
      @sewmehon9860 2 года назад +6

      @@asugualkeshi2082 አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ም ያመት ነው ይነግሳሉ ዝቋላ ትልቅ ክብር ነው!

    • @አስበኝአምላኬ
      @አስበኝአምላኬ 2 года назад +2

      አሜን ፫👏🌾⛪

    • @ናኒ-ጰ1ኰ
      @ናኒ-ጰ1ኰ 2 года назад +2

      አሜን አዋን ይነግሳሉ ክብሩ ይስፍ የድንግል ልጅ ( አብነ ገብር መንፍስ ቁዱስ የአለም ብራን ናቸው ይሄው ለዘላለም ያበራል ስራቸው)(2) እልልልልልልልልልል👏👏👏👏 አመስግናለው sew mehon ለመልስሽ

    • @sewmehon9860
      @sewmehon9860 2 года назад +2

      @@ናኒ-ጰ1ኰ አረ ምንም አይደል ምስጋናውን የድንግል ልጅ መድሃኒአለም ይውሰድ🙏🏽 እኔም ውዴታዬ ነው መመለስ !!!

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 2 года назад +15

    በነገራችሁ ላይ
    ማዳሜ ሁለት መንታ አሏት በጣም ይርብሻለሁ ምሳው ብትን ነው ሚያረጉት #ማዳም በቃሪያ ታቃጥላችዋለች በጥረሰዋ በዶላ በኮረኩማ በማትመታቸው ነገር ዬለም በሰላሴ ሰም አሁን እኔ ጥዋት ጥዋት የሰኔ ጎልጎታ ጸልዬ ቤቱን ሰርጨው ልጆችሁም ማዳም የምር አሁን የምን መረበሸ ነው በሰነሰረአት ይበላሉ ይነሳሉ#በዚህ አጋጣሜ ልገራችሁ ብዬ ነው#እኔ ሀጢያተኛና በደለኛ ነኝ

  • @yeshemeda
    @yeshemeda 2 года назад +20

    እንኳን አደረሳችሁ ለአባታችን አቡየ ገብር መንፈስ ቅዱስ ወራውይ መታሰቢያ አገራችን ሰላም ያድረግልን መምህር እንኳን ደና መጣህ

  • @martaetopian6896
    @martaetopian6896 2 года назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ ብዙ ነገር ተምረናል እኔ ግን ልጁ እንደወንጀለኛ በፓሊስ መፈለጉ አሳዝኖኛል የልጅነት ጊዜውን ተነጥቆ አሁን ደግሞ እንደወንጀለኛ ሲሆን እራሳቸው ልጆቹ ሱባዬ ይዘዉ ተጨንቀው እሱን ማግኘትና ወደ መስመር ማምጣት ግዴታ አለባቸው እሱም ወዶ አይደል እነርሱም በሰዓቱ እደአለማዊ ተታለው አብረው ሆነዋል የነሱም ጥፋት ነው ግን እግዚአብሔር ይርዳው 😭😭😭መምህራችን ፀጋውን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጥልን ከክፋ ይጠብቅክ አሜን

  • @selam801
    @selam801 2 года назад +14

    እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን ወይኔ በፊት እኛ ቤት ደሞ ብዙ አይጥ ይመጡ ነበር ምንድ ነው እነዚህ አይጦች ቤታችን የሞሉ ምን አይቶት ነው እያለን ንቸገር ነበር ግን የበቀል መናፍሰት መሆኑ ሁላችን አናቅም ከዛ በጏላ ደሞ አንድ ቀን የታመመ ውሻ ቤታችን ገብቶ እናቴ ከሁለት ልጆችዋ ታምማ ልትሞት አለች አባቴ ደሞ ዳሞ የጻድቁ አቡነ አረጋዊ ገዳም ሆዶ ጸበል አምጥቶ ከሞት ተረፉ አረ ብዙ ነው መምህሬ ተናግሬ አልጨርሸውም ደሞ እዚህ ሁሉ ችግር እኔ ነው አሁን ምን እንደሆነ ያወቅኩት የእግዚአብሄር ቤተሰቦች አሰኳለ ማሪያም ከነ ቤተሰቦችዋ ብላችሁ በጾሎት አሰቡኝ

