Ethiopia - ከመቀሌ አስመራ የተተኮሰው ሚሳየል | አዲስ አበባ የገቡት የቻይናና ሩሲያ መሳሪያዎች!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии • 133

  • @Kedirnuru-l7h
    @Kedirnuru-l7h Год назад +1

    ድል ለፍኖ

  • @getetilahun2374
    @getetilahun2374 Год назад +5

    እባካችሁ ብሩን በረሃብ ለሚረግፈው ወገን ዳቦ ግዙለት

  • @ethioafrica3733
    @ethioafrica3733 Год назад +9

    ድል ለኤርትራና ፋኖ❤

    • @ahmedhassan6097
      @ahmedhassan6097 Год назад +1

      ድል ለኢትዮጵያ ሀገሬ : አይደለም ኤርትራ የፋለጋቹትን ታግዛችሁ ኑ : ኢትዮጵያ ለፅንፋኛ አማራ እና ኤርትራ አትንበረከክም።

    • @user-Alemayehu
      @user-Alemayehu Год назад +1

      ድሮም ባንዳ ናቹሁ አንድ ላይ ትጨፈለቃላቹሁ ድል ለመከላከያ ሠራዊት

    • @membarpti5612
      @membarpti5612 Год назад

      ጀዝባ እድል ለመከለከላ ሰራውታችን

    • @user-Alemayehu
      @user-Alemayehu Год назад

      @@membarpti5612 አንቺ ከበት ትጠፊያለሽ

  • @HumadBest-zi5lj
    @HumadBest-zi5lj Год назад +1

    ሰላምለሀገራችንኢትዮጵያ❤❤❤

  • @user-ls9oh7wr8m
    @user-ls9oh7wr8m Год назад +1

    ይኼ ዝም ብሎ ባዶ ዜና ነው። ስታወራ ልክ ኢትዮጵያ እንዳፈራችው ኣርገኽ ትናገራለኽ!!!
    የመደዴ ነገር!!!

  • @danielmekonn2441
    @danielmekonn2441 Год назад +2

    Ethiopia forever ♾️

  • @abdu-i6t
    @abdu-i6t Год назад +4

    ፈታ በጣም እየ ወረድክ ነው ያሳዝል የምንወደው ሚዲያነበረ ።

  • @demismuktar
    @demismuktar Год назад +5

    Militeria force without the people is nothing.💚💛❤

  • @mahze5320
    @mahze5320 Год назад +1

    ወያኔን ያላሸነፈ መከላከያ ጀግና ሊባል አይችልም

  • @gdhgfgdgjf4267
    @gdhgfgdgjf4267 Год назад +3

    ጎበዝ እሄ ሰውየ የሰከረ ሰወ አክለፈለፈው ኢትዩ አገሬ ጨመት ያለ ሰወ ከሩቅ የሚያስብ ነወ የሚያስፈልጋት

  • @Sanayt-j4x
    @Sanayt-j4x Год назад +1

    ውይ ጉድ ይገርማል ዘንድሮ አያሳየን የለ ከብት ፍፍፍፍ

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 Год назад +3

    አደራ! እነዚህ ከባድ መሣሪያዎች በሀገር ሕዝብ ላይ እንዳይውል?!

  • @Senaitkebrom
    @Senaitkebrom Год назад +2

    Fano 👊 💪 👊 💪 👊 💪

  • @danielweldeyesus3230
    @danielweldeyesus3230 Год назад +3

    የዓጋመ መድያ አይትድከመ ብዘሪባዂም ዝሶንብድ ኤሪትራዊ የለን

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 Год назад +1

    መሳሪያ ምናምን ብትል ድል ለኤርትራ ነው መሰለፈ ቀላል ነው ከኤርትራጋ ብዙሀገሮች አሉ በኦነግና ልክ እንደ ድመት ወልዳ እንደምትበላ ልጅአን ወልዳ የምትበላው ትግራይ አሁንም አልተማርችም እኛግን ተውን በና

