Ethiopian Music : Fekerte Kassahun ፍቅርተ ካሳሁን (ቻለው) - New Ethiopian Music 2020(Official Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 455

  • @Lasta-tube
    @Lasta-tube Год назад +39

    ማርያምን ይሄ ስራ ስሜት ሰቶ ላዳመጠው እና ስደት፡ላይ ለሆነ ደም ያስለቅሳል😢

    • @abiboabibo
      @abiboabibo 11 месяцев назад

      😢😢😢😢😢

    • @YeshBrhane
      @YeshBrhane 9 месяцев назад +2

      😂በጣም ያስለቅሳል 😊

    • @דזייטנואייסו
      @דזייטנואייסו 9 месяцев назад

      😂❤❤
      תתקיים ​@@abiboabibo😂😂❤❤😂🎉 מי מו 😢😂😢😢😂 מי

    • @ساره12-ت2ت
      @ساره12-ت2ت 9 месяцев назад +1

      በጣም 😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭

    • @yeshakeassefa
      @yeshakeassefa 5 месяцев назад +1

      ❤❤❤

  • @ኢማንወሎየዋ-ቐ9በ
    @ኢማንወሎየዋ-ቐ9በ 4 года назад +11

    ዋው የኛ የሸቃሎችዘፈንነው አይዛሺ

    • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
      @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 2 года назад +1

      ደሞ ሠሞኑ ልጅነቴ አሥታዉሼ እየለቀሥኩ ነበር ድገት አግኝቸ አዬሁት እፍፍፍፍፍ ሙዚቃ ባላደንቅም ግን አባባሏ ዉሥጤን ነካኚ

    • @grandprime8274
      @grandprime8274 2 года назад

      ​@@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l እኔም

  • @አባቴሁሌምትናፍቀኛለህ
    @አባቴሁሌምትናፍቀኛለህ 4 года назад +12

    አሪፍ ነዉ በርች የኔ ቆንጆ ስደት መሰደዱ ቀላል ነዉ መመለሱ ግን ከባድ ነዉ ዋናዉ ጤና ነዉ ብቻ ሞልቶ ላይሞላ እድሜ መጨረስ ነዉ

    • @emuy438
      @emuy438 2 года назад

      በጣም የመመለስ ነገር ነው የከበደን

  • @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ
    @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ 4 года назад +49

    ወይኔ ቻለው አልሽው ስንቱን ያስችላል ይህ ስደት እኮ አይዞን የስደት እህቶቸ በፈጣሪ ተስፍ አይቆረጥም ይህም አልፎ ለሀገር እንበቃለን

  • @almitoshamsa9195
    @almitoshamsa9195 2 года назад +2

    ትለያለሽ በርቺ የዉስጤን ነዉ የገለጥሽልኝ የኔ ጀግና

  • @mohammedassenwolloyewcibac6495
    @mohammedassenwolloyewcibac6495 2 года назад +5

    ውድ እህታችን በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው ተመችቶናል፡፡ በዚሁ ቀጥይ….

  • @lubie31
    @lubie31 2 года назад +1

    Gobez nesh ye raya ambesa 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬fano 💪🇨🇬