    • @mulukenbahru1939
      @mulukenbahru1939 2 года назад

      ከይቅርታ ጋር የኔ እህት /የኔ ወንድም የመምህርን ስልክ ብትሰጡኝ እኔ የክፍለሀገር ልጅ ነኝ አ አ ለግሌ ጉዳይ ስለምሄድ በዚያውም ከመምህር ጋር ነዋየ ቅድሳት ለመግዛት እንዲያመቸኝ ብዬ ነው ።

    • @natanemaraya615
      @natanemaraya615 2 года назад

      እግዚአብሔር ያስብሽ

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 2 года назад +7

    እግዚኦ ያደነግጣል ይከማ እያዳዳችን ቤት ይኖራል ፈጣሪ ሆይ ከሁሉችን ቤት ገብተህ ታንኳኳ ዘንድ ፈቃድህ ይሁን አሜን 🤲 ለመምህራችን ያገልግሎት ዘመኑን ይባርክልን አሜን🤲

  • @መሲየማርያምልጂ
    @መሲየማርያምልጂ 2 года назад +4

    ወይ ፈተና መምራሀህራችን ቃለ ህይወት
    ያሰማልን ወይ ፈተና በጣም ያሳዝናል
    እግዚአብሕር ለሁላችንም ለቡና ይስጠን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💚💚💛💛❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @kassaneshargawu498
    @kassaneshargawu498 2 года назад +4

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ። የተዋህዶ ልጅች እንኳን አደረሳቹሁ አደረስ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ

  • @procell803
    @procell803 2 года назад

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር እውነት ነው አንተ የምትለው ሁሉ እስማማለሁ የድንግል ማርያም ልጅ ማስተዋሉን ሰጦ ለንስሀ ሞት ያብቃን እኔስ ምንም ቃላት የለኝም እኔም በሰላም መጥቼ አባቴን ፀበል ወስጄ አስተምቄ ለቁርባን እንዳበቃው በፀሎትህ አግዘኝ ግን መምህር አባቴ ምንም ባድ አምልኮ አይወድም የእንጀራ እናቴ ናት እና ይሄንን ማስፈታት እፈልጋለሁ በፀሎትህ አግዘኝ

  • @ገነት-ኀ1ደ
    @ገነት-ኀ1ደ 2 года назад +1

    ከኔ ህይወትጋር ባይመሳስልም እኔ በጣም እገረፍ ነበር ከዳድዬ እዛፍላይ ከለሊቱ አራሰአት እዛፍላዬ አመሻለሁ ወይም እጫካውስጥ እና እመደር እየድና ከተኙ በላ እቀሰቅሳቸዋለሁ አቺ ልይ ግን ጤነኛ ነሽ ወይ እዴዚህ እምታመሽው ይሉኝ ነበር ጅብስ ቢበላሽ ይሉኛል ደሞ ስራ ሰርቼ አልመሠገንም ምንም ብሰራ አድቀን ጎሽ አልባልም አባቴን ልጅ ሆኜ እወደው ነበር ካደግሁ ጀምሬ በጣም እጠለዋለሁ እሰድበዋላሁ እሱም በወጣ በገባ ቀን ገለሞታው ይለኛል በጣም እናዳለሁ ደሞ እመደርም ሲሄድ እቤትም ሆኖ እሳ ልጄ አይደለችም ዘዋሪ ነች ይለኛል እና ደሞ ትንሽ ወድም አለኝ የሰፈር ሰዎች ሁሉ እነሱ ዘዋሪ ናቸው እያሉ በጣም እሚጠሉኝም አሉ እሚወደደው መሃከለኛው ወድሜ ብቻነው አብሶ እኔን ደሞ ያቃሽሹኛል ከዚያ እኔም ክፈ መሆን ለመድሁ ሰውን መስደብ መማታት በቃ ጎረቤት ይሔዱና ከወድጋ ተኝታለች ብለው ያውሩና ውሸትነው ስላቸው አያምኑኝም ከዚያ እመደር አራለሁ እስከአምስት ቀን ትምህርት እየተማርሁ ያው እሚያዝኑልኝም አሉ በፈር ሸሌ ሸርሙጣ ስባል ኖርሁ ደሞም ትንሽ አደግ ስል ወዶች ለደፈራ ይሞክሩሉ ትምህት ለመማር እራሱ ፈተና ነበር ለኔ ሰውነቴ ደሞ ወፈር ስል ከወድጋር ተኝተሽነው ሲሉኝ በጣም በቃ እናደዳለሁ ካዳድዬ ልጄ አይደለሽም ከመገድ ነው የተገኘሽው ይለኛል እና አሁን ደሞ ጥርጣሬ ይሆን እንዴ እያልሁ አድቀን መሃል እራሴን መቶኝ በሸኮር ትፍሼ ጠፍቶ ነበር እናቴ ቁቁ ብላነበር የሞትሁ መስላት ትንሽ ቆይቼ ደሞ ነፍስ ዘራብኝ እና አሁን በዱላ ባለመወደድ የተነሳ በ16 አመቴ ስደት ወጣሁ