  • @Abditamami
    @Abditamami Год назад

    abicu❤👍👍👍👍👍👍

  • @QuotesTvEto
    @QuotesTvEto Год назад +12

    ለአማራ ህዝብ ነጻ የመውጫችን ግዜ ደርሷል ። በቀላችንን ያለ ምህረት የምንበቀልበት ግዜው ቀርቧል 100%

    • @Shizdari2
      @Shizdari2 Год назад +1

      ምንድነው አማራ ሚገዛው ቡና ነው

    • @DW-wq2vn
      @DW-wq2vn Год назад

      በቀል አይጠቅምም ሌላ በቀል ይወልዳል ከዛም እጅግ ሚያሳዝነው ነገር አንተ መርጠህ ባልጀመርከው ነገር ግን አንተ መርጠህ ባስቀጠልከው መራራ የበቀል ጉዞ አንተው ትዋጣለህ ሌላዉንም ታጠፋለህ እራስህንም ታጠፋዋለህ ይሄ ለማንም አይጠቅምም አብዮትን አትጀሞራት እንጂ አብዬት በየጨረሻም የወለደቻቸውን ልጆች ትበላለች የህዝብ የበቀል የደም መፋሰስ ጉዞ ነች ይህቺ ጐዞ ካልተቁዋጨች ከቀጠለች ባታስጀምራትም ስላስቀጠልካት በአጭር ቀጭታህ ሌላ ልጅ ትወልዳለች እሱንም ትቀጫለች አብዬቶ ክፉ እና ዉለታቢስ ተፈጦሮ ነው ያላት በመጨረሻም እራሱዋን ታኮላሻለች ይህችን መንገድ መራመድ አትጀምራት ከጀመርካት አትቀጥልባት ከቀጠልክባት አትጨርስባት አብዬትን ምታሸንፋት ባለመጀመር ነው አብዬት መጀመሪያ በዉበትዋ ስባህ ሁዋላ ግን ተጠቅማህ እንደምትከዳህ ጋላሙታ ሴት ነች ለማንም አትራራም በመጨረሻም የነካችዉን ሁሉ ታጠፋለች ማንም አይተርፍም ከፅዋዋ የጠጡት ሁሉ ጅማሬዋ ጣፍጡዋቸው ሁዋላ ግን በአደገኛ መርዙዋ ዋጋ ከፍለዋል ዛሬም በሉም ። ምትመኘዉን ነገር ተጠንቀቅ ምትመቸዉን ከመመኘትህ በፊት አስብ የተሻልክ ሁን ።

    • @newethiopian7277
      @newethiopian7277 Год назад

      አማራ ተንኮልኛ ህዝብ ነፃነት የለውም መቼም 😁😁😁 ከማን ነው ነፃ የሚውጣው በ ኢሳያስ እግዛ

    • @AbuuHuzeyfa-s9e
      @AbuuHuzeyfa-s9e Год назад

      ትደበደባለሽ
      ፉካራ ዋጋ የለዉም
      በመድአ መፎከር ቀላል ነው
      ተረጋጉ

  • @amicheonline1238
    @amicheonline1238 Год назад +4

    የጁላን ወታደር ለማናናቅ ሳይሆን እመነኝ ጦርነቱን ይጀምሩት እና ምን እንደሚፈጠር ታየዎለህ ብልግና ኣይቀጡ ቅጣት ይቀጣል

  • @ermyasteshome1107
    @ermyasteshome1107 Год назад

    ሐገራችንን ለመጠበቅ አናንቀላፋም።ግን መቼ ነው መንግስት ኖሮን ለሐገራችን ዘብ የምንሆነው።

  • @abeabera
    @abeabera Год назад

    ውድ ፊትም ይከበራል ምንጭ ምታወሩት ጠፋ

  • @ኢትዮዽያዬ
    @ኢትዮዽያዬ Год назад +5

    We Ethiopian Stand with Eritrea no more war with our brothers. Abey is crazy with out war he doesn’t have any prouductivety , he better think how to pay the 60 billion dollars credit how to pay .

    • @wondajemal8276
      @wondajemal8276 Год назад

      ባንዳ መቼም ቢሆን ኢትዮጵያዊ አይሆንም
      ፋኖ ሰፈርተኛና ባንዳ ነው ኢትዮጵያዊ አይደለም ገደል ግቡ በቅርቡ ደግሞ ቁስለኛና ባለ ክራንችን ትሸከማላችሁ

  • @tesfayemengesha7387
    @tesfayemengesha7387 Год назад +2

    Abiy Ahmed hulum ke eju sleferesebet miyadergew ayawkm kechinket bezat wede lela esat eye geba new maseb aychlm fersobetal. Hezbun eske mecheresha liyatefachew new.

