ESAN TV የሲኖዶሱ መግለጫ እና የቀጠለው የአሥቸኳይ ጊዜ አዋጅ | Thu 06 Jun 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 июн 2024
  • #ESANtv #anchormedia #derenews #evntv #menaleshmeti
    ESAN TV የሲኖዶሱ መግለጫ እና የቀጠለው የአሥቸኳይ ጊዜ አዋጅ | Thu 06 Jun 2024

Комментарии • 130

  • @bithanyagetu4068
    @bithanyagetu4068 Месяц назад +36

    አበበ ገላው
    ብረት አነደበቱ መለስን የጣለው
    በለመደው ክንድህ አብይን ድገመው

  • @yemariam401
    @yemariam401 Месяц назад +14

    ኢዜማ እኮ የኣብይ ሂማን ሄር ነው

  • @user-yc1hh6ot5e
    @user-yc1hh6ot5e Месяц назад +27

    ብርሀኑ ሰው ለመሆኑ ሦስት የህግ ምስክር ያስፈልገዋል ከንቱ ሰው ነው

  • @zelekashzerihun5257
    @zelekashzerihun5257 Месяц назад +15

    የህወሀት ጦርነትጄኖሳይድ ከተባለ አማራን በማይካድራ በጭና በወለጋና በሻሸመኔ የተከናወነው ምን ሊባል ነው? አንረሳውም።

  • @mesimesi998
    @mesimesi998 Месяц назад +6

    ጀግኖቻችን እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤

  • @user-ui5xy1zu7b
    @user-ui5xy1zu7b Месяц назад +11

    ኧረ አሁን ዋና ትኩረታችን መሆን ያለበት ፋኖ ወደአንድ እዝ ጥረት ማድረግ አለብን። አገዛዙን እድሜ ለማሳጠር። ፋኖ እዝ ባስቸኳይ ወደአንድ መምጣት አለበት።

  • @ZEKIA-ub1gi
    @ZEKIA-ub1gi Месяц назад +17

    ብርሃኑ ነጋ ሳይሆን ጨለመ ነው😣

    • @lulahailu-jb4xh
      @lulahailu-jb4xh Месяц назад +3

      ብርሀንም አይደል ጨለማው ጨለመ😂

    • @Snako-cb1zn
      @Snako-cb1zn Месяц назад

      እውነት ነው 😂😂

  • @hfj4001
    @hfj4001 Месяц назад +8

    ሰላም ሰላም ፍኖውች

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 Месяц назад +8

    TPLF ለኢትዮጵያውያን ንፁሀን ሞትና ስቃይ ዋንኛው ተጠያቂ ነው አሁንም ያሉት አብይን ጨምሮ የTPLF. ካድሬውች ናቸው የኢትዮጵይ ህዝብ ይፋረዳቸዋል ይህ ሁሉ እልቂት ለታሪክ የተው

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu Месяц назад +4

    በትክክል አማራ ጠል የው ጎበዜንና ዘመነን እኮ የሚያሳድደው ስለአወቁበት ነው አማራ ጠል እና ስልጣን ናፋቂ ነው ግን በእሱ የስልጣን ጥማት ትውልዱን በትምህርት በስራ ጎድቶዋል የጊዜ ጉዳይ ነው ሁሉም የእጁን ያገኛል በተለይ ትውልዱን ጎድቷል

  • @tediabegaz8031
    @tediabegaz8031 Месяц назад +4

    የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ካበቃ በኋላ በህገወጥነት በውስጥ ለውስጥ መቀጠሉን ለአውሮፓና ለአሜሪካ መንግስታት እንዲሁም ለገንዘብ አበዳሪ ድርጅቶች ለIMF እና World Bank ባስቸኳይ ደብዳቤ የመፃፍ ዘመቻ campaign እንጀምር!

