Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
God bless you !
Amen
እግዚአብሔር ባርኮሀል ወንድሜ ብሩክ ሁነህ ቅርልኝ።
God bless you.
Hallelujah!!!
አሜን
❤❤❤
20፤እርሱም አለ፦ ከሰው የሚወጣው ሰውን የሚያረክስ ያ ነው።21፤ከውስጥ ከሰው ልብ የሚወጣ ክፉ አሳብ፥ -ዝሙት ፥መስረቅ፥መግደል፥(22፤)ምንዝርነት፥ መጉምጀት፥ክፋት፥ ተንኮል፥መዳራት፥ ምቀኝነት፥ ስድብ፥ ትዕቢት፥ ስንፍና ናቸውና፤23፤ይህ ክፋው ሁሉ ከውስጥ ይወጣል ሰውን ያረክሳዋል። (ማር-20-21-23) ------
እውነት ነው እኛ መልካሞች ብንሆን ንሮ ለምን አምላክ ከሰማይ ወደ ምድር ይወርድ ነበርእኛ በሃጢአት የወደቅን ለዘለዓለም ሞት ፍርድ የታጨን ጎስቋላ ስዎች ሁነን ስላለን ነው እግዚአብሔር አብ ልጁን እየሱስ ክርስቶስን ከሰማይ ወደ ምድር ልኮ እኛን ሀጢያቶቻችንን በጥምቀቱና ፣በሞቱ አስወግዶ በትንሳኤው አዲስ ፍጥረት ጻድቅ ልጆቹ ያደረገን!!!
Amen Amen God bless you!!!❤❤❤❤
⁹ የሰው ልብ ከሁሉ ይልቅ ተንኮለኛ እጅግም ክፉ ነው፤ ማንስ ያውቀዋል?¹⁰እኔ እግዚአብሔር ለሰው ሁሉ እንደ መንገዱ፥ እንደ ስራው ፍሬ እሰጥ ዘንድ ልብን እመረምራለሁ ኩላሊትንም እፈትሻለሁ። (ኤርምያስ -17፥9-10) ------------
Hallelujah !!!
God bless you !
Amen
እግዚአብሔር ባርኮሀል ወንድሜ ብሩክ ሁነህ ቅርልኝ።
God bless you.
Hallelujah!!!
አሜን
❤❤❤
20፤እርሱም አለ፦ ከሰው የሚወጣው ሰውን የሚያረክስ ያ ነው።
21፤ከውስጥ ከሰው ልብ የሚወጣ ክፉ አሳብ፥
-ዝሙት ፥መስረቅ፥መግደል፥(22፤)ምንዝርነት፥ መጉምጀት፥ክፋት፥ ተንኮል፥መዳራት፥ ምቀኝነት፥ ስድብ፥ ትዕቢት፥ ስንፍና ናቸውና፤
23፤ይህ ክፋው ሁሉ ከውስጥ ይወጣል ሰውን ያረክሳዋል።
(ማር-20-21-23)
------
እውነት ነው እኛ መልካሞች ብንሆን ንሮ ለምን
አምላክ ከሰማይ ወደ ምድር ይወርድ ነበር
እኛ በሃጢአት የወደቅን ለዘለዓለም ሞት ፍርድ የታጨን ጎስቋላ ስዎች ሁነን ስላለን ነው
እግዚአብሔር አብ ልጁን እየሱስ ክርስቶስን ከሰማይ ወደ ምድር ልኮ እኛን ሀጢያቶቻችንን በጥምቀቱና ፣በሞቱ አስወግዶ በትንሳኤው አዲስ ፍጥረት ጻድቅ ልጆቹ ያደረገን!!!
Amen Amen
God bless you!!!
❤❤❤❤
⁹ የሰው ልብ ከሁሉ ይልቅ ተንኮለኛ እጅግም ክፉ ነው፤ ማንስ ያውቀዋል?
¹⁰እኔ እግዚአብሔር ለሰው ሁሉ እንደ መንገዱ፥ እንደ ስራው ፍሬ እሰጥ ዘንድ ልብን እመረምራለሁ ኩላሊትንም እፈትሻለሁ።
(ኤርምያስ -17፥9-10)
------------
❤❤❤
Hallelujah !!!