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 Год назад +6

    በአሁን ሰዓት ሀገሪቱ መንግስት አልባ ሆናለች፤አማራ ይገዛል፤ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖ!!!!!!!!!❤❤❤❤

    • @hudhaifahasen1776
      @hudhaifahasen1776 Год назад

      Fungaa😮

    • @Ethiopia_Ak47
      @Ethiopia_Ak47 Год назад +1

      Amara amara abo ezaw yezer shekuchachun Ethiopia selam tehuen wetatun end TDF atasefjute

    • @user-Alemayehu
      @user-Alemayehu Год назад +1

      አማራ አማራ ትላለህ እስኪ አንድ ጭንቅላት ያለው ሰው ጥራ ምድረ ደንቆሮ

    • @ahmedhassan6097
      @ahmedhassan6097 Год назад +3

      አማራ ሀገር መምራት አይችልም : አማራ ኢትዮጵያን አይወክልም እዛው ከ ኤርትራ ጥገኝነት ጠይቁ : ኤርትራ እና አማራ የኢትዮጵያ ጠላትናቸው : ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ

    • @wondajemal8276
      @wondajemal8276 Год назад +1

      አራም ፋኖ እየተገረፈ ነው ነገ ጥዋት ታየዋለህ የክራንች ጋጋታና ቁስለኛ😂😂😂

  • @tigisttasew899
    @tigisttasew899 Год назад +1

    Egzabhire telo belo yehenene beshetegna abiy ahemede yatefalen

  • @etoviagomes8349
    @etoviagomes8349 Год назад

    በናትህ ይህንን ድንጋይ እሬሳ የሆነ ዉን ሳታሳይ ዜናዉን ማቅረብ አትችልም ?

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia Год назад +9

    አብይ አህመድ ሚሳይል የለውም ይህ የሚታየው እስክሪን ሻት ነው😂😂😂😂

    • @ahmedhassan6097
      @ahmedhassan6097 Год назад

      አስቃባጭ አለቅላቂ : ህድና ለኤርትራ ንገራት

    • @HBTM324
      @HBTM324 Год назад

      😅😅😅

  • @HailuBe
    @HailuBe Год назад +1

    ፒኮራ ሳይሆን ፒቹራ ይባላል።

  • @be-liever
    @be-liever Год назад +3

    ድል ለጀግናው ለኢትዮጵያ መከላከያ 💪🇪🇹💪

    • @safiayesuf2538
      @safiayesuf2538 Год назад

      የጋላ መከላከያ 😂😂😂😂😂 ጦርነትን ለሰሜኖች ተወው ጋላ በየሰፈሩ ይዝረፍ ይግደል

    • @kemekem1366
      @kemekem1366 Год назад +3

      ጥፋ ወደዛ ከሃዲ ውለታ ቢስ አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ ከኤርትራ ጎን ነን ።

    • @masetewal6914
      @masetewal6914 Год назад +1

      🤣🤣🤣ወሬ

    • @salusalu-f9g
      @salusalu-f9g Год назад

      ቅማላም ለማኝ

    • @be-liever
      @be-liever Год назад

      @@kemekem1366 ግሞች እናነተ ናቹ ውለታቢሶች ፣ ባነዶች የኢትዮጵያን ህዝብ ለጅን የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀ ልጅን ፣ ትላት ሞቶላቹ እናነተ ዛሬ ወጋቹት ግም ባንዶች።

  • @TamiratSamuel-ic7kk
    @TamiratSamuel-ic7kk Год назад

    ተው ባክህ,!!! በሰፈር አርበኛ ሀገር አትመራም

  • @yonasfentaw8729
    @yonasfentaw8729 Год назад +1

    መሳሪያዎቹን እያሳያችሁ ብታወሩ አይሻልም ነበር ?