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ 2 года назад +10

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችንእንኮንደናመጣህልን እንኳን አደረሳችሁ የእግዚአብሔርቤተሰቦች ለአባታችንለሀቡነገብረመንፈስቅዱስ

  • @የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ፈ1ቸ

    ሰላሙ የብዛልህ የኝ ምርጥ መምህርችን የ ኣገልግሎት ዘመንህ ቸሩ መድሃኒኣለም ይባርክልህ

  • @EyerusTaye-o2l
    @EyerusTaye-o2l 11 месяцев назад

    መምህር ከዚህ ገጠመኝ ብዙ ትምህርት አገኝቻለው ከማውቀው ሰው ህፃን የሁልት ወር ልጅን የሆኑ እናት ያደረጉት ነገር እስካሁን በጣም ጥያቄ ይሆንብኝ ነበር ለካ ውስጣቸው ያለው ቡዳ እና ኮተታቸው ነው እንደ ቀላል የሚታዩ የክፉ መንፈስን አሰራር ነበር አሁንም የሚደረግ ነው እንድመረምር ግንዛቤ ሰጥተሄኛል ፀጋውን ያብዛልህ ሩፋኤል ይጠብቅህ።

  • @mqdismqdis3886
    @mqdismqdis3886 2 года назад

    መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን. ልጁንም እግዚአብሔር አምላክ ለንስሃ ያብቃው በእርቅ አንድ እንዲሆኑም መልካም ምኞቴ ነው አሜን፫

  • @gedlekidusan1
    @gedlekidusan1 2 года назад +2

    የእግዚአብሔርን ቤተሰቦ በፃድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ስም ወልደ ተክለሃይማኖት ብላችሁ 1 አቡነ ዘበሰማያት ፀሉይልኝ!!!

  • @danimehari9714
    @danimehari9714 2 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአቢሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን በፀጋ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @ሀይማኖትየተክልዬልጅ
    @ሀይማኖትየተክልዬልጅ 2 года назад +2

    በእውነት እደምሳሌው የተማርነበት ነገር የለም ምርጥ ማብራሪያነው ፀጋውን ያብዛልህ እህቶቻችን እዲሁም ወድሞቻችን እኳን ወደመንቃት ሒወት መጡልን ደስ ብሎናል

  • @zed96
    @zed96 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ የተዋህዶ እቁ መምህራችን

  • @arsemawityemaryamlij806
    @arsemawityemaryamlij806 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን የኛ እንቁ እንኩአን ደህና መጣህልን እመብርሃን ትጠብቅህ ይገርማል ልክ የመምህር ዐብይ ይልማን ፕሮግራም እንደጨረስኩ አንተ መጣክ

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 года назад +4

    በሥላሴ ስም በጣም ድንቅ ና የሚገርም ገጠመኝ ነው በጣም ቡዙ ትምህርት አለው ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 💚💛❤🤲*📖 _ለፅንሰትከ~_ ገብረመንፈስቅዱስሆይ በብስራተ መልአክ ለተፀነስከው መፀነስህ እናበወርኃ ታኅሳስ ለተወለድከው ልደትሰላም እላለሁ*
    *_ለተኃፅኖትከ_~ገብረመንፈ ዱስሆይየቤተክርስቲያንመብራ* ት* *የምትሆንየተመረጠች* *የክብርት እናትህንጡት* *ባለመጥባትበመንፈስ ቅዱስ* *እንክብካቤ* *ስለአደግኸው* *አስተዳደግህሰላም እላለሁ*
    *ክቡር አባት ሆይ በጠንካራው* *የጽድቅ ክንድህ* *ደግፈህ ያዘን*
    *_ለዝክረ ስምከ* *ገብረመንፈስ ቅዱስ ሆይ* *በእንጨት ያይደለ* *የብርሀኑፀዳልእጅግ* *በሚያበራአምደብርሐንለተቀረፀስም* *አጠራርህ ሰላም እላለሁ*
    *ለስርእተርእስከ* *ገብረመንፈስ* *ቅዱስሆይ፡በቅብዐሃይማኖት፡ለለሰለ*ሰስርእተርእስህናበጠፈረክሣድህላይለሚገኘውርእስህሰላም* *እላለሁ*
    *የገብረመንፈስቅዱስ አምላክ ሆይ ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ ሰውረን ለዘለዓለሙም ይቅር በለን አሜንአሜን አሜን*🕯️🕯️🕯️