  • @סיטוטאאלמו
    @סיטוטאאלמו 4 года назад +4

    ዋዉ ድምፅ ገና ብዙ ሊሰራ የሚችል ነው ያለሽ

  • @አላሀምዱሊላህያረብከቀሩት

    እሥኪ ልቤ ቻለዉ ሠዉ የወደደዉን መቸ አግኝቶ ያዉቃል ትዝታ ማንም የማይሠርቀዉ ቀሪ ሀብትነዉ።

  • @artisartis3410
    @artisartis3410 4 года назад +59

    ስደት ክፉ ቢሆንም ግን ከችግር አውጦኛል ብዙ ችግሮች ነበሩብኝ እግዚያብሄር ይመስገን ከነዛ ፈተና አውጦኛል

  • @berhanuadela8142
    @berhanuadela8142 2 года назад +1

    ልዕልትእየሩሳሌም እንደምን አደራችሁ ይህንን ሙዚቃ ለውዲቷ አስሚያት

  • @zebideryemaryamlj2981
    @zebideryemaryamlj2981 4 года назад +6

    እፍፍፍፍፍ አይ ትዝታ 🇪🇹💕🇪🇹💕🇪🇹🇪💕🇹🇪🇹💕👌👍

  • @አልማዝአባትዋንአፍቃሪ

    እህህህህ የሰው አገር የግር እሳአት ነው
    አች አገሬ ምድር መቸ ይሆን ተመልሸ የማይሽ አቤት ትዝታ እፉፉፉ

  • @seblelove8030
    @seblelove8030 4 года назад +17

    የኔ ቆንጅ አቤት ድምፅ እህህህ እውነት ነው ቻለው

  • @ያሬድነኝ-ኘ2ቀ
    @ያሬድነኝ-ኘ2ቀ 4 года назад +7

    ዎው በጣም አሪፍ ነው👏👏👏

  • @ሠምራየተዋህዶልጅ
    @ሠምራየተዋህዶልጅ 4 года назад +16

    አይ ስደት መቸ ነው የሚበቃን ወደ ሀገራችን የምን መለሰው😭😭😭😭😭😭

  • @lamlamep6111
    @lamlamep6111 4 года назад +19

    ውድ የሙስሊም ኢትዮጵያውያን እህት ወንድሞቸ እንኳን ለመልካሙ 1441ኛው በአል እንኳን በሰላም አስጀምሮ በሰላም እዚህ የጾሙ የመጨረሻ ሰሀታት አደረሳችሁ ብያለሁ !"ከልቤ ይህን በሽታ ሰላሙን እና ምህረቱን ይስጥልን ለእምየ ኢትዮጵያ ሀገራችን በእየ እምነታችን አሜን እንበል !!! ሰላም ለኢትዮጵያ ውዷ ተዋህዶ ሀይማኖት ተከታይ G&A ነኝ

    • @Fatima-nt6do
      @Fatima-nt6do Год назад

      ❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😱😱😢😫

  • @ፉኖ
    @ፉኖ 4 года назад +7

    በጣም የውስጤን የገለፀለኝ ሙዚቃ እፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭

  • @ServalmGnzeb
    @ServalmGnzeb Год назад

    የኔ ቆንጆ እኔ ላልቅስልሽ የኔ የወሎ ንግስት ማንም ከአንች ጋር አይወዳደረ በሰው አገር ያሉትን እህቶቻችንን ፈጣሪ ይጠብቃቸው ።በርችልኝ
    ማሬዋ እንወድሻለን እኛ ደሞችሽ ወሎየወች

  • @Feker-q3j
    @Feker-q3j Месяц назад

    ስንቱን ቻልነው በስደት የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 2 года назад +1

    ስርተሽዋል በርች
    ቅንብሮ 100
    ድምፅ ሽ 100
    🎧🎧🎧🎧🎧🎧 ሀገራችንን በከፊል አየነው ገጠሬ ነኝ ከመዳም ኩሽና

  • @የወልዲያሼጋ
    @የወልዲያሼጋ 4 года назад +4

    ወሎዬ!

  • @ክብሬነሽሀገሬ-ኘ5ሐ
    @ክብሬነሽሀገሬ-ኘ5ሐ 4 года назад +2

    ድምፅ .ብሎ. ዝም .ነው.💃.💃.💃.💃.🥳.💓.💚.💛.❤.🇪🇹

  • @Tube-bs1wd
    @Tube-bs1wd 4 года назад +1

    Berchi konjo sra new

  • @kaad6928
    @kaad6928 2 месяца назад +1

    Wow Bryan yamral ❤❤❤😭😭😭😭

  • @q8star127
    @q8star127 4 года назад +2

    ወይኔ ሀገሬ ብዙነገር አይቻለሁ በዝች እድሜዬ ግን ሀገሬን ፡ወገኔን ፡ባህሌን እሚስርሳኝ ነገር አላገኘሁም ከልብም እሚወጣ ስላልሆነ መቸም በስደት ላይ ምንም ቢደላህ ግን ወገን ከለለህ ሁሌም ባዶ ነዉ ፡፡በቃ ሆዴ ቻለዉ ያችን ምስኪን እናቴን እና ሀገሬን እስካያት ድርስ ፡፡ ጎደኞቸ ሁሉም አልፎለሀገራችን ያብቃን አሜን

  • @helenhayile8354
    @helenhayile8354 4 года назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😘😘😘yena konjoo mert

