የአሜሪካ ኤምባሲዎች እና የቆንስላ ቢሮዎች የተፋጠነ የቪዛ አሰራር ጅምረዋል-ማህበራዊ ጉዳይ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024
  • የአሜሪካ የጉብኝት እና የሌሎች ቪዛዎችን ለመስራት የስቴት ዲፖርትመንት በኮቪድ ወረርሽኝ እና በሰው ሀይል እጥረት ምክንያት የተራዘመ ጊዜ እየወሰደ ነው።ቪዛዎችን በሁለት ወር ጊዜ ለመስራት ስቴት ዲፖርትመንት የአሰራር ማሻሻያ አድርጓል።#አኩኩሉፋሚሊ #akukulufamily #ቪዛ #ስቴት #ዲፖርትመንት #visa #statedepartment #visitor

Комментарии • 28

  • @Aggaaroo
    @Aggaaroo Год назад +1

    I appreciate your presentation

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 Год назад +1

    እናመሰግናለን እህታችን

  • @tigistyimer4228
    @tigistyimer4228 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ሁላችንም እንዳንች በቀናነት ብንተባበር እዴት ጥሩ ነበር. የምትሰጫቸውን ማንኛውም መረጃወች በገንዘብ ቢተመን ቀላል አይደልለም በርች እናመሰግናለን ❤

    • @akukulufamily5813
      @akukulufamily5813  Год назад +1

      አሜን አብሮ ይስጠን! አመሰግናለሁ!

  • @seblewongellakachew2380
    @seblewongellakachew2380 Год назад +1

    አናመሰግናለን....የጋብቻ visa ምንድነው ሚባለው?
    Approved ካሉ በሁአላ ምን ያክል ጊዜ ይፈጃል?

  • @aberehamderebie956
    @aberehamderebie956 11 месяцев назад +1

    How I know visa result online??

  • @eliashabte3841
    @eliashabte3841 Год назад +2

    እስኪ በ covid 19 ምክንያት ዲቪ ደርሶአቸው ኤንባሲው ስራ ላይ ባለመሆኑ ምክንያት ፕሮሰስ ማድረግ ሳይችሉ ለቀሩት እድለኞች የሰማሽው ነገር ካለ ብትነግሪን?

  • @tayeabebe2033
    @tayeabebe2033 Год назад +1

    የኔ እህት ወደ ኢትዬጵያ ለመግባት turist visa መከፈል የተጀመረው መቼ ነው?

  • @Ethiothecomputer99M
    @Ethiothecomputer99M Год назад +1

    ሰላም የኔ እህት የአሜሪካ ቪዛ ወይም የእስራኤል ቪዛ ለማግኝት እፈልጋለሁ እና ከቻልሽ ስልክሽን ብትሰጭኝ

    • @akukulufamily5813
      @akukulufamily5813  Год назад +1

      ሰላምታችንን እያቀረብን
      ለመረጃ ይመዝገቡ በዌብሳይት/Website akukulufamily.com
      Services
      ኢንፎርሜሽናል ሴሽን/Informational Sessions
      አመሰግናለሁ!

  • @romanabebe4018
    @romanabebe4018 Год назад +1

    Ebakesh ehete enae pro c ess nbergne dq khonen 1 amet ke6 were honen balbetem menem magnete alchalem ethoopia embassy yetun amet eyteru yehone ebakesh

    • @akukulufamily5813
      @akukulufamily5813  Год назад +1

      የኤምባሲዎች የአሰራር ፍጥነት በተለይም ደግሞ የአዲስ አበባውን ማወቅ ከባድ ነው።

  • @kiyaso3699
    @kiyaso3699 7 месяцев назад +1

    Enterviw arge chershalew 3 wer yihonegnal gn pasporten tekeblewugnal and yekere mereja neber wediyawu telakelachew gn eskahun visaw alderesem bezilay mn tiyalesh caseu ye family new

    • @akukulufamily5813
      @akukulufamily5813  7 месяцев назад +1

      ሰላም ሰላም ጉዳዩን በኢሜል እና በስልክ መከታተሉን እመሰክራለሁ

    • @kiyaso3699
      @kiyaso3699 6 месяцев назад

      Eshi gn biyanss passport enesuga mn yakl gize yikemetal

  • @fanifaninure1946
    @fanifaninure1946 Год назад +1

    እኔን አጎቴ እወስድሻው ብሎኛል በምን ልጀምር😢😢😢

  • @zainabainab9161
    @zainabainab9161 Год назад +1

    እህቴዋ ቁጥርሺን ላኪልኝ በውስጥ መስመር በጣም እፈልግሻለሁ መልሺልኝ እህቴዋ

    • @akukulufamily5813
      @akukulufamily5813  Год назад

      ዘይነብ ከቻልሽ በቲክታክ ወይም በኢንስታግራም አልያም በፌስቡክ ላኪልኝ።

    • @zainabainab9161
      @zainabainab9161 Год назад +1

      @@akukulufamily5813 እሺ ውዴ በቲክታክ ገብቸ እፈልግሻለሁ ውዴ❤

    • @akukulufamily5813
      @akukulufamily5813  Год назад

      @@zainabainab9161 መልካም!

  • @EmuRya
    @EmuRya Год назад +1

    ወቸጂኝ

  • @zainabainab9161
    @zainabainab9161 Год назад +1

    ልኡል እግዚአብሄር ይርዳን እህት አለሜ ስራ ፈልጊልኝ ውዴ