  • @user-ui5xy1zu7b
    @user-ui5xy1zu7b Месяц назад +4

    ህወሃት ነፃ መውጣት የማይችል ወንጀለኛ።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Месяц назад +2

    Thank you Jegnoch God bless you both

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Месяц назад +3

    God bless you Messay you said it all.

  • @fasilgultnhe9608
    @fasilgultnhe9608 Месяц назад +5

    አስታጥቄ የት ገባ በምርቃና አረገ እንዴ?

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 Месяц назад +1

    Fano 💚💛❤️💪💪💪

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 Месяц назад +5

    Bertu Bertu abiy must go

  • @nasserjemall4211
    @nasserjemall4211 Месяц назад +2

    Esan 👏👏👏❤️❤️❤️❤️

  • @yeshiyeshi1747
    @yeshiyeshi1747 Месяц назад +1

    Abe & mesay 🙏

  • @Xestra37490
    @Xestra37490 Месяц назад

    Thank you as always for a very informative program.

  • @betlhemhailemariam3866
    @betlhemhailemariam3866 Месяц назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MohammedAli12348
    @MohammedAli12348 Месяц назад +3

    Ezema እኮ ቁጥር 2 ብልፅግና ነው!!

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh Месяц назад +1

    ልክነህ

  • @Alex-zv1ly
    @Alex-zv1ly Месяц назад

    We love you our heroes!!!!

  • @user-hm1yb3nj7y
    @user-hm1yb3nj7y Месяц назад +1

    የነጋ ቦንጋ አጥንት ይፍረድ የፈርዳልም

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Месяц назад +1

    Ezema must be only Berhanu Nega

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn Месяц назад +1

    ድል ለአሳረኛው ፋኖ 💚💛❤️

  • @rahmarahma3427
    @rahmarahma3427 Месяц назад

    ኧረ እባካችሁ በየእስር ቤት ያለውን ወጣት እንድረሸኑ ትዛዝ ሰጥቷል እባካችሁ ድምፅ አንሁን

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 Месяц назад

    መታወቅ ያለበት ኢትዮጵያውያን የሆነውንን ሁሉ የሚያለያየን ቋንቋ ብቻ ነው።የቋንቋን አጠቃቀም ችግር ከፈታን: አብዛኛው ችግራችን ይቃለላል እላለሁ።

  • @user-qn7jr5te2d
    @user-qn7jr5te2d Месяц назад

    መረህ አልባ ሚዲያ!

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 Месяц назад +1

    አይ ብርሐኑ ነጋ60 ዓመት ሙሉ😅😅ስልጣን ፍለጋ😅😅

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 Месяц назад

    እኔ እኮ ኢትዮጵያኖችን የማየዉ በአንድ አይነት ነው የሰሜን ፖለቲካ ጠል ማለት ምን ማለት ነው.

  • @voiceforthevoicelesspeople8667
    @voiceforthevoicelesspeople8667 Месяц назад

    Eseyyy

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Месяц назад +1

    Welcome Jegnoch

  • @hhaaadd1212
    @hhaaadd1212 Месяц назад +1

    Victory to AMHARA-FANO ‼️
    We are all AMHARA-FANO ‼️

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 Месяц назад +2

    የኦሮሞ ወጣት 😭😭😭 በድሮን የአማራ ሕዝብ ለአብይ ሰልጣን ሢል ሊደበድብ ነው ???
    አሣፋሪ ነው ❤
    ዋጋ ትከፍላላችሁ ❤❤❤

  • @muluafessa
    @muluafessa Месяц назад

    አዋጅ የሚሻረው በአዋጅ ሰለሆነ የድብብቆሸ ጫወታ አይሰራም የሸቸኳይ አዋጁን በተመለከተ የቀረበ ሀሳብ ነው።

  • @user-pf9hj8rk1g
    @user-pf9hj8rk1g Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 Месяц назад +1

    ❤❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tigistaklilu6493
    @tigistaklilu6493 Месяц назад +1

  • @brunolotenzetti3335
    @brunolotenzetti3335 Месяц назад

    Viva Fano popolo del Amhara Ethiopian 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 Месяц назад +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tesfeshyaru9493
    @tesfeshyaru9493 Месяц назад +1

    Hezbu Tenkolachune Awekewtale Atelfu Deru kere Meshewed

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Месяц назад +1

    No Gurage support Berhanu Nega. Gurages never been racists. Maybe a few cadres

  • @Alex-zv1ly
    @Alex-zv1ly Месяц назад

    Birhanu Nega aroge wusha!!!!!

