አጫዋች ትመስለኝ ነበር - NOR SHOW Couple Edition - Fegegita React

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024

Комментарии • 99

  • @FegegitaReact
    @FegegitaReact  2 года назад +11

    የነዚህ ውብ ጥንዶች ተጨማሪ ቪድዮ ለማግኘት : - RUclips:- ruclips.net/channel/UCqZTtQb78Zt-dgwJTt3OlHw
    TikTok: www.tiktok.com/@hali_and_noel?_t=8UxmgXQLsms&_r=1
    Instagram: instagram.com/noel_ny?igshid=YmMyMTA2M2Y=
    Instagram: instagram.com/halet_sertse?igshid=YmMyMTA2M2Y=

    • @Beka0143
      @Beka0143 2 года назад

      ተባበሩኝ

    • @standethiopia2242
      @standethiopia2242 2 года назад

      ሌላ ጉድ
      ruclips.net/channel/UCc1n2uNOXzNfT0GoKqYb3Lw

    • @robekaeth3984
      @robekaeth3984 2 года назад

      ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @hawiaddis8863
    @hawiaddis8863 2 года назад +18

    የኔ ውዶች ታምራላችሁ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰ፈገግታ ሪያክቶች አዲስ እና ቃልዬን አቅርባቸው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yefkrbet1632
    @yefkrbet1632 2 года назад +39

    ለኛ የአረብ አገር ሴቶች ፈጣር ታማኝ ፍቅረኛ ባል ይስጠን🙏🙏

  • @Beka_G
    @Beka_G 2 года назад +15

    ለመለው የተዋህዶ ቤተሰብ እንኳን ለደብረታቦር አመታዊ ክብረ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ሀገረ ኢትዮጵያን ሰላሟን ያብዛልን 💚💛❤🙏🙏🙏🙏

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb 2 года назад +26

    እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ኑኑ

  • @hadiatube
    @hadiatube 2 года назад +4

    #ለሴት ልጅ ትልቁ ክብሯ እንቁነቷ በሁሉም ነገር ላይ ቁጥብነቷ ነው! #ቁጥብ ሴት ሁሌም እንቁ (ውድ) ናት ! ውድና የተከበረ እንጂ አያገኛትም!!

  • @sekinatube
    @sekinatube 2 года назад +16

    ያረብ ወላሂ ለኛም የማዳም ቅመሞች በቃ ብሎ ሀገራችን ገብተኝ ለኛም የራሳችን ሂወት ይስጠን ወላሂ ዱአ አድርጉ ኡፍፍፍፍ እኔስ ስልችት ብሎኛል ወጣትነታችንን በማዳም ኩሽና አሳለፍን እንደወጣት ሳንሆን ብቻ ለኛም ቀን ያዉጣልን ያረብብብ 😢🤲

    • @ከሙወሎየአያቶቸንናፍቂ
      @ከሙወሎየአያቶቸንናፍቂ 2 года назад

      አሚን ሰኩ

    • @zeynebdamte1506
      @zeynebdamte1506 2 года назад

      አሚን ማሚ ሰኩየ የእኔ ቅመም መልክሽም ፀባይሽም የምታምሪ አሚን ያረብ ዱቃ እንዳረግ ምነው በሰላም ነው በyubeበቤትሽ ጠፍተሻ ማሚ ባለሽበት አላሕ ይጠብቅሽ ወላሒ እኔም እሕቴም በጣም ነው እምኖድሽ ስልክሽ ስናፈላልግ ነበር ማሚ አትጥፊ እማ

  • @hermibeseltan5061
    @hermibeseltan5061 2 года назад +7

    የዛሬዎቹ ጥሩ መካሪ ናቸዉ እናመሰግናለን

  • @ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ

    ማነው ከመዳም ኩሽና ተመልካች
    ሁኖ የቀረ አይ ሂወት💔😢

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 года назад +6

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አለ ውዱ ነቢ ሰለላሁ አይሂ ወሰለም ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 🇪🇹

  • @janlanetsehay76
    @janlanetsehay76 2 года назад +3

    የናተ ይሻላል ደስም ትላላችሁ ይመቻቹ

  • @haniyee
    @haniyee 2 года назад +14

    Best couple ❤

  • @skatgolden6560
    @skatgolden6560 2 года назад +3

    best coupel

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 года назад

    እወነትም የከሰር በግነጋዴ እኛ ኮሜንቶች ሱሳችንን ነዉ ስድብ ብቻ ይመቻችሁ

  • @ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ

    ይመቻችሁ

  • @bluefanalex7326
    @bluefanalex7326 2 года назад

    Kenengar eko neber emitaweraw woww I am happy for you

  • @ami12220
    @ami12220 2 года назад +1

    beautiful couple 🥰👌

  • @eleni7593
    @eleni7593 2 года назад +1

    Btam bes tilalachu ayleyayachu wudche

  • @Balabaras
    @Balabaras 2 года назад +1

    ፍቅራችሁ ያዝልቅላችሁ

  • @tsed940
    @tsed940 2 года назад +1

    Fegegta react lay yekerebe couple ayn wist ygebal meselegn yleyayal

  • @abdihabesha12
    @abdihabesha12 2 года назад +1

    I love fegegita react ❤

  • @batