በጦርንቱ ባለቤቱን ያጣው አሳዛኝ አባት እና ህጻናት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии •

  • @weareone1247
    @weareone1247 2 года назад +1

    ሲያሳዝኑ እግዚአብሔር ይርዳቸው ሰላምን ያምጣልን። ውቤ አንተንም እናመሰግናለን እንዲረዱ ድምፅ ስለሆንክ

  • @bem_1221
    @bem_1221 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ ውቤ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይስጥህ እድህ የተቸገሩ የታመሙትን በአንተ ምክንያት እድረዱ ስለምታረግ እጂግ እናመሰግናለን
    አይይ ይህ ጦርነት ስንቶቹን አጣናቸው😭

  • @banchu3147
    @banchu3147 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይርዳህ ልጆችህን ያሳድግልህ

  • @hayattegegne214
    @hayattegegne214 2 года назад +1

    መልካም ሰው ውቤ

  • @irenemashaallah627
    @irenemashaallah627 2 года назад +1

    👍💔💞👃👍👍

  • @eastsoldierson
    @eastsoldierson 2 года назад +2

    😢

    • @sarasid9603
      @sarasid9603 2 года назад +1

      ፈጣሪ ይሰጥሕ ወድሜ