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash Год назад +1

    ፈታ ደይሌ ተሸጠ እንዴ ለ ኦሮሞ ጽንፈኞች እና ተላላኪ ፖለቲካኞች

  • @ejogjs9251
    @ejogjs9251 Год назад +2

    ❤❤❤❤😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍

  • @ermyasteshome1107
    @ermyasteshome1107 Год назад

    አንድ ፈረንጅ ይህንን አለ"ኢትዮጵያዊያን ልክ እንደ ውሻ እርስ በእርስ ይናከሳሉ።ነገር ግን ጅብ ሲመጣባቸው ንክሻቸውን ትተው በጋራ ይበሉታል"

  • @BirhanuHaile-p9s
    @BirhanuHaile-p9s Год назад +1

    መኑን አይተን ነወ ስለምንድነው እያሳየክ ብታወራ አይሻልም?

  • @jo.a5539
    @jo.a5539 Год назад

    Weshetamoch meriwochu selam nachew

  • @HailuBe
    @HailuBe Год назад

    ቮልጋ ሚሳየልንሳ አላየሄውም?ረጅሙ ባለአንድ ተሳቢ።

  • @hasanmahmud5880
    @hasanmahmud5880 Год назад

    አንተ ቱሪናፋ መንግስት ለወገነ ዳቦ ግዛበት በስደት ለሚረግፈው የስራ ፈጠራ በለገሰከው አንተ ግን ለሰው መጨረሻ ሸመትኮክበት ድል ለፋኖ ድል ለአማራ💚💛❤

  • @zenazena1349
    @zenazena1349 Год назад +1

    ህዝብ ታሟልኮ ምናለ አብይን ተቃውመው አያስወግዱም ወይ😢

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash Год назад +1

    አማራን የከዳ የመታ የ አብይ ከሃዲ መንግስት ኤርትራን አይመታም ማለት ዘበት ነው ::ግን መጥፊያው ነው ::

  • @hamudseid4461
    @hamudseid4461 Год назад +6

    አቦ አተ ቀጭቃጫ ይሆክ ልጅ ስታስጠላ ዳግመኛ እዳዘግብ

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 Год назад

      አኔ አራሡ ማዳመጥ ከብዶኛል

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 Год назад +13

    ይሄ ሰውዬ እንኳን ሀገር መምራት ሀገሪቱ ያለችበትን ሁኔታ እንኳን አታቅም ጤነኛ ሁሉ አይመስለኝም 🤣🤣ድል ለጀግናው ፋኖ ሌላ አጀንዳ አንፈልግም

    • @Aynalem-em5dw
      @Aynalem-em5dw Год назад +1

      መናፍቃን ሀገር መምራት አይችልም ግደ ፈርሀ እግዚአብሔር ያለበት መንግሥት ኦርቶዶክስ መሆን አለበት እንጂ እህ እብድነው ክክክ አንደ ዝናብ አዝንብኩ ይላል እህ ለእርሱም ለሀገርም አይሆንም

    • @woldefantu75
      @woldefantu75 Год назад

      አቅም ካለ መተካት ነው።

    • @masetewal6914
      @masetewal6914 Год назад

      @@woldefantu75 ሁሉም በጊዜው ይሆናል

    • @woldefantu75
      @woldefantu75 Год назад

      @@masetewal6914 ታሪካችን እኮ መገለባበጥ ሆነ፣ሌላ ገልባጭ አይመጣም

    • @masetewal6914
      @masetewal6914 Год назад

      @@woldefantu75 እውነት ካለህ እንኳን ሚገለብጥ እሚቃወም እራሱ አይኖርም

  • @nassermohammed9104
    @nassermohammed9104 Год назад +2

    ፈታ ዴይሊ ከኢሳት በላይ ሆነ እንጂ

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 Год назад

    አሁን እኮ ይሄን ሁሉ እያደረገ ያለው በፋኖ እየተሸነፈ ሥለሆነ ሽንፈቱን ለመሸፈን ነው ነቅተንብሀል አብይ ባንዳው ፈጣሪ ይንቀልህ😢😢😢😢

