Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም ቆንጆ ለየት ያለ አሰራር ነው እጆችሸ ይባረኩ
ዋው እጣኑ እራሱ ሰንበትን መስሎዋል በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
Wow ! Amazing! Thanks for this amazing video! I can't wait to see the next one! ! Thanks again!!
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ቀጥይበት በርቺ ሼር
ምሳዬዬ በጣም ቆንጆና ጤናማ የምግብ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ🙏👍🏽❤️❤️ላይክ ሼር
ምሳዬ ቆንጆ ጤናማ አሰራር ነው እጣኑ አቀራረብሽ ሲያምር እህቴ እጅሽ ይባረክ😘😘ሼር
በጣም ልዩ የሆነ የፆም ምግብ ስላሳየሽን ከልብ አመሰግናለሁ
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አሰራር ነው እጅሸ ይባረክ የኔ ባለሙያ👌😋👍
ምሳዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ መልካም ሰንበት አስጎመጀሽኝ😋👍🥰❤️ሼር
ምሳዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ማሬ❤🙏👍
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ምግቦች አስራር ነው ቡናው እጣኑ ልዩ ነው ምሳዬ እጆችሽ ይባረኩ የኔ ቆንጆ ላይክ ሼር 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
ምሳየ በጣም ልዩ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ሼር ❤️👌
በጣም ቆንጆ ነው የሰሩ እጆች ይባረኩ 🥰🥰
ምሳዬ በጣም ቆንጆ ነው ቡናው እንዴት ደስ ይላል ሁሉም ያጓጓል ባለሞያ👏👏👏🙏❤
ሲያዩት እራሱ ልዩ ነው በጣም እጅሽ ይባረክ 😋👌😍
ምሳዬ ሁሌ የምትሰሪያቸው ልዩና ጤነኛ የሆኑ ምግቦች ናቸው ይሞከራል ተመችቶኛል ተባረኪ
አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ ሞክሪው ትወጅዋለሽ 🙏🥰
ምሳዬ በጣም ቆንጆ ቁርስ ምጥንጥን ያለ እጅ ይባርክ 🥰🥰🥰👌👌👌
ምሳዬ ዋው ገራሚ ሙያ ነው ያለሽ ቤትሽ ሁሌም ድግስ ነው የሚመስለው ❤️😍like 👏
ምሳዬ አሰራርሽ ሁሉም ነገር በጣም ቆንጆ ነው 👍🥰
ምሳዬ በጣም የሚያምር አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ🥰❤️❤️🙏
እጅ ይባረክ ቆንጅዬ
ምርጥ ቁርስ ከቆንጆ አቀራረብ ጋር መልካም ሰንበት ምሳየ ውዴ🥰🙏ሼር
ምሳይዬ በጣም ቆንጆ ምሳ ነው የሰራሽው ሁሉም ቆንጆ
ምሳዬ ማሬ እጅሽ ይባረክ ሁሉ ነገሩ በጣም በጣም ምርጥ ዉድድድድድ ተባረኪልኝ በርቺልኝ ሼር
መልካም የሰንበት ቁርስ በጣም ደስ ይላን ዝግጂቱ የእኔ ውድ
በጣም አመሰግናለሁ ካሳለምዬ እምወድሽ እህቴ🙏🥰😍
በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ👌❤️
ምሳዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው ሁሉም ቅንጨው የአተር ፍትፍቱ ቡናው .. በጣም ልዬዬዬዬ ነው አመሰግናለሁ ባለሙያ 💕😗👏👍👍👏
አሜን ሐንዬ የኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እኔም በጣም አመሰግናለሁ እህቴ ኑሪልኝ🙏🥰😍
Everything looks delicious 😋
Yummy ምሳዬ thank you for sharing ejesh yebarek endet yameral.