    • @babys7570
      @babys7570 2 года назад

      ጻድቁ አባቴ አቡነ ገብረ ገብረ መንፍስ ቅዱስ በረከትዋት አይለየን!!******

  • @hamletasfawe7538
    @hamletasfawe7538 2 года назад

    እውነትም ወይ ፈተና መምህሬ ዲያብሎስ በነገሮቻችን ሁሉ እየገባ መጫወቻ አደረገን ማስተዋሉን ይስጠን

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም ይገርማል ያሳዝናል እግዚአብሔር አምላክ ይህን እርኩስ መንፈስ ይሰርልን ስንቱን ጉድ አደረገ😢😢😢እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን በእውነት

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ

    መሞህሰፈረ በጣም ይገርማል መምህረ በእኔ እድሜ ልክ የጠፋብኝ ወንድም አለኝ ባገኘው ደስ ይለኝ ነበር ዛሬ20 አመት 21 ከዛም በላይ ይሆናል ከጠፋ እመብረሃን ከወንድሜ ጋር ታገናኘን😓😓😔

  • @rozayeslasabarya3467
    @rozayeslasabarya3467 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በጣም የሚገርም ነው በስመ አብ እግዚአብሔር ይገስጸው አይ መንፈስ ወገኖቸ እረ እንንቃ ስድስት እህታማች በአንድ ሰው እግዚኦ
    አንድ ዩቱብ ላይ ያየሁዋቸው እናት 3 ልጆቸን ያከራየሁት ሰው ሶስቱንም አስረገዛቸው ሶስቱ ባልተራቀ ጊዜ ውስጥ ውለዱ ብለው ሲናገሩ ሰምቸ በጣም ገርሞኝ ነበር አቤት አምላክ ሆይ ስንቱን ጉድ እናያለን
    እረጅም እድሜን ያድልልን መምህራችን

  • @dhdjj5980
    @dhdjj5980 2 года назад

    እግዚአብሔር ይሓልዎ ንሓውና 🙏
    መምህር ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ፈጣሪ🙏
    ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
    ድንግል ማርያም ትሓልወና 🙏

  • @meseretdaka2069
    @meseretdaka2069 2 года назад

    አቤቱ የቅዱሳን አምላክ ሆይ በቃልህ እንድኖር እርዳኝ አለም አታላይ ናትና የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ እባክህን አግዘኝ አትተወየኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ እህታቹ።

  • @nuthiyehun8333
    @nuthiyehun8333 2 года назад

    አሜን ሰላም እደር መምህራችን ምን እንደምል አላውቅም መምህር በምታቀርባቸው ሁሉ የኔ ህይወትናየቤተሰቦቸ አለበት እና እኛ ጎረቤት ቡዳ ሚባሉ አሉ ዛርም አለባቸው ሚያመልኩት ባይታወቅም ስሙ ግን ያመልካሉ እና በጣም ነው ምንቀራረብ አሳድገውናል አዎልደውናንም ሁላችንንም እስካሁ ሂወታ ችን ምስቅልቅል ነው በበለጠ የእህቴን ልጅ እሳቸው ናቸው ያዎለዱት ይዘውም ያሳደጉ እናበጣም ነው ሚታመመውበውር በወር እራሱን እና ነስ ሙቀት ህክምና ሲሄድ ምንም የለበትም ይባላል እና አንዴ መርጌታ ቤት ሄድን ሲጨንቀን ቅቤ ነገር ሰጡን እና በሌባ ታጣችሁ አናቱን ቀቡት አሉ ስንቀባው የንያ ሰትዮ ጎረቤታችን ማለት ነው በቀባነው እለት ሌባ ጣታቸው ታመም እና ሎሚ ሰክተውበት አየነው ከዛም በሆላ ይታመምል እና ቅዱሱ እሩፋኤል ጸበል ሄደን ተስለን መጣን እግዚአብሔር ይመስገን ተሽሎታ እንደበፊቱ አይደለም እና መምህር በታም ብዙ ነገር እየተማርንበት ነው