  • @TuluDadi
    @TuluDadi Год назад

    የወሬ ቋዋት ናቸው አንጅ ይሄ የሚመለከተዉ አካል አለዉ ምን አገባችሁ የሀገሪቱ ጠለት ትመስለሌህ ፈሪ

  • @newafali382
    @newafali382 Год назад

    Esat hone yante mecheresha

  • @Shalom-lp8vy
    @Shalom-lp8vy Год назад

    Word)
    --------------------
    ወደ ሮሜ 13
    1፤ ነፍስ ሁሉ በበላይ ላሉት ባለ ሥልጣኖች ይገዛ። ከእግዚአብሔር ካልተገኘ በቀር ሥልጣን የለምና፤ ያሉትም ባለ ሥልጣኖች በእግዚአብሔር የተሾሙ ናቸው።

    • @BananaMedia-vx9mc
      @BananaMedia-vx9mc Год назад

      ለተበደሉ ድምፅ ስለመሆንና ለሀገር ስለመዋጋት የሚናገሩ ጥቅሶች አሉ እኮ

  • @كلامالله-ش8ج
    @كلامالله-ش8ج Год назад

    ferst

  • @TesfaTesfaye-pc9dg
    @TesfaTesfaye-pc9dg Год назад

    Sletornet kaltewra blachu atmuto sma ke gorebatu yetemare....hezb atschers tink and rethink

  • @jo.a5539
    @jo.a5539 Год назад

    116 amet kibre beal new ketafi athunu

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 Год назад

    መቼ ነው የተተኮሰው ከመቀሌ ወደ አስመራ

    • @LolaHaile-se7ps
      @LolaHaile-se7ps Год назад +1

      Endegena were tornet lemasgebat new eyesera yalew meselgn

  • @bulakochebo7636
    @bulakochebo7636 Год назад

    jawisa

  • @Gelaw-t4n
    @Gelaw-t4n Год назад +3

    You talked about Missile??Bado This is not analysis .Ye tornet nafkot new

  • @tigisttasew899
    @tigisttasew899 Год назад +1

    Ye Ethiopia hezeb ke Eritrean gone honene new yemenegetemew yehenen deme teche abiy ahemede must go 🤦🏾‍♀️🤦🏾‍♀️🤦🏾‍♀️

  • @bereketlove1497
    @bereketlove1497 Год назад

    ጦርነት ኣንፈልግም ከ ኢትዬ ህዝብ እንደ ኣቢይ ኣስተሳሰብ ላለው ሰው ካለ ከ መንጌ በላይ የተደራጀ ከፍተያ ጦር ከነመሳርያ የታጠቀ ኣልነበረም ውጤቱ እንዴት እንደነበረ ማስታወስ ይኖርበታል እኔ ጦርነት ነው የምፈልገው ካለ እዛው ሜዳ እንገናይ

  • @degelelema-mogose
    @degelelema-mogose Год назад +2

    macheno.enati.mitaworuu.wishatamihula

  • @nigatubenyam2302
    @nigatubenyam2302 Год назад

    Kedada

  • @MeftaJimmaJimma-ot3uo
    @MeftaJimmaJimma-ot3uo Год назад

    ፈታ ዴይሊ ከወርቁ አይተነውነው አጀንዳና ደሞዝ ሚቀበለው በጣም የምወደው ሚድያ ነበር ምናለ ሆድህን ተርበህ ለህሊና ብትኖር

    • @BananaMedia-vx9mc
      @BananaMedia-vx9mc Год назад +2

      ረጅም ዕድሜ ለወርቁ አይተነው ፈታም በርታ

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ Год назад +1

      ክክክክ እውነትን መቀበል አትወዱ የአብይ ዳይፕሮች

  • @lilyloveeritrea5627
    @lilyloveeritrea5627 Год назад

    Ya hulu adidas abeba yayenew mesaryawoch hulum ye Eritrea ejee yegebal eritrean Bea agerachen ane deraderen eske mechershta tebt demm enewagalen

  • @YusraMurad-ek1uh
    @YusraMurad-ek1uh Год назад

    መቀሌወች ግን እንደትነው ጦርነት አልመረራችሁም?የአብይ አጀንዳ አስፈፃሚ ልትሆኑ ነው?አብይ አድስ አበባ ተቀምጦ ኤርትራጋ አያይዞ ንፁሀንን ነው የሚያስጨርሰው አስቡበት

