Ethiopia - ከህወሃት ጓዳ የወጣ | ታምራት ላይኔን ምን አመጣው? ሰውየው ጉድ ተሰሩ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 окт 2024

Комментарии • 46

  • @ethiopiaethiopian7816
    @ethiopiaethiopian7816 2 месяца назад +3

    This man is 100% TPLF. He is part of Ethiopia's problem and should be held accountable.

  • @JemilHaji-dj
    @JemilHaji-dj 2 месяца назад +10

    ምን አይነት ድንቅ አቀራረብ ነው❤❤❤

  • @DemissieWorkineh
    @DemissieWorkineh 2 месяца назад +2

    ታምራት እንኳን ኢትዮጵያን ቤተሰቡን መምራት አይችልም።ከፍተኛ ስልጣን ደረጃ ላይ የደረሰው ጥሩ አእምሮ ኑሮት ሳይሆን ትነጎች እንደፈለጉ እንደፈረስ ስለሚጋልቡት የሰጡት ዉለታ ነው።ይህም በየግዜው ከተናገራቸው ቃላት መረደት ይቻላል።

  • @MussieSolomon-yu1qc
    @MussieSolomon-yu1qc 2 месяца назад +7

    Love Eritrea love Issu❤❤❤❤❤

    • @mknyat10
      @mknyat10 2 месяца назад

      ተሸክመክ ኦሸላኡን ብላው

    • @dawitkassa3131
      @dawitkassa3131 2 месяца назад

      አስተያየቶዎ ከዋናው ርዕስ ጋር ምንም ዓይነት እውነታ ወይም ተያያዥነት የላቸውም:: ኢሳያስ?

  • @MusaGirma-uz3rs
    @MusaGirma-uz3rs 2 месяца назад

    ሲቸግረው እመጣ ህዝብ አያስጨርስ👍👍🇪🇹🙏

  • @aberadabi1617
    @aberadabi1617 2 месяца назад +2

    አቦ ይመችህ !! አንተ የሚያምርብህ እንዲህ ዓይነት ትንተና ነው። ታምራት ስኳር ጠለፈኝ ብለው ነበር። የመለስ እናት ለኤርትራ ሪፈራንደም ድምፅ መስጠታቸውን አትርሳ ። ንፃነት ብለው።

  • @טסנה
    @טסנה 2 месяца назад +1

    ያጭራቅ ሕፃኗም የደፉረው እስር ቤት ባህርዳር ነው
    ፋኖ በቅርብ ይገኛል ፋኖ ይህን እስር ቤት ሰብሮ ይግባ ፓሊሶች ከፋኖ ይተባበሩ ያን ጭራቅ ፍጡር እራሱን በጥይት ብጥስጥስ አድርገው ይግደሉት ይህ የነፃነት ትግሉን ይጨምራል
    ይህ ሥርአት ሆን ብሎ ነው እንዲህ አይነት ወንጄሎችን የሚያስራው

  • @FtFyh-fg7iv
    @FtFyh-fg7iv 2 месяца назад +4

    ፍትህ ለብላቴናዋ ሔቨን

  • @Sadam-l9t
    @Sadam-l9t 2 месяца назад +2

    ኤሬ ዝም አትበሉ ፊትህ ሔቨን እሄ አውሬ የሆነ ሴውዬ በአደባባይ ይሰቀል

  • @ashuadem2136
    @ashuadem2136 2 месяца назад

    አሁን አዲስ ነገር ያለ መስሎ ሙሉውን መስማቴ

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ በሀረር በአርባጉጉ አርሴ እነዚህን ነፉጠኞች አማሮች ጨፉጭፉአቸው ወደክልላቸው አባሩአቸው እያለ በድሬደዋ እስታዲየም መርዝ ረጭቶ ዘመዶቻችንን በበደኖ ኢንቁፉቱ ገደል ተወረወሩ ብዙዋቹታረዱ እርጉዞቹን ህጻኑን ከሆዳቸው እየዘረገፉ ተጫወቱባቸው ብዙዋቹን በጥይት አስተጨፈጨፉ ይህንንሁሉ ግፉ ሰርቶ በሀይማኖት ዛሬ ተሸፉኖ ዛሬም በፓለቲካ ጨዋታ ውስጥ እጁ ተነክሮ ይሮራጣም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው ግን ይብቃን ግፉ እጄንጹህነው ብሎ ሊላውን መንቀፉ አይገባም 😢😢😢😢😅😅😅😭😭😭😭😭😭