  • @sanamafthama1585
    @sanamafthama1585 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደና መጣክ እንልን አንተ ስጠፋ እጨነቃለሁ ምን ከገኝው እላለሁ ምክንያቱም ያለብህን ፈተና ሳስብ እግዚአብሔር ደብተራን ይቀልልን እውነት ወገኖች ከእግዚአብሔርም ጋር ተጣበቁ አንዳንድ ሰዎች ስለመናፍስት አሰሰራር ሲነገራቸው ምንም አይረዱም አይገባቸውም ውይይይ ተቃጠልኩ በእውነት

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህን እንኳን ደህና መጣህ የዛሬው ገጠመኝ በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር በቼርነቱ ከእንደዚህ አይነት ሰይጣናዊ ድርጊት ይጠብቀን ይሰውረን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @ዝናሽየድንግልማርያምልጅ

    እግዚአብሔር ይመሰገን
    አሜን አሜን አሜን👏👏👏💚💛❤💒💒💒💒

  • @HHh-te8sk
    @HHh-te8sk 2 года назад +5

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ዉዴ የተዋህዶ ልጅች እንኳን አደረሣችሁ አደረሠን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በአል አሜን💒💒💒✝️✝️✝️ ቸሩ ጸጣሪያችን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሠላሟን ይመልስልን 🇪🇹💚💛❤️🤲

    • @ghada1723
      @ghada1723 2 года назад

      የፍረሰ.አልጋ..ፍረሰ.ይሚግራበት.ነዉ
      ይግበዳል

  • @sebeletamrutamru8956
    @sebeletamrutamru8956 2 года назад +3

    ሰላም እንዴት ዋላችሁ እንኳን አደረሳችሁ ለአባታችን ለአቡነገብረመንፈስ ቅዱስ አመታዊ በአላቸው

  • @sebleworkie3181
    @sebleworkie3181 2 года назад +2

    እኳንለፄዲቁአቡነገብረመንፈስቀዱስ አደረሳቹ አደረሠን መምሕር እንኳን ደናመጣሕልን

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 2 года назад +1

    መምህራችን ሰላም ላተ ይሁን እኳን አደረሰክ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ክብረ በአል እዲህሁም ለዛሬው አርሴማ አደረሰክ መምህር ተስፋአ ስላሴዬ እድሜዬ ጤና ይስጥክ ጸጋውን ያብዛልክ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅክ አሚን

  • @salamfentun8512
    @salamfentun8512 2 года назад +2

    በጣም የሚገርምነው አስተማሪ ትምህርትነው 🙏🙏🙏🙏#⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️

  • @ኤፍታሕወለተኪዳን
    @ኤፍታሕወለተኪዳን 2 года назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወርሀዊ በአል እና ብርሀነ አለም ቅዱስ ጴጥሮስ ወጳውሎስ አመታዊ የእረፍት በአላቸው።🌿ነይ በደመና ነይ ለምስጋና🌿💚
    🌿የኖህ ዘመን እርግብ የሰላም ነሽና🌿💛
    🌿ያዲስ ኪዳን እናት የፍቅር ነሽና🌿❤
    🌿👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን ፫

    • @የቀርቆስልጅ
      @የቀርቆስልጅ 2 года назад

      አሜን/፫/እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን እህታችን🙏💜

  • @warkeshamisu4578
    @warkeshamisu4578 2 года назад +3

    ሰላም ዋለቹ የድንግል ማርያም ልጆች መምህር ከልብ እናመሰግናለን የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን አሜን ከአስቸጋሪ ጎረቤት ይሰዉረን የድንግል ማርያም ልጅ

  • @meretdustyY
    @meretdustyY 2 года назад

    ፍፍፍፍፍፍፍፍፍ. መምህር. አኔ. የሄው. የልጅነት. ቂም. አልወጣም. አለኝ. የሀነች. ልጅ. ከትመህረት. ቤት. ስንመጣ. ጎደዮኛ. ሰበሰባ. ደበደበቸኝ. ከዛንም. መሳቃ. መሳለቂያ. አረገቸኝ. አሸንፍኩኝ. አያለች. አኔን. አያለች. ተሰቃለች. በጣም. ፈተና. ሆነበኝ. ለጊዜው. አግዚአብሔር. የምያለፍ. አለፈ. ሑሉም. ነገር. አግዚአብሔር. የመስገን