  • @MuseAdeme
    @MuseAdeme Год назад

    Wegentegna midiya new

  • @safiayesuf2538
    @safiayesuf2538 Год назад +1

    ወደፍት በሉለት ይለይለት

  • @QuotesTvEto
    @QuotesTvEto Год назад +1

    አዲስ አበባን ወደ ባግዳድ ነው የምንቀይራት 😅

    • @wondajemal8276
      @wondajemal8276 Год назад +2

      አራም ቁልቋልህን ብላ ዝም ብለህ

  • @edenkidane1625
    @edenkidane1625 Год назад

    እናንቸ በፍኮራ ነው ዘልአለም የምትኖሩ እየፈኮራቹ ስንት ግዜ ተሸነፋቹ መሳሪያ አይሰሬም ሰው ያስፈልጋል አትረብሹን ቀይ ባሕር በህልም እየተመኛቹ ትኖራላቹ ውግያ ከይፈለግም ግን እመጣለሁ መሬትህ ባሕርህ እወራለሁ ካለ ተሞክረዋል ሻዕብያ አይፎክርም ከያሳይም በተግባሮጰ ኘው የምያሰየው አልያምስ ህዝባቹ ተርበዋል ሰላም አጥተዋል በገዛ አገሩ እዛው ሰሩ ወሬኛ

  • @mgooner521
    @mgooner521 Год назад

    Bakih yegeba yelam eritra ye geba masarya mn tawkalh

  • @BekaAman605
    @BekaAman605 Год назад +1

    ከአብቹ ጎን ነን

    • @safiayesuf2538
      @safiayesuf2538 Год назад +2

      እሬሳው በቅርብ ተጎትቶ ይወጣል ድል ለኤርትራ

  • @nahomkidane9320
    @nahomkidane9320 Год назад +2

    Del la Anbesaw Fano egha demo 4 KELL0 Enegebalen jelajil mengist Aseb minamin eyale yejajalal egha ka 4killo megebat wuchi lela Agenda yelenim

  • @Ethiopiafreedom777
    @Ethiopiafreedom777 Год назад

    ይሄ ወራዳ የሆነ ሰውዬ እንደው ምንም የሚፀፀትበት ነገር እንኳን የለዉም እኮ :: ጭራሽ ሌላ ነገር ይዘበዝባል እዴ? ምን አይነት ከንቱ ፍጥረት ነው ::አገሪቷ የምትታመሰው በእሱ እንደሆነእንኳን አያውቅም :: በሽተኛ::

  • @salusalu-f9g
    @salusalu-f9g Год назад

    ጁንታ ነው መጀመርያ የሚጠፋ ድል ለፋኖ መሳርያ ሳይሆን ወታደር ጠንካራ መገንባት ነው ይህ ጎመን ለፋኖ ያልቻለ ለሸዝነ ያ

  • @MedhanitMengistu
    @MedhanitMengistu Год назад

    ወሬ ወሬ ታከታችሁ

  • @lilyloveeritrea5627
    @lilyloveeritrea5627 Год назад

    Kkkkkhahaha atasuken e bakachu ye hulu adidas abeba yayenachew mesary be Eritrea ejee yegebal Megatron aytebekenem

  • @jemilnesru5769
    @jemilnesru5769 Год назад

    😂😂😂

  • @almazye8878
    @almazye8878 Год назад

    ተበዳ አንተ ባልከው ጦርነት ሊነሳ ነው አ።

  • @ethiorich9324
    @ethiorich9324 Год назад

    We claim our Ethiopian people's history back! that means we want our stolen Asseb back.

    • @wht3158
      @wht3158 Год назад

      better to focus on and pray for Abay dam...Egypt is coming
      Only Fano can save Ethiopia...dil le FANO.

    • @Yohanasenafe
      @Yohanasenafe Год назад

      Forget about asab and focus on your dam

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 Год назад

    መሳሪያ ምናምን ብትል ድል ለኤርትራ ነው መሰለፈ ቀላል ነው ከኤርትራጋ ብዙሀገሮች አሉ በኦነግና ልክ እንደ ድመት ወልዳ እንደምትበላ ልጅአን ወልዳ የምትበላው ትግራይ አሁንም አልተማርችም እኛግን ተውን በና

  • @MuseAdeme
    @MuseAdeme Год назад +1

    Wegentegna midiya new