  • @ሰላማዊትመብራቴአምባሰልው

    የኔ ቆንጆ ያምባሰሏ እንቁ የሀገሬ ልጅ በጣም ይገርማል ድምፅሽ እስኪ የሰጎራ ልጆትች ካላችሁ ላይክ በሉኝ

  • @seada8544
    @seada8544 Год назад

    የኔውድ ሁላችንም ለሀገራችን ያብቃን😢😢

  • @Fatima-mk7xc
    @Fatima-mk7xc 2 года назад

    ክፉ ስደት አየ ትዝታ አሪፍ ስራ ነዉ እሕቴ

  • @Meeraalketbi-x4u
    @Meeraalketbi-x4u 4 месяца назад +1

    ወላሂ የልቤን ነዉ የዘፈነችልኝ❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @selamtarik5606
    @selamtarik5606 2 года назад +1

    ፋኒት ፍቅርተ በርቺ የኔ ጅግኒት ❤️❤️❤️

  • @woloyewa1023
    @woloyewa1023 4 года назад +5

    የኔ ቆጃ ስታምሪ ከድምፃሽ ካለባበስሽ አደኛ ነሽ ማር በርቺ

  • @Fነኝስደተኛዋእናቴንናፋቂ

    አሰላሙአለይኩም አይ የትአይተሺዉ ስደትን ሲያወሩት ሁሉም ቀላል ነዉ ለብራችሁ ብላችሁ ስደትያለንዉ እንኑርበት አትረብሺን አላህ አድቀን ለገራችን ያበቃንይሆናል እደኔ በስደትያላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ እራችሁን ጠብቁ

  • @ዜድየሚዳዋዜድየሚዳዋ
    @ዜድየሚዳዋዜድየሚዳዋ 4 года назад +1

    የኔ አንደኛ በርቺ
    ሙዚቃው ግን አይይ
    ቻለው ቻለው😢😢😢😢

  • @semirahussen7471
    @semirahussen7471 3 месяца назад +1

    Afffff.😢😢😢😢lahulum.alhamdulilah

  • @rajia8669
    @rajia8669 4 года назад +3

    አይ ስደት ቻለው ብሎ ዝም ነዉ የኔ ቆንጆ

  • @uaerose4662
    @uaerose4662 4 года назад +1

    የኔ ቅመም የሰፈሬ ልጅ አብሮ አደጌ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ፍቅርየ

    • @iloveyoumama6484
      @iloveyoumama6484 4 года назад +1

      ገና ጀማራናት አይደል ቆጆዲምፅአላትግን

    • @uaerose4662
      @uaerose4662 4 года назад

      አወ ማማ

  • @erjaboerkalo5889
    @erjaboerkalo5889 Год назад

    Very nice music from sauth africa

  • @GetachewTekeba-ck2qm
    @GetachewTekeba-ck2qm 3 месяца назад

    woww amazing fano fikert ❤❤❤❤

  • @tube-gh3he
    @tube-gh3he 4 года назад +1

    ዋው ምርጥ ድምፅ አለሽ በርች እህት

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj 2 года назад

    ዋው አይስደት።

  • @m_asm-u2i
    @m_asm-u2i 24 дня назад

    أي والله ❤❤

  • @robiniguse4340
    @robiniguse4340 4 года назад +2

    Egzabher yalew new mehonew enji sow yalew ayehone

  • @ይማምE
    @ይማምE 4 года назад +2

    በጣም አረፍነው በርቺ

  • @FatmaFatma-ll5ts
    @FatmaFatma-ll5ts 4 года назад +2

    ዋዉ ስደት ያማን ያላየይዪልን

  • @እሮባል
    @እሮባል 4 года назад +1

    ጉበዝ በርች አሬፍ ስራነው

  • @yaseen8826
    @yaseen8826 4 года назад +1

    አይዞሽ በርች በጣም ያምራል

  • @bayenaybralem4400
    @bayenaybralem4400 4 года назад +1

    ይመቺሺ

  • @zulzulzul600
    @zulzulzul600 4 года назад +1

    በርች

  • @ነጋየተክልየልጂ
    @ነጋየተክልየልጂ 4 года назад +1

    እግዚሐብሄር ካሰብሽበት ያድርስሽ አቦ 🤔አይ ስደት

  • @ሱሱፍቅርወሎገራገሩ
    @ሱሱፍቅርወሎገራገሩ 4 года назад +1

    አይ ትዝታ እፍፍፍፍፍፍፍ ስደት እስከመቸ ነው የኔ ቆጆ ህህህህህህህህህ

  • @ነፍጠኛው-ጰ4ቐ
    @ነፍጠኛው-ጰ4ቐ 2 года назад

    የኔ ነፍጠኛ 1ኛ ነሽ 💚💛❤

  • @dsd3201
    @dsd3201 4 года назад +3

    ታምሪ አለሽ እህት በርች ቆጂየ ወድም አርቢሴ ሞላ በጣም አምሮብሀን ወድም ነው በርቱ በጣም ታምራላችሁ ውዶቸ💚💛❤

  • @HomeHome-nz4kt
    @HomeHome-nz4kt 4 месяца назад

    💔💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢በትክክል መቻል ሁሉን ያሳያል

  • @temesgenmesele5894
    @temesgenmesele5894 4 года назад +1

    Wow betam yamral

  • @HfhfhGdyx
    @HfhfhGdyx Год назад +1

    ወላሂ ልክ እደሶ የልጀናፍቆት የቁም ቅዠትነዉ የሆነብኝ መለየት ከባድነዉ 😭😭😭😭

    • @harounhassan02
      @harounhassan02 Год назад

      You have to talk with someone who will understand you

    • @HfhfhGdyx
      @HfhfhGdyx Год назад

      ወላሂ የልጅን ነገር የወለደቦቻነዉ የሚዉቀዉ ስደት የስራዉን እኔምልጀ እደትእደናፈቀችኝ የቁም ቅዠትነዉ የሆነችብኝ😢😢😢

  • @መቅዲመቅዲ-ሸ4ኸ
    @መቅዲመቅዲ-ሸ4ኸ 4 года назад +56

    ሃግር ቤት ብዙ ትዝታ አለብኝ ፍጣሪ ለ ሃግራችን ያብቃን የኔ ብጤወች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌👌👈👈

  • @MicYo-i6j
    @MicYo-i6j Месяц назад

    የኔማር ስወድሽ በርች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፋሲልከክለብበለይነዉ

    የኔ ቆንጆ በርችልይኚ

  • @hadiaha3001
    @hadiaha3001 2 года назад

    ዋዉዉዉዉዉ የኔዉት ፍቅርተዋ ትዝታየንቀሰቀሽዉ ዉደ

  • @mow0wmo408
    @mow0wmo408 4 года назад +2

    ዉይ እንባየ አላቆም አለኝ ግን በርች ልጂታ ጥሩ የባህል ድምፆ አለሽ

    • @sadakhmer7327
      @sadakhmer7327 4 года назад

      እኔማ አልቅሸ ወጣልኝ ብዙ ትዝታ ቀሰቀሰች ልጅቷ

  • @ethiopiayene4964
    @ethiopiayene4964 4 года назад

    እውይ እህህህህህ እውነት ነው ቻለው ውስጤን ነካሽኝ ጎበዝ በርችልን ቆንጆ ድምፅ አለሽ

    • @EeEe-o3k
      @EeEe-o3k 3 месяца назад

      አጀንዳ

  • @LieltMola
    @LieltMola 3 месяца назад

    ወሎ የትናችሁ የኔጀግና በርች የተዋዛዋሽ ነፃነት እሕትነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 2 года назад +1

    ሲያቀብጠን ወተን እዚሁ እድሜያችንን ጨረስነው ምን ይዠ በማለት ለማይሟላ 💔💔

  • @monaaaa5731
    @monaaaa5731 2 года назад

    በጣም ምርጥ የወሎ ሙዚቃ ያገርቤት ትዝታ ይቀሰቅሳል ፈጣሪ ይባርክሺ እህቴ

  • @moges-simegn305-04
    @moges-simegn305-04 2 года назад

    ብርቺ ፍቅርተ

  • @sarkkalaalam511
    @sarkkalaalam511 2 года назад

    የኔ ቆንጆ የሀገሬ ልጅ በርቺልኝ የኔ ሀገር ወዳድድድድድ💚💛❤️🥰🥰🥰

  • @tegesttg8673
    @tegesttg8673 4 года назад +1

    ሀይ ቆንጆ ያገሬ ልጅ በርች የኔ ዉድ

  • @BinaHaylu
    @BinaHaylu 6 месяцев назад

    Chalew hode😢😢heger bet sinesa enba yemikedmew tnatun ystsh belugh enes tolo new yemikefagh endet endemzelkew 😢😢😢😢😢