  • @yemariyamhabteslase3440
    @yemariyamhabteslase3440 2 года назад +2

    አሜን,ቃለህይወት,ያሰማልን,መምህር

  • @abc12452
    @abc12452 2 года назад

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነዉ ከሁሉም ማብራሪያክ ያስደስተኛል።የኔ ቤተሰቦችም እኔን እና ወንድሜን እየቀጠቀጡ ነዉ ያሳደጉን እኔም ጎበዝ ተማሪ ነበርኩ ነገር ግን ከጊዜ ብኋላ ደነቆርኩኝ የት ትደርሳለች የተባልኩኝ ልጅ ኢሄዉ ስደት ላይ በባርነት እገኛለሁ አሁን ስረዳ አባቴ ወዶ አይደለም ለካ የሚመታኝ!ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሁን የአንተን ትምህርት ስከታተል ሁሉም ነገር ግልፅ እየሆነልኝ ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ እድሜ በፀጋ ያድልህ!!!🤲

  • @asugualkeshi2082
    @asugualkeshi2082 2 года назад +2

    #ወለተፃድቃን ብላቹ በጸሎታችሁ አስቡኝ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @عفافالمطيري-ص7ج
    @عفافالمطيري-ص7ج 2 года назад

    በእዉነት ቃለ ይወህት ያሰማልን መሀመድ ፀጋዉነ ያብዛል አጋልግልሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ አሜን እኛም ሰድት መልሰ ለክብሩ ያብቃን አለ ሰማኖን ልባችን ፅላት እፃፊልን እግዚአብሔር ከወጥመድ ይሰዊረን አሜን

  • @ጓልድንግልማርያምአደይ

    እንኳን አደረሰን አደረሳቹህ ለአባታችን ገብረ መንፈስ ቁድስ

  • @banchiayhutaye55
    @banchiayhutaye55 2 года назад

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @የደንግልማረያምልጀነኝ

    መምህረችን በእውነት እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልን ወይ ፈተን/ገጠመኝ/አሰታምረ እነ የነፈሰ ትምህረት ነው የዝምቱ መንፈሰ እግዝአብሔር ይግጸልን

  • @etsegenetregu1508
    @etsegenetregu1508 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን🕯
    መምህር እሁንም ማስተዋልን ልዑል እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ⛪️

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 2 года назад

    መምህሬ ቃልህይወት ያሰማልኝ መምህር በፀሎትህ አስበኝ እባክ እርዳኝ እኔ አጥያቴ የበዛብኝ ሰዉ ነኝ እደኔ እግዚአብሔርን የበደለ አለብዬ አልገምትም በፀሎትህ አስበኝ

  • @bere2532
    @bere2532 2 года назад

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚአብሔር፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ውባለም፣ተስፋ ስላሴ፣ገብረ መድህን፣እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ

  • @oneloverahel7468
    @oneloverahel7468 2 года назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልንን በየ ቤታችንን ስንት ጉድ አለ መምህራችን እድሜ እና ጤናውን ያብዛልንን

  • @እመቤት-ተ9ዀ
    @እመቤት-ተ9ዀ 2 года назад +2

    ሰላም መምህር እንኳን ለአባታችን ለፀዲቁ ለአብነ ገብር መንፍስ ቅድስ አመታዊ ክብር በአል አደረሰን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከነቤተሰቦችህ

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 2 года назад

    ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር የሚገርም ነው ብእውነት በጣም በዙ ትምህርት ናው ያለው እግዚአብሔር ብሁሎም ነገር ያስተምራል ብእውነት እናመሰግናል

  • @እማፍቅር-ተ1ገ
    @እማፍቅር-ተ1ገ 2 года назад

    እግዚያአብሄር ይመስገን ዝማሬ መልአክት የአሰማልን እህት ወንድሞቼ በፀሎት አስብኝ እፀተ ማሪያም ብላችሁ

  • @tuba9437
    @tuba9437 2 года назад

    መምህር ፀጋዉን ጨምሮ ያብዛልክ በዚ ገጠመኝ ቤተሰቤን አየሁት ስሩ እደተሸረሸረዉ መገድ እየሆነብኝ ነዉ ግራአ ገባኝ ብቻዬን መሰረቱን መልሶ ማነፅ አቃተኝ በፀሎት አስብኝ የመምህር ቤተሰብ የሆነአቹ ሁሉ ወለተ ማርያም እባአካአቹ 😭😭😭🙏🙏🙏