  • @lemlemhailu17
    @lemlemhailu17 2 месяца назад +1

    በሒወቴ ምንም የማያፍር ስለእውነትነቱ እደልብ ወለድ ዜናን የሚዘግብ ሚዲያ እደዚ አላየሁም ይመችህ ስራ

  • @LeykunTamene
    @LeykunTamene 2 месяца назад

    አቶ ታምራት የቀረ አጀንዳ አላቸዉ

  • @tadelealemu407
    @tadelealemu407 2 месяца назад +1

    ታምራት አማራውን ከኢትዮጲያ ፖለቲካ ውጭ ለማድረግ ወያኔን ያገለገለ መጠቀሚያ እንጂ የመለስ ጏደኛ ሆኖ አያውቅም::

  • @JY-pz7ju
    @JY-pz7ju 2 месяца назад

    Woyaanie was in power for 27 years ..And now Aabii ..? With out Eritreans Sahhabia, they (Woyaanie and Abii) could never ever stayed on power !!!

  • @btbt4487
    @btbt4487 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤😂😂😂አቀራረብ 👍👍👏👏👏👏👏👏💪💪💪💪

  • @ZedTig-xm3ej
    @ZedTig-xm3ej 2 месяца назад +1

    መለስ ዜናአዊ ኢቲዮጵያአን ከሚከፋአፍል ኤሪትራአንም ከሚያአስገነጥል ኢትዮቢያአን አድ አድርጎ የኢትዮጵያአ መሪ ሆኖ ቢኖር ያአዋጣውነበር በህዝብምየተወደደ መሪ ይሆን ነበረ

  • @habeshayoutuber
    @habeshayoutuber 2 месяца назад

    I wonder if Lemma Megerssa, Gedu Andargachew.... etcetera will say about this. 🤔
    Y'all have no shame.

  • @meskeremyilma2614
    @meskeremyilma2614 2 месяца назад

    ምነው ስኳሬ ስንተዋወቅ? ጅብ በማያቁት ሀገር እንደተባለው ሆነኮ

  • @abayeabaye-w3o
    @abayeabaye-w3o 2 месяца назад

    ለመሆኑ ክህደት የፍርሃት ጥግ ነው

  • @TofikHamza
    @TofikHamza 2 месяца назад

    ሰይፉ ሾው ላይ ሚስቱም

  • @MelakuMelese-wz8tg
    @MelakuMelese-wz8tg 2 месяца назад

    የዋህ ነህ እንዳልልህ አትመስለኝም በልልን ብለው ነው እንዳልልህም ግራ ገባኝ አንድ ነገር ልንገርህ መጀመሪያ ሰዎች በፖለቲካ ድርጂት ዙሪያ ሲሰባሰቡ ተመሳሳይ ፍላጎት ያላቸው ሰዎች ናቸው የሚሰባሰቡት ነገር ግን የተሻለ የሀሳብ ብልጠትና ሴራ የሚችሉ እንደየ የአስተሳሰብ ብልጠታቸው የበለጡት ወደስልጣን ይወጣሉ ቀጥሎም አሁንም ጥሎ ማለፍም በብልጠትና በሴራ መበላለጥ አደረጃጀቱ ይቀጥልና ለቀጣይ ለሚገጥም ስኬትና ውድቀት የሚዘጋጁ ሀሳቦችና ይህን ተልኮ የሚፈጽሙም ያው እንዳልኩህ ተበልጠው እነሱም የውድቀቱ ቀልባሽ ሰዎች ይቀመጡና ያው እንደታምራት ይታሰሩና መስዋትነት ለድርጂቱ ይከፍላሉ ከዛ ሲወደቅ እሳቸው ታስረው ነበር ተብለው ይታመናሉ በሚቀጥለው ተከርብተው ይገቡና እስከዚህ አይበቃህም?

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 2 месяца назад

    የታምራት ላይኔ 😈መንፈስ👉 ይብዳህ👈 የሰይጣን ቁራጭ 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎😈😈😈😈😈😈ጦርናት ናፋቂ ውሎውን አዳሩን ትግራይ ነው ይህ ሚዲያ

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 2 месяца назад

    ቱልቱላ ሚዲያ አሜኮ😂😂😂😂

  • @ziadahaile9074
    @ziadahaile9074 2 месяца назад

    Amara kezer tilacha wuta mknyatum yebase wudqetn atafatn.

  • @AbitAlitaye
    @AbitAlitaye 2 месяца назад

    አንተም የገርማል

  • @MussieSolomon-yu1qc
    @MussieSolomon-yu1qc 2 месяца назад

    Ante rasih ye weyanie buchila ye Eritrea telat neh, hizb mafajet teyayzehewal, giziehin tebiq

  • @Meiry756
    @Meiry756 2 месяца назад

    Ke’SHABIA Befit Meles ind’demeses Maletih Min Maletih’new ??? Ke’HIZB ERITRA Befit Meles ind’demeses Maletih’new !!! Ye’migerm’new Yanten ‘’’ FILAGOT ‘’’ HIZB ERITRA Medemses’new Yih Demo ‘’’ SHABIYA ‘’’ Yemil Quanqua’new Yeteteqemk !!! ‘’’ SHABIYA ‘’’ Malet’ko HIZB ERITRA Malet’new ????

  • @AbitAlitaye
    @AbitAlitaye 2 месяца назад

    አንተም ይገርማሌ

  • @konjosara5547
    @konjosara5547 2 месяца назад

    THE LAND IS FOR GOD poeple can shear and live together without ethnicity
    look big country india more than 200 ethniciti live together
    RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities .
    land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity
    amara and tigray are brother
    living together shearing love
    the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities
    oromo they are big ethnicity and they dont like to shear the land
    thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region
    aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa
    he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan
    aby destroyed ecomy no job everything expensive 1 dollar 130bir
    during meles government very good economy 1 dollar 20 birr
    everything sheaper 1birr u can take bus

  • @hayatali5711
    @hayatali5711 2 месяца назад

    እነዚህ እዋሀት የሚባሉ ምን ያልሰሩት ግፍ ምን ያላፈሰሱት እባ አለ የተነኮል ቋቾት ስግብግቦች እነዚህ ባይኖሩ አማራና ትግሬ ይበለጽግ ነበር ሁሉም ክልል የበለጽግ ነበር ሞት አይቀርም እዴት ይሆን ቅጣታችሁ

  • @siymergn
    @siymergn 2 месяца назад

    መለስን የሚወዱቱ በዶላር ያጨማለቃቸው የትግራይ ተወላጆች ናቸው እንጂ አንድ ኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ ሳይገባ ሰውያው ሞቷል 97 የአዲስ አበባ ልጆቸሆች በጠራራ ፀአይ አስጨፈጨፈ የሚሳዝነው ይህ ብቻ አይደለም መለስ የፈፀመው አንድ ትውልድ አባክኖሀል በጫት ,በሱስ, በስደት ,በሥራ አጥነት ትውልዱ አገሩን ጥሎ እዲሰደድ የሥራ ሥራ ትውልድ ሲስታወስ ይኖራል፡፡

    • @niguseymedia2396
      @niguseymedia2396 2 месяца назад

      የትግራይ ህዝብም ለመለስ ያለው ፍቅር ከአንገት በላይ ነበር። እርግጥ እንዳልከው ጥቂት የሰፈሩ ተወላጆች ዘመዶቹ እንዲሁም በኔትዎርክ ለጥቅም የተጠለፉ ተጋሩ ካልሆኑ ብዙሃኑ የትግራይ ሰዎች እመነኝ አይወዱትም። እሱ እኮ ነው። የትግራይን ህዝብ የእ ኛ እና የሸዋ ደጋፊ ብሎ ለሁለት ከፍሎ በጥላቻ እንዲተያይ ከዛ እርኩስ ስብሃት ጋር በመሆን ሰዎቻችንን የበሉብን። ሃቁ ይህ ነው አባዬ እመነኝ ከአማራው በላይ ትግራዋይ የመለስ ጠላት ነው።ታሪክ አምብብ ። ወደ በረሃ ኣወጣጡም ለበቀል ነበረና።

    • @siymergn
      @siymergn 2 месяца назад +1

      አላልክም ተናግረክ ሞተሀል እኛነና በገዛ አገራችን ሁለተኛ ዜጋ መሆን እንፈልጋለን ብለን ያፀደቅነው አባቴ እናንተማ መንገድ እየዘጋሀቹ ድንኳን ጥላሀቹ 27 ዓመት ለብቻሀቹ በላሀቹ ቅመሱት ሁለተኛ ዜጋ መሆን የነገርኩ በናንተ ላይ ይፈፀማል ሰው የዘራውን ያጭዳል ወደድክም ጠላህም