  • @BeteamharaTv
    @BeteamharaTv 4 года назад

    ዋው ፍቅርዋ በጣም በጣም በጣም ያምራል

  • @በሪሁንደስታው
    @በሪሁንደስታው 4 года назад +2

    ዋው

  • @ክብሬነሽሀገሬ-ኘ5ሐ
    @ክብሬነሽሀገሬ-ኘ5ሐ 4 года назад +2

    ዋውውው

  • @mandefrohabtewolde4197
    @mandefrohabtewolde4197 4 года назад +1

    Abet kinbirna Zefen lehulachihum misgana Akerbalehu

  • @Samsung-dw9bk
    @Samsung-dw9bk 2 года назад

    ይመች ውዴ 💌💌💌🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏

  • @fasikadamtie573
    @fasikadamtie573 4 года назад

    ayzoshi chayew fekerywaa yesakal ena temchalshi ye enat ememshi ememi nw mareywaa

  • @אייזיקניוטון-ג3ח
    @אייזיקניוטון-ג3ח 4 года назад +1

    ዋው አይዞሽ በርች

  • @yigzawkibret3888
    @yigzawkibret3888 4 года назад

    wow arif

  • @sjdire1498
    @sjdire1498 4 года назад

    አብሽሪ ያ ሀቢቢ ፣ አንቺና ሌሎች እህቶቻችን/ወንድምቻችን ለቀዬአቸው እንዲበቁ እንፀልያለን/ዱአ እናደርጋለን።

  • @በርነሽንጉስ
    @በርነሽንጉስ 2 года назад +1

    የኔማር💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @መሬማሁሴን
    @መሬማሁሴን 2 месяца назад

    አይ ፍቅር😢😢😢😢

  • @زيناتمحمد-خ8ظ
    @زيناتمحمد-خ8ظ 6 месяцев назад

    اي والله 😭😭😭

  • @akelsaheli8232
    @akelsaheli8232 4 года назад +2

    ለኔ ነው መሠል የዘፈሽልኝ ኡፍፍፍፍ ስደት

  • @abbelnichola3792
    @abbelnichola3792 4 года назад +4

    Wolloye For Life ✝️☪️🇨🇬👍👍👍✡️

  • @HfhfhGdyx
    @HfhfhGdyx Год назад

    ወላሂ የዉስጤን ነዉ የገለጥሽልኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ማሜነኝ
    @ማሜነኝ 3 месяца назад

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ ❤❤

  • @fhfhf8611
    @fhfhf8611 4 года назад +1

    አረ አይዞሽ ወላሂ በርች በጣም አድናቂሽ ነኝ እሽ ማርየ

  • @obaidobaid850
    @obaidobaid850 4 года назад

    ቻለዉ በጣም የኔዉዲ ዲምፅሽያምራል

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj 2 года назад

    ምርጥ ነሽ

  • @yohannesambaye-n7y
    @yohannesambaye-n7y 2 года назад

    በር ብርቅየ ልጃችን ነሽ ባህል ላይ አተኩሪ ጎበዝነሽ

  • @FhYv-y4x
    @FhYv-y4x 6 месяцев назад

    ፍቅርወይ ይህ ዘፈንሽ በመዳም ቤት እንባየን ጨረሰዉ አየ ስደት አይንህ ይጥፋ😢😢😢😢

  • @asdrhr7273
    @asdrhr7273 Год назад

    ዋውው 👌👌👌

  • @mazengya_bablebable9928
    @mazengya_bablebable9928 Год назад

    በጣም ነዉ የሜያምራዉ

  • @MahamadSaid-pp2du
    @MahamadSaid-pp2du Год назад

    btma msacanewa❤❤❤❤

  • @yergalemmatbe9626
    @yergalemmatbe9626 4 года назад +3

    መገን ወሎ እናቴዋ ኡፍፍፍፍፍፍፍ እኮንም ተወለድሁብሺ

  • @senaitabat601
    @senaitabat601 Год назад +1

    ሰላም ለአገራችን አውርድልን ፈጣሪ ሆይ

  • @الال-ق9ظ9ك
    @الال-ق9ظ9ك 4 года назад +2

    ፍቅርተ ያምራልበርች ውድ

  • @mobarakhasan2210
    @mobarakhasan2210 4 года назад +2

    እለለለለለለለለለ በጣም አሪፍ ነዉ
    በተይ ለኔ ለስደተኛዉ

  • @aynalemdesalegne2347
    @aynalemdesalegne2347 3 года назад +1

    Wow that was amezing,,

  • @antenehanbessie4734
    @antenehanbessie4734 2 года назад

    የኔ አንደኛ💓💓💓💓