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    እልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏🌹🥀💐🥀💐🥀🥀🥀🥀🥀🥀🌹🥀🌹💐🌹🥀🌹🥀🌹🥀🥀👏👏👏👏🌹💐💐🥀💐🥀🥀🥀🥀🥀 ዝማሬ መላእክት ያሠመልን 👏💐💐🥀👏💐👏💐👏💐👏💐👏👏 የመዝሙር ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስም የተመስገነ ይሆን 💐👏💐💐

  • @martabrhanu798
    @martabrhanu798 2 года назад

    እንኮን በሰላም መጣክ መምህራችን በእውነት በጣም ደግጫለሁ ገርሞኛል እረ እውነትም ወይ ፈተና እግዚአብሔር ከዚህ ያውጣን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yoditogbakristos1809
    @yoditogbakristos1809 2 года назад +1

    መምህር ህንደምን ዋልክ ህንኮን አደረሰን

  • @ሀናቅዱስሚካኤልአባቴ
    @ሀናቅዱስሚካኤልአባቴ 2 года назад +3

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @መሲነኝየማዳምቅመም
    @መሲነኝየማዳምቅመም 2 года назад

    መምህር እኛ ተጠቅመናል መምህራን ን ተዋቸው እነሱ አልተያዙም እኛየተያዝነው እንማራለን 😘😘😘

  • @HautHapah
    @HautHapah Месяц назад

    መምራችን ቃለህ ይዎት ያሠማልን

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸዉ ቅዱሣን በተክርሥቲያናችን ሀገራችን ህዝባችን ትዉልዳችን እምንኖርበት ሀገር አሠሪወቻችን ደቂቅ አዳምን መላ አለም ሥለ መረጣቸዉ ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ኪሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠመማይ ሥለ ነብያት ሥለ ቅዱሥ አብርሀም ይሥሀቅ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ነብዩ ዳንኤል ሥለ ነብዩ ሙሤ ሥለ ቅዱሥ አሮን ሥለ ነቡዩ ኤልሣዕ ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሤለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ አቡነ አሮን ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥ ክርሥቶሥ ሠምራ ሠለቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊ ሥለ ቅድሥት ማርያም መንተፍረት ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ እዪልጣ ሥለ ቅዱሥ ቂርቅሥ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ደናግል ሥለ ጳጳሣት ሥለ ቀሣዉሥት ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ሥለህፃናት ሥለ ንፁሀን ብሎ ይማረን ይቅር ይበለን አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምን ሥጠን አሜን አሜን አሜን

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ሰላምህ ይበዛ ቃልወትን ያሰማልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን👏👏👏

  • @ወለተአረጋይወለተአረጋይ

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝምልን

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 2 года назад +4

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 года назад

    ስላም ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታት ይስጥልን እግዚአብሔር

  • @MmM-dx1vv
    @MmM-dx1vv 2 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ አሜን

  • @زهراءز-ث1ي
    @زهراءز-ث1ي 2 года назад

    መምህራን ቃልህወትያሰማሊን
    እግዚአብሔር ይመሰገን
    💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @ተመስገንጌታየ-ጐ4ለ
    @ተመስገንጌታየ-ጐ4ለ 2 года назад +3

    መምህርየ ቃለህይወት ያሰማለን ዕድመና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር

  • @ወለተእግዚ
    @ወለተእግዚ 2 года назад

    ቃል ሕይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን

  • @የsozዎችወዳጅ
    @የsozዎችወዳጅ 2 года назад

    እግዚኣብሔር ኣምላክ ይመስገን መምህሬ እንካን ደህና መጣህ መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግለግሎት ዘመንህ እግዚኣብሔር ኣምላክ ይባርክልህ

  • @አስበኝአምላኬ
    @አስበኝአምላኬ 2 года назад +1

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም የሚገርምና አስተማሪ ገጠመኝ ነው አሜን አሜን አሜን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏❤❤❤💛🕊🌷🌻🌹💐🍀🌾⛪⛪

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር በጣም የሚሳዝን ታሪክ ነው

  • @tigisteaafea8240
    @tigisteaafea8240 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቀፀሎት አስበኝ ወለተ ሚካኤል