  • @user-hm1yb3nj7y
    @user-hm1yb3nj7y Месяц назад

    አቤ በማን ሜዳ ማን ያሸንፋል

  • @GtsadikGojame
    @GtsadikGojame Месяц назад +1

    ብርሀኑ ማለት አሳማ ነው

  • @user-ip5ch4qj3x
    @user-ip5ch4qj3x Месяц назад

    ሰላም
    ❤❤

  • @user-ui5xy1zu7b
    @user-ui5xy1zu7b Месяц назад +3

    ብርሃኑ የኢህአፓ ከሀዲ ወያኔ አዲስ አበባ ሲገባ የገባና ለህወሃት መጠናከርም አስተዋፅዓ ያደረገ የኢትዮጵያ ህዝብ ትግል ለብለፀቅግና የሸጠ አድርባይ ከሀዲ ነው። Down with him.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Месяц назад

    Tikikil Messay

  • @tomygemorawa4056
    @tomygemorawa4056 Месяц назад

    Down with EZEMA, NAAMA, APP, OPP, OLF, TPLF!

  • @Alex-zv1ly
    @Alex-zv1ly Месяц назад

    Birhanu Nega- moral yelewm!!! Bekumu motoal!!!!

  • @user-hm1yb3nj7y
    @user-hm1yb3nj7y Месяц назад

    የዘመነ ካሴን ኢንተርቪ እረሳችሁ

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh Месяц назад

    ስለሱ በተቃውሞ መቼ ተናገሩና ዛሬ ኮሚሽኑ ላይ ያዙኝ ልቀቁኝ

  • @user-qi2gz3zh9m
    @user-qi2gz3zh9m Месяц назад

    መሳይ ወይም አበበ አዲስ አበባ ላይ የቀድሞ የወያኔ( የህውሀት ) አባላት በሙሉ ቀድሞ በሚሰሩበት በየወረዳው በየመዋቅራቸው እንዲሰበሰቡ ተጠርተዋል ትክክለኛ መረጃ ነው አጣሩት???

  • @hl9677
    @hl9677 Месяц назад

    ፋኖ ተቆጣጠረ ስትሉን አልነበረም ?? እና እሱ በነገሠበት እንዴት አዋጁ ይቀጥላል ??

  • @Abisew
    @Abisew Месяц назад

    ብርሀኑ ከሰለቸውስ ሰው ነው እኮ እድሜ ልኩን ሲቃወም ይኖራል እንዴ?እንደ ከንድ ፓለቲከኛ ያገኝው ውጤት ብቻ አይበቃም ?

  • @aklilukasaye1224
    @aklilukasaye1224 Месяц назад

    አበበ ገላው ከመናገርህ በፊት አፍህን በብሩሽ በደንብ አጠበው ይሸታል እንቢ ካልክ ህወሀት ያጥብልሀል።

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 Месяц назад +2

    ብርሐኑ 😭😭😭ኢዜማ
    ባንዳ ቆሻሻ ሠው ፓርቲ
    እግዚአብሔር ያጥፋው

  • @semagnezelelew1863
    @semagnezelelew1863 Месяц назад

    ወደ ምክክር መምጣት ያለባቸው የሀሳብ ልዩነት ያላቸው እንደ ፋኖ አኦነግ አኢፌኮ ወዘተ እንጅ ከብልፅግና ጋር አንድ ሁነው የሚሰሩ እነደነ ብርሀኑ ነጋ ያሉ መሆናቸው የምክር ኮሚሺኑ ስራ ውሽክሽክ መሆኑን ያረጋግጣል

  • @robertaalt
    @robertaalt Месяц назад +1

    አብይ ቻዎ ያቺ ቀን መጣች ሽንት ቤትየሚያስሮጥህ ፤ ለምን ራስህ ጨርሰዉ።

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 Месяц назад

    ሰላም ውዶቻችን ፋኖ ከፍተኛ ጥንቃቄ ያድርግ በውጭ ሃገር እስክንድርን እንደግፋለን የምሉ ገንዘብ እዝህ ሆነው የሚያስተባብርት ሁለት ወጣቶች ሸፍጡን እስክንድር አያውቅም አብይ ግን ሾልኮ ገብቶ እዝህ ባሉ የአብይ ደጋፊዎች ትልቅ ጥረት ሸዋ ያሉትን ፋኖ ብትንትኑን አውጥቶ እንድመለሱ አብረው የምታገሉ መስለው ጉድ ልሰሩን ነው ሌሎችም በአራቱም አቅጣጫ ልሄዱ የተዘጋጁ አማርኛ በደንብ የምናገሩ ዲቃላዎች ለሄድ እየተንቀሳቀሱ ናቸው ለህዝቡ የተቆረቆሩ መስለው አደራ መሳና አበበ ይህን ነገር በአትኩሮት ተከታተሉና አጋልጡ ፕልስ በጣ በአደገኛ ሁኔታ ሚስጥር ጠብቀው ወደስራ ገብተዋል አደራ ትግላችንን እንዳያኮላሹ አይሆንምን ትተን ይሆናልን እንያዝ

  • @BemechalTsegaye-ib7dd
    @BemechalTsegaye-ib7dd Месяц назад

    Abiy enanten bisema tiru neber

  • @Alex-zv1ly
    @Alex-zv1ly Месяц назад

    Messay jegna!!! Arbedbdachew! Abbe pls Abiy Ahmed jorow lay chuhibetna endemeles difaw! Yante qall kebad new.😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh Месяц назад

    አበቃ እኮ አሁን አሳልፈው ሰጠውናል

  • @user-ec2jm5pb6l
    @user-ec2jm5pb6l Месяц назад +1

    የጨነገፈ ሰው ነው።

    • @Alex-zv1ly
      @Alex-zv1ly Месяц назад

      Birhanu Nega- chengaf!

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh Месяц назад

    አቤ ያስገድድሀል

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mohammedhassen7422
    @mohammedhassen7422 Месяц назад

    መሳይ ለፋኖዎች የአራት ኪሎ አዲሱን ፎቶ ላክላቸው😅 አልፎውት እንዳይሄዱ እባክህን !!!😂😂😂😂😂

  • @aleaaxx7239
    @aleaaxx7239 Месяц назад +1

    የቀዱስ ሲኖዶሱ መግለጫ ያሳፍራል !!!!!!! Shame on Ethiopian orthodox pops !

  • @gebeyehuzerihun7879
    @gebeyehuzerihun7879 Месяц назад

    አትሞኙ። በምዕራባውያን ፡ ተስፋ ፡ አታድርጉ ፡ ፡ አማራም ፡ ሆነ ፡ ፋኖ ፡ እነዲዳከሙና ፡ እንዲደቁ ፡ ትልቁን ፡ ሚና ፡ እየተጫወተች ፡ ያለችው ፡ አሜሪካ ፡ ናት።

  • @girmagumataw
    @girmagumataw Месяц назад

    ነዳጅ ኢ-ፈጃል እንጂ ኢመጣል የኢትዮጵያ ትንሳኤ

  • @mengeshawoldeabib4380
    @mengeshawoldeabib4380 Месяц назад +1

    እባካችሁ ደረጀ ሃብተዎልድን፣ መከላከያ እያልክ ዘና አትቅርብ፣ የአገዛዙ ሠራዊት ውይም የ አቢይ ጦር እንዲል ንገሩልን። አልሰማ ብሉዋል