ምሳዬ በጣም ቆንጆ ቂንጬ ከቶፎ ጋር አሰብኩት ጣዕሙን ባጠቃላይ ጤናማ የሰንበት ምግብ ነው ወድጄዋለው😍 ሼር
ወይኔ ሲያምር የጣኑ የቡናው የምግብ አቀራረብ👌 አሰራሩ ሁሉም ነገር ያምራል❤ ያስጎመጃል እጆችሽ ይባረኩ እናመሰግናለን💚💛❤👍👍👍
በጣም ቆንጆነው ውይ ብናአቀራረብሽ አገሬን ኢትዮጵያን አስታወሰኝ እናመሰግላለን
ምሳዬ በጣም ምርጥ አሰራር 👌👍🙏
በጣም ቆንጆ የሰንበት ቁርስ ነው ምሳዬ።እኔ በጣም ብዙ ባልትና ካንቺ ተምሬአለሁ።እጆችሽ ይባረኩ ቁርጥማት አይንካቸው።
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏🥰
የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል። ልዩነው። እግዚአብሔር ይስጥልን
አሜን ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏
በጣም አሪፍ አስራረ ነው እጅሽ ይባርክ
That looks really yummy 😋 thank you for sharing!!
Thank you my dear🙏😍
Good job 👏
የኔ ቆንጅ እጅሽ ይባረክ
ምሳየ እንኳን ደህና መጣሽ እንደ ሁልጊዜው ምርጥ ስራሽን ይዘሽልን ተባረኪልኝ ይኔ ውድ በርችልኝ እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ 🙏🙏🙏❤️💕♥️
አሜን በጣም አመሰግናለሁ ዮርዲዬ የኔ ውድ🙏🥰
እጅ ይባርክ በጣም ያምራል
ልዩ ነው ምሳዬ እጅሽ ይባረክ ውይይይይ ቡናውን እስኪ አንድ ሲን
ቃልዬ ምነው አንድ ስኒ ብቻ ማፍያዋ ስላነሰች ነው ውዴ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏🥰
Thanks for sharing betam liyu new ejish yibarek 🥰🥰
አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ thank you for watching 🙏🥰
Good job Bella
Very good thank you for sharing! I will try the firfier. ❤️
ዋዉ ፡ 👌👌👌👌👍
Yummy thank you for sharing 😋
ዋው👍👌❤👏👏
እጅ ይባርክ:: 👌🏼
Ejish yibarek looks yummy but mndnew fofo
በዋነኛነት ከአኩሪ አተር ነው እሚሰራው ለፆም ጥሩ አማራጭ ነው ለጤናም ቆንጆ ነው ሀኪሞች እንድንመገበው ይመክራሉ ጣሙም ልዩ ነው ኢትዮጵያ ይኑር አይኑር አላውቅም ከኢትዮጵያ ውጭ ከሆንሽ የተለያዩ ሱቆች ይሸጣል ፍሪጅ ውስጥ ነው እሚያስቀምጡት የኔ ውድ🙏TOFU
በጣም ደስ ይላል
ተመቸሽኝ የኔ ባለሙያ ልዩ ነው 😘❤️
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏🥰
ምሳዬ ዋዉ ያሚ ሁሉም በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ ምነው ጎረቤትሽ በሆንኩ ብዬ ተመኘሁ👍👍🥰❤️🥰
ፍርዬ ጎረቤቴ ብትሆኝ እኔም ደስ ይለኝ ነበር የኔ ውድ🥰🥰🥰🥰
Wow ejish yibarek
Wow thank you for sharing berchi wede be esku share
ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ውዴ በጣም አመሰግንለሁ🙏🥰
ሁሌም ቤትሽ ፏ ነው ምሳዬ love it 😍
wow betam mert aserar new edet edemiyasgomej ejesh yebarekelegn 😍😍🙏🙏
ዋው ሳላይሽ ትንሽ ቆይቸ ነበር ስላልተመቸኝ ዛሬሳይሽ እደት ነው የምወደረሽ እኮ እጂሽ ይባርክ እማ
አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ እኔም ውድድድድ🙏🥰🥰🥰🥰
ተባረኪ በርቺ
Wow ...!❤👍👌
ምሳዬ ዋው ሆሌ እንዳመረብሽ ነው ቶፉ ከቅጬ ጋር አተር ፍርፍር ገራሚ ነው በአልን ነው ሚመስለው ሁሉም አቀራረብሽ እራሱ ያስጎመጃል ጤና ምግብ የተባረከ ይሁን የምወድሽ👌👍🥰❤❤❤❤ሼር
cw[a1`¥.
ምሳየ 💖 በጣም ቆንጆ ፍርፍር ያለቅንጨ ነው የሠራሽው አተሩ ክኩም ልዩ ነው እኔም እንደ አንች የሞቀ ውሃ ነው የምጠቀመው አገላለፅሽን ደግሞ በጣም የምወድልሽ ተባረኪ መልካም ሰንበት👍💖💖💖🙏
watching love it
Watching Mesay
Watching ምሳዬ❤️
አሪፍ
ይበል እሚያስብል ባለሞያ ነሽ ጎበዝ ጎበዝ አድናቆት አለኝ ለሞያሽ
Watching 🥰
Wow
Watching
ምሳዬ ዋዉ ሁለቱም ልዩ ነው ያስጎመጃል የተነጠረ ዘይት መጠቀምሽ ጣእሙን አሪፍ ያደርገዋል ቅንጬ በቶፉ ሞክሬ አላውቅም እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ መልካም ሰንበት ለሁላችሁም ሼር 😍😍😍💯
@@yemiten የሚዬ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🥰 የዛሬውስ እንዴት ነው በስልክሽ ታየሽ ውዴ?
ምሳዬ የኔ ዉድ የዛሬውን በስልኬ ነው ያየሁት ይሰራል መልካም እሁድ 😍😍😍😍
@@yemiten እሽ አመሰግናለሁ🙏እሜን መልካም እለተ ሰንበት ለአንችም የሚዬ ውዴ 🥰🥰
watching
አዲሥነኝ በርቺ ሠብ አርጌሻለሁ
Betam konjo new gen tofo medinew tofu bayinorn mesrat anchlem wey?
👍
Yummy
Wow 👌🏽🥰
ባለሙያ ምነው ጎሮቤቴ በሆንሽ ፣👌
👀🥰
ቱፋ ምንእንደሆነ አላወኩም አሰረጂኝ የት ይገኛል
(Tofu) in supermarket
🥰🥰
አዲስ ዘመድ የፆም ቁርስ ላይ ደርሻለሁ እህቴ ብቅ በይ እኔም ጋር
ቶፉ ከምንነዎ የተዘጋጀው አላቀውም ከቻልሺ መልሺልኝ
ጓበዝ
Thank you so much
ቶፍ ምንድን ነው ከየት ነው የሚገኘው
Batem yemyamer aserare new yene balemoye ejishe yebarik le batesh ades nagn be share new yametawet baresheln ades nage gore belsh abertsgn. Yemwadesh
tofo mndenew?
,,,,,🤩
Thank you 😘💐
ቶፎ ማለት አልገባኝም ምንድነው?
Tofu mendenew?
Seyamer thank you 🙏🏾
👁👁😍
woow🤏🤏🤏🤏🥰🥰🥰yummy 👏👏👏
ተጋበዙልን_#queen_sheba_diy_ቤተሰብ ይሁኑን_
ቶፉ ምንድነዉ ጋይስ አላቀዉም
Enem tofu algabanyim
የምግብ አይነት ነው ለፆም ቆንጆ አማራጭ ይሆናል
ቶፉ ምንድነው የት ይገኛል ?
@@yeshasheworkhaileyesus7474 በዋነኛነት ከአኩሪ አተር ነው እሚሰራው ለፆም ጥሩ አማራጭ ነው ለጤናም ቆንጆ ነው ሀኪሞች እንድንመገበው ይመክራሉ ጣሙም ልዩ ነው ኢትዮጵያ ይኑር አይኑር አላውቅም ከኢትዮጵያ ውጭ ከሆንሽ የተለያዩ ሱቆች ይሸጣል ፍሪጅ ውስጥ ነው እሚያስቀምጡት የኔ ውድ🙏
@@ethiolal2148 ያለሁት ጀርመን ነው እዚ ስሙን ባውቀው ደስ ይለኛል ስለ ዝርዝር ማስረጃሽ አመሰግናለሁ።
ቱፎ ምድነው ?????ብትነግሪኝ????
ቶፍ ምንድነው
ቶፍ ምንድን ነው?
እልበት ከምን እህል እንደሚዘጋጅ እና አሰራሩን ብታሳይን መልካም ነው:
ቪዲዮ ሰርቻለሁ እህቴ እይው ስልጆ(እልበት)
በጣም ቆንጆ ለየት ያለ አሰራር ነው እጆችሸ ይባረኩ
ዋው እጣኑ እራሱ ሰንበትን መስሎዋል በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
Wow ! Amazing! Thanks for this amazing video! I can't wait to see the next one! ! Thanks again!!
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው
እጅሽ ይባረክ ቀጥይበት
በርቺ
ሼር
ምሳዬዬ በጣም ቆንጆና ጤናማ የምግብ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ🙏👍🏽❤️❤️ላይክ ሼር
ምሳዬ ቆንጆ ጤናማ አሰራር ነው እጣኑ አቀራረብሽ ሲያምር እህቴ እጅሽ ይባረክ😘😘ሼር
በጣም ልዩ የሆነ የፆም ምግብ ስላሳየሽን ከልብ አመሰግናለሁ
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አሰራር ነው እጅሸ ይባረክ የኔ ባለሙያ👌😋👍
ምሳዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ መልካም ሰንበት አስጎመጀሽኝ😋👍🥰❤️ሼር
ምሳዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ማሬ❤🙏👍
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ምግቦች አስራር ነው ቡናው እጣኑ ልዩ ነው ምሳዬ እጆችሽ ይባረኩ የኔ ቆንጆ ላይክ ሼር 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
ምሳየ በጣም ልዩ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ሼር ❤️👌
በጣም ቆንጆ ነው የሰሩ እጆች ይባረኩ 🥰🥰
ምሳዬ በጣም ቆንጆ ነው ቡናው እንዴት ደስ ይላል ሁሉም ያጓጓል ባለሞያ👏👏👏🙏❤
ሲያዩት እራሱ ልዩ ነው በጣም እጅሽ ይባረክ 😋👌😍
ምሳዬ ሁሌ የምትሰሪያቸው ልዩና ጤነኛ የሆኑ ምግቦች ናቸው ይሞከራል ተመችቶኛል ተባረኪ
አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ ሞክሪው ትወጅዋለሽ 🙏🥰
ምሳዬ በጣም ቆንጆ ቁርስ ምጥንጥን ያለ እጅ ይባርክ 🥰🥰🥰👌👌👌
ምሳዬ ዋው ገራሚ ሙያ ነው ያለሽ ቤትሽ ሁሌም ድግስ ነው የሚመስለው ❤️😍like 👏
ምሳዬ አሰራርሽ ሁሉም ነገር በጣም ቆንጆ ነው 👍🥰
ምሳዬ በጣም የሚያምር አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ🥰❤️❤️🙏
እጅ ይባረክ ቆንጅዬ
ምርጥ ቁርስ ከቆንጆ አቀራረብ ጋር መልካም ሰንበት ምሳየ ውዴ🥰🙏ሼር
ምሳይዬ በጣም ቆንጆ ምሳ ነው የሰራሽው ሁሉም ቆንጆ
ምሳዬ ማሬ እጅሽ ይባረክ ሁሉ ነገሩ በጣም በጣም ምርጥ ዉድድድድድ ተባረኪልኝ በርቺልኝ ሼር
መልካም የሰንበት ቁርስ በጣም ደስ ይላን ዝግጂቱ የእኔ ውድ
በጣም አመሰግናለሁ ካሳለምዬ እምወድሽ እህቴ🙏🥰😍
በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ👌❤️
ምሳዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው ሁሉም ቅንጨው የአተር ፍትፍቱ ቡናው .. በጣም ልዬዬዬዬ ነው አመሰግናለሁ ባለሙያ 💕😗👏👍👍👏
አሜን ሐንዬ የኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እኔም በጣም አመሰግናለሁ እህቴ ኑሪልኝ🙏🥰😍
Everything looks delicious 😋
Yummy ምሳዬ thank you for sharing ejesh yebarek endet yameral.
ምሳዬ በጣም ቆንጆ ቂንጬ ከቶፎ ጋር አሰብኩት ጣዕሙን ባጠቃላይ ጤናማ የሰንበት ምግብ ነው ወድጄዋለው😍 ሼር
ወይኔ ሲያምር የጣኑ የቡናው የምግብ አቀራረብ👌 አሰራሩ ሁሉም ነገር ያምራል❤ ያስጎመጃል እጆችሽ ይባረኩ እናመሰግናለን💚💛❤👍👍👍
በጣም ቆንጆነው ውይ ብናአቀራረብሽ አገሬን ኢትዮጵያን አስታወሰኝ እናመሰግላለን
ምሳዬ በጣም ምርጥ አሰራር 👌👍🙏
በጣም ቆንጆ የሰንበት ቁርስ ነው ምሳዬ።እኔ በጣም ብዙ ባልትና ካንቺ ተምሬአለሁ።እጆችሽ ይባረኩ ቁርጥማት አይንካቸው።
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏🥰
የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል። ልዩነው። እግዚአብሔር ይስጥልን
አሜን ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏
በጣም አሪፍ አስራረ ነው እጅሽ ይባርክ
That looks really yummy 😋 thank you for sharing!!
Thank you my dear🙏😍
Good job 👏
የኔ ቆንጅ እጅሽ ይባረክ
ምሳየ እንኳን ደህና መጣሽ እንደ ሁልጊዜው ምርጥ ስራሽን ይዘሽልን ተባረኪልኝ ይኔ ውድ በርችልኝ እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ 🙏🙏🙏❤️💕♥️
አሜን በጣም አመሰግናለሁ ዮርዲዬ የኔ ውድ🙏🥰
እጅ ይባርክ በጣም ያምራል
ልዩ ነው ምሳዬ እጅሽ ይባረክ ውይይይይ ቡናውን እስኪ አንድ ሲን
ቃልዬ ምነው አንድ ስኒ ብቻ ማፍያዋ ስላነሰች ነው ውዴ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏🥰
Thanks for sharing betam liyu new ejish yibarek 🥰🥰
አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ thank you for watching 🙏🥰
Good job Bella
Very good thank you for sharing! I will try the firfier. ❤️
ዋዉ ፡ 👌👌👌👌👍
Yummy thank you for sharing 😋
ዋው👍👌❤👏👏
እጅ ይባርክ:: 👌🏼
Ejish yibarek looks yummy but mndnew fofo
በዋነኛነት ከአኩሪ አተር ነው እሚሰራው ለፆም ጥሩ አማራጭ ነው ለጤናም ቆንጆ ነው ሀኪሞች እንድንመገበው ይመክራሉ ጣሙም ልዩ ነው ኢትዮጵያ ይኑር አይኑር አላውቅም ከኢትዮጵያ ውጭ ከሆንሽ የተለያዩ ሱቆች ይሸጣል ፍሪጅ ውስጥ ነው እሚያስቀምጡት የኔ ውድ🙏
TOFU
በጣም ደስ ይላል
ተመቸሽኝ የኔ ባለሙያ ልዩ ነው 😘❤️
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏🥰
ምሳዬ ዋዉ ያሚ ሁሉም በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ ምነው ጎረቤትሽ በሆንኩ ብዬ ተመኘሁ👍👍🥰❤️🥰
ፍርዬ ጎረቤቴ ብትሆኝ እኔም ደስ ይለኝ ነበር የኔ ውድ🥰🥰🥰🥰
Wow ejish yibarek
Wow thank you for sharing berchi wede be esku share
ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ውዴ በጣም አመሰግንለሁ🙏🥰
ሁሌም ቤትሽ ፏ ነው ምሳዬ love it 😍
wow betam mert aserar new edet edemiyasgomej ejesh yebarekelegn 😍😍🙏🙏
ዋው ሳላይሽ ትንሽ ቆይቸ ነበር ስላልተመቸኝ ዛሬሳይሽ እደት ነው የምወደረሽ እኮ እጂሽ ይባርክ እማ
አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ እኔም ውድድድድ🙏🥰🥰🥰🥰
ተባረኪ በርቺ
Wow ...!
❤👍👌
ምሳዬ ዋው ሆሌ እንዳመረብሽ ነው ቶፉ ከቅጬ ጋር አተር ፍርፍር ገራሚ ነው በአልን ነው ሚመስለው ሁሉም አቀራረብሽ እራሱ ያስጎመጃል ጤና ምግብ የተባረከ ይሁን የምወድሽ👌👍🥰❤❤❤❤ሼር
cw[a1`¥.