  • @mekdsyatwhdolijmi5741
    @mekdsyatwhdolijmi5741 2 года назад +3

    እሚገርም ነው የዛሬው ለየት ያለመሰለኝ አቤቱ ጌታሆይ አነደሀጽያታችን ሳታይ እንደ ምህረትህ 😭😔

  • @hanicho4488
    @hanicho4488 2 года назад

    መምህር የምታቀርባቸው ገጠመኞች ሁሉ አስተማሪ ናቸዉ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏
    እኔም እርዳታህን እፈልጋለሁ ድሬዳዋ ነው የምኖረው ስልክህን ማግኘት ብችል ደስ ይለኛል ከምስጋና እና ከአክብሮት ጋር

  • @salme4126
    @salme4126 2 года назад +2

    እንኳን አደረሰክ መምህሬ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህልን ውድ መምህራችን በእውነት በጣም ያሳዝናል የእውነት የሚገርም ብዙ ምክር አለው ሁላችንም ይሄ ነገር ከቤታችን አይጥፋም ልቦናችንን ያብራልን አሜን ፫

  • @yemariyamhabteslase3440
    @yemariyamhabteslase3440 2 года назад +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ማርያም,ማርያም,ማርያም,❤ዝማሬ,መላእክት,ያሰማልን

  • @ejigayehuwoldeyesus6808
    @ejigayehuwoldeyesus6808 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ እውነት ነው በተለምዶ ሆኖ የጎረቤት እናትና አባት እየገረፉ አሳድገውናል እንላለን ጉዱን ሳናቅ ለካ ይህም አለ 🤔
    ይገርማል ይደንቃል የኛ ነገር ልጁ በጣም ያሳዝናል መንከራተቱ😭 ማስተዋልን ያድለን 🙏
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን 🙏

  • @ሐናባዬቲዩብ
    @ሐናባዬቲዩብ 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በጣም ይገርማል አስተማሪ ወይ ፈተና የሚያስብል ነው መምህራችን
    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ማቱሳላን እግዚአብሔር ይስጥህ ነይ በደመና ነይ ለምስገና አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @God-db9vp
    @God-db9vp 2 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @طيبهالطيبه-ط3س
    @طيبهالطيبه-ط3س 2 года назад +1

    በጣም ይገርማል ቃለህወት ያሰማልን መምህር

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 года назад

    ፈጣሪ ከዚህ ይሰውረን ቤተሰብ ባመጣው ጣጣ ምንም የማያቁ ልጆች በመናፍስት ሲቀጡ ያማል ፈጣሪ ከኛለይ ያርቅልን መምህሬ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @trahasgideyi4595
    @trahasgideyi4595 2 года назад

    እግዚአብሔር አምላክ ፅጋዉን ያብዛልህ መምህራችን

  • @ገነትሁለተማሪያም
    @ገነትሁለተማሪያም 2 года назад +2

    ቃልህዉትያስማልን መህምራቺን 🙏🙏🙏🙏🙏😭🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘❤❤❤

  • @Helene-wq8bu
    @Helene-wq8bu 2 года назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @prime5689
    @prime5689 2 года назад +1

    ቃለህይወትያሠማልንመምህራችን

  • @weleteslase21
    @weleteslase21 2 года назад

    በእዉነት ቃሐህወትን ያሰማልን እግረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @KindahaftiTesfay
    @KindahaftiTesfay 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሠላምሕ ይብዛ መምሕር

  • @ወለተኪዳንየድግልማሪያምል

    መምህራችን እኳን ደህና መጣህልን በጣም አስተማሪ አሳዛኝ ገጠመኝ ነው ግን በመሀከል ላይ ያሳዝነኛል ደግሞ ያስቀኛል በጣም የሚገርም ነው እኮ ሁሉም ሰው እኮ በሰይጣን ወጥመድ ውስጥ ነን እደው እግዚአብሔር አምላክ ከሰይጣን ወጥመድ የተፈታን ያድርገን የመምህር ተማሪ ዎች እኳን አደረሳችሁ የሀዋሪያት ፆም መፍቻ!

  • @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ

    እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን መምህርዬ ቃለ ሂወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ይህ እርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው ይገርማል ግን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እህቶቻችን ኣይዛቹሁ በርቱልን እግዚአብሔር ኣምላክ በቤቱ ያፅናቹ

  • @ውለትስላሴ
    @ውለትስላሴ 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የገርማል ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 2 года назад

    አሜን እግዚአብር ይመስገን መምህራችንቃለ ህይወት ያሰማልን ማስተዋል ያድለን

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 2 года назад

    መምህራችን በረታ ጉበዝ