    • @AbdullahiYusuf-jv1ov
      @AbdullahiYusuf-jv1ov Месяц назад

      የፈለገውን ብሎ ቢጠራም መከላከያ መከላከያነቱ ይቀጥላል

  • @user-ui5xy1zu7b
    @user-ui5xy1zu7b Месяц назад

    በዚያ ላይ የብልፅግና ሠዎች በሙሉዐእብድ ሙሰኛ በዘር የተጨመለቁና በዘረፋ የተካኑ በመሆናቸው የኢትዮጵያ ህዝብ አብልፅግናን አንቅሮ ተፍቶታል።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Месяц назад

    Tikikil Abe nothing legal in this satanic regime

  • @user-op7yt
    @user-op7yt Месяц назад +1

    ''አስር ያባረረ አንድ አያዝም ''አንዴ አማረ ለማጥፋት አንዴ ሰሜንን።Do not forget 95%ለ5%

  • @abdusaadem7943
    @abdusaadem7943 Месяц назад

    የአማራ ስልጡን ሕዝብ እንዴት በአንድ ጋላ ጸኦሮሞ መሪ ጭንቅላት ተበልቶ ተውጦ ለዝህ ሁሉ ሰቆቃ ይደረረጋል በጣም ይገርመኛል

  • @mohammedhassen7422
    @mohammedhassen7422 Месяц назад

    5m to 95m ጄኖሳይድ ነው ስለተባለ መሳይ ወዬልሽ።
    አበበ ግጥሞችሽ ለአማርኛ ዘፋኝ አልተቻለም? ጂል አቤ ቶክቻው ይግጠምልህ።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Месяц назад

    Useless parlamaint

  • @tesfeshyaru9493
    @tesfeshyaru9493 Месяц назад

    Kkkkkkk

  • @user-ui5xy1zu7b
    @user-ui5xy1zu7b Месяц назад

    እነተመስጌን እነአብይ ከተረጂነት እንውጣ ሲሉን ምን ማለታቸው ነው። በየቦታው በጦርነት ሠው እየፈጁ እያፈናቀሉ ትምህርት ቤት ክሊኒክ ሆሰፒታል እያወደሙ ይህን ሲሉን ምን ያህል ቢንቁንና ቢገምቱን ነው። ምንም እኮ የማናውቅ አደረጉን እኮ።

  • @user-ui5xy1zu7b
    @user-ui5xy1zu7b Месяц назад

    ሎርድስ ኦፍ በሚል መፅሐፍ ከምዕራባውያን እርዳታ ተብዬ ውስጥ ከአንድ ዶላር አርዳታ ተብዬ ለገበሬው የሚደርሰው አሥር ሳንቲም ብቻ ነው።

  • @Sisay-ur6ei
    @Sisay-ur6ei Месяц назад +2

    አቤ ልጅ ፊት እንዲህ አታውራ። ነገ ተነስቶ ደግሞ የሄ ወፈፌ እህል ወንዝ ውስጥ ጨመርኩ እንዳይል።

  • @teddy7551
    @teddy7551 Месяц назад

    Abebe, still expect democracy from a genocidal regime , shame on u

  • @hannaethiopia4321
    @hannaethiopia4321 Месяц назад

    አበበ እባክህ ይህ የውሸት ትንተና ይቅርብህ ላንተ የሚሆን አይደለም አልሆነልህም ያን የመሰልክ ሰው እዚህ ቦታ መዋል ያሳዝናል ይቅርብህ

  • @YohannesGKidan
    @YohannesGKidan Месяц назад

    ለምን አይሁዶች ትላለህ? የትግራይ ተረሳ - መሳይ

    • @kaleabwondimu7581
      @kaleabwondimu7581 Месяц назад +2

      If you really care about Tigray people First of you have to blame TPLF, and then PP...You have to blame also Tplf for its crimes committed against wollo Amhara and Afar, if you are human..

