ተሾመ ወልዴ | ለጆሲ ቃል የገባለት ምንድን ነው?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 20

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው 4 года назад +9

    ውይ ጋሽ ተሾመ በጣም ደህና ነህ። እኛ አርጅተናል። እኔ ትዝ የሚለኝ ልጅ ሆኜ ቆንጆ ቆንጆ የሚለውን ዘፈንህን እወደው ነበር። እንኳን አየሁህ። ጆሲ እናመሰግናለን መቸም የማትጎረጉረው የለም።በርታልን።

  • @solona2000
    @solona2000 4 года назад +2

    Thanks so much Jossye reminding old time singers and helping poor Ethiopia... you're one one of the Golden son of Ethiopian just like Yemane bariya who help Eritrean in Sudan.
    God bless you brother...!!

  • @solona2000
    @solona2000 4 года назад +3

    Oldy is so goldy
    So great singer teshome
    Glad to see you man

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ 4 года назад

    The like button it is not big enough for to show how much I enjoyed this video .thanks Joss ..Teshome is my # 1

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 4 года назад

    ጆስዬ እድሜ ከጤና ይስጥህ የተረሱ የሀገር ባለውለታዋችን እንድናያቸው ስላደረግኸን ነርልን ጆሲ የፍቅር ሰው

  • @aselefechhabtamutube
    @aselefechhabtamutube 4 года назад +5

    ሰላም አደራችሁ 🇪🇹🙏
    የእመአምላክ ወዳጆች እንኳን ለባአታ ለማርያም አደረሳችሁ
    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሳብስክራብ አድርጉልኝ።

  • @nigsen8206
    @nigsen8206 29 дней назад +1

    ሶፍ ኡመር ባሌ ጎሮ የሚገኝ እጅግ ታሪካዊ ዋሻ ነው።

  • @kassas4
    @kassas4 4 года назад

    ጆሲዬ በናትሕ በዛ ብላችሑ ለምን ሞቅ ያለ ዘፈን አትዘፍኑም እድሜ እና ጤና ከነ መላዉ ቤተሠቦቻችሑ

  • @erihanaerihana23
    @erihanaerihana23 4 года назад

    እግዛብሄር እድሜ ጤና ይስጣቹ ለሁለታቹም

  • @ገብርኤልወዳጄነህ
    @ገብርኤልወዳጄነህ 4 года назад +1

    ጋሼ ተሼ እርጅም እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @yitbarekbelete8723
    @yitbarekbelete8723 4 года назад

    Teshe, super star, mingizem , begugut entebikalen

  • @tadiosbeyene9086
    @tadiosbeyene9086 4 года назад

    Where the hell is እንዳልካቸው ዘነበ ዘካሪያስ at? We missed this guy. We hope to see him soon in another new and brighter studio.

  • @ኢትዮጵያዊዘርየለሽ
    @ኢትዮጵያዊዘርየለሽ 4 года назад

    teshe tesemto aytegebem edeme tena enmenyalen gash teshe

  • @martamesgana1333
    @martamesgana1333 4 года назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥእ ጆሲ

  • @የደሴዋፍልቅልቅ-ቘ6ወ
    @የደሴዋፍልቅልቅ-ቘ6ወ 4 года назад

    እሚሉት አጡ. ሌላ ምን የባላል ይደፋችዉ

  • @jameshabte8415
    @jameshabte8415 4 года назад

    Old father he speak English stay 3 years American

  • @SalamSalam-kg5ud
    @SalamSalam-kg5ud 4 года назад

    Salam.salam121