ምሳየ 💖 በጣም ቆንጆ ፍርፍር ያለቅንጨ ነው የሠራሽው አተሩ ክኩም ልዩ ነው እኔም እንደ አንች የሞቀ ውሃ ነው የምጠቀመው አገላለፅሽን ደግሞ በጣም የምወድልሽ ተባረኪ መልካም ሰንበት👍💖💖💖🙏
watching love it
Watching Mesay
Watching ምሳዬ❤️
አሪፍ
ይበል እሚያስብል ባለሞያ ነሽ
ጎበዝ ጎበዝ አድናቆት አለኝ ለሞያሽ
Watching 🥰
Wow
Watching
ምሳዬ ዋዉ ሁለቱም ልዩ ነው ያስጎመጃል የተነጠረ ዘይት መጠቀምሽ ጣእሙን አሪፍ ያደርገዋል ቅንጬ በቶፉ ሞክሬ አላውቅም እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ መልካም ሰንበት ለሁላችሁም ሼር 😍😍😍💯
@@yemiten የሚዬ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🥰
የዛሬውስ እንዴት ነው በስልክሽ ታየሽ ውዴ?
ምሳዬ የኔ ዉድ የዛሬውን በስልኬ ነው ያየሁት ይሰራል መልካም እሁድ 😍😍😍😍
@@yemiten እሽ አመሰግናለሁ🙏እሜን መልካም እለተ ሰንበት ለአንችም የሚዬ ውዴ 🥰🥰
watching
አዲሥነኝ በርቺ ሠብ አርጌሻለሁ
Betam konjo new gen tofo medinew tofu bayinorn mesrat anchlem wey?
👍
Yummy
Wow 👌🏽🥰
ባለሙያ ምነው ጎሮቤቴ በሆንሽ ፣👌
👀🥰
ቱፋ ምንእንደሆነ አላወኩም አሰረጂኝ የት ይገኛል
(Tofu) in supermarket
በዋነኛነት ከአኩሪ አተር ነው እሚሰራው ለፆም ጥሩ አማራጭ ነው ለጤናም ቆንጆ ነው ሀኪሞች እንድንመገበው ይመክራሉ ጣሙም ልዩ ነው ኢትዮጵያ ይኑር አይኑር አላውቅም ከኢትዮጵያ ውጭ ከሆንሽ የተለያዩ ሱቆች ይሸጣል ፍሪጅ ውስጥ ነው እሚያስቀምጡት የኔ ውድ🙏
TOFU
🥰🥰
አዲስ ዘመድ የፆም ቁርስ ላይ ደርሻለሁ እህቴ ብቅ በይ እኔም ጋር
ቶፉ ከምንነዎ የተዘጋጀው አላቀውም ከቻልሺ መልሺልኝ
በዋነኛነት ከአኩሪ አተር ነው እሚሰራው ለፆም ጥሩ አማራጭ ነው ለጤናም ቆንጆ ነው ሀኪሞች እንድንመገበው ይመክራሉ ጣሙም ልዩ ነው ኢትዮጵያ ይኑር አይኑር አላውቅም ከኢትዮጵያ ውጭ ከሆንሽ የተለያዩ ሱቆች ይሸጣል ፍሪጅ ውስጥ ነው እሚያስቀምጡት የኔ ውድ🙏
TOFU
ጓበዝ
Thank you so much
ቶፍ ምንድን ነው ከየት ነው የሚገኘው
Batem yemyamer aserare new yene balemoye ejishe yebarik le batesh ades nagn be share new yametawet baresheln ades nage gore belsh abertsgn. Yemwadesh
tofo mndenew?
,,,,,🤩
Thank you 😘💐
ቶፎ ማለት አልገባኝም ምንድነው?
Tofu mendenew?
በዋነኛነት ከአኩሪ አተር ነው እሚሰራው ለፆም ጥሩ አማራጭ ነው ለጤናም ቆንጆ ነው ሀኪሞች እንድንመገበው ይመክራሉ ጣሙም ልዩ ነው ኢትዮጵያ ይኑር አይኑር አላውቅም ከኢትዮጵያ ውጭ ከሆንሽ የተለያዩ ሱቆች ይሸጣል ፍሪጅ ውስጥ ነው እሚያስቀምጡት የኔ ውድ🙏
TOFU
Seyamer thank you 🙏🏾
👁👁😍
woow🤏🤏🤏🤏🥰🥰🥰yummy 👏👏👏
ተጋበዙልን_
#queen_sheba_diy
_ቤተሰብ ይሁኑን_