    • @Alex-zv1ly
      @Alex-zv1ly Месяц назад

      ​@@kaleabwondimu7581correct 💯

  • @AbdullahiYusuf-jv1ov
    @AbdullahiYusuf-jv1ov Месяц назад

    ጅላንፎዎች ናችሁ

  • @AbdullahiYusuf-jv1ov
    @AbdullahiYusuf-jv1ov Месяц назад

    አቤት መሳይ የሚሉት አሳማ ሲያስታውክ አዳምጡት
    አሁን ሰሜን ጠል የሚል ነጠላ ዜማ ለቋል ይሄ የረፈደበት ዥብ

    • @Snako-cb1zn
      @Snako-cb1zn Месяц назад

      ደንቆሮ ካድሬ ጡረተኛ ተነቃብሽ ብልፅግና 😏😏😏 አብይ ሰው በልቶ ያሳየን አውሬ

  • @AbdullahiYusuf-jv1ov
    @AbdullahiYusuf-jv1ov Месяц назад

    አዋጁ መቀጠል አለበት

  • @amanueltechans8193
    @amanueltechans8193 Месяц назад

    የጊዜ ጉዳይ ነው በትግርይ ህዝብ ደም ተጨማልቃቹ አትቀርም በፍርድ አደባባይ ትቆማላቹ

    • @GetuRidek
      @GetuRidek Месяц назад +1

      አንተ በ አር ሕዝብ ደም መጨማለቅህን አትርሳ አሁን እንኳን አደስቃይ ውስጥ ያቃጠልካቸው ራያ ላይ ያፈናቀልካቸው ማይካድራ ራሱ የትግራይን ህዝብ ያስራብከው በተለይ አር ላይ የሰራችሁት

  • @kirubealbekele4955
    @kirubealbekele4955 Месяц назад

    እንዴ አባ አብርሃም አቡነ ሉቃስን በስም ጠርተው ገስጸዋል።

  • @eliasabdullahi3311
    @eliasabdullahi3311 Месяц назад

    አይ መሳይ አስመሳይ እንድህ መቀለጃ ሆነህ ቀረህ

  • @Hrabrukytbark
    @Hrabrukytbark Месяц назад +3

    እኔ የምለው እናንተ ሰዎች ትናንት ከአብይና ከሰራዊቱ ጎን ቁማቹሁ ግፋ በለው ስትሉና የትግራይ ህዝብ ስታስጨፈጭፍ አልነበረም ወይ ታድያ አሁንስ መከላከያውንም ብይንም ያው የትናንቶቹ አይደሉም ወይ ወይስ ትግራይ ሲዘምት ጀግና ወደ አማራ ሲዘምት ወራሪ ማለት አያሳፍርም ወይ

    • @user-vq7ur1fl4l
      @user-vq7ur1fl4l Месяц назад +1

      hiwihatina ye tigiray hizib yileyayalau manuim ye tigiray in hizib gidel chefichif Yale yelem

    • @user-yc1hh6ot5e
      @user-yc1hh6ot5e Месяц назад

      ወያኔ ህውሓት ወጀለኛ ሌባ ዘረኛ ወንበዴ አስገጣይ ሰለነበረ ነው

  • @richzeleke4594
    @richzeleke4594 Месяц назад

    እሺ እናንተ ቡዶች ፡የገደል ማሚቱ

  • @gerrygessese4461
    @gerrygessese4461 Месяц назад

    Egypt sponsored Agency network ESAN

  • @AbdullahiYusuf-jv1ov
    @AbdullahiYusuf-jv1ov Месяц назад

    አቤት መሳይ የሚሉት አሳማ ሲያስታውክ አዳምጡት
    አሁንደግሞ ሌላው ሲያልቅበት ሰሜን ጠል የሚል ነጠላ ዜማ ለቋል ይሄ የረፈደበት ዥብ

  • @user-pf9hj8rk1g
    @user-pf9hj8rk1g Месяц назад

    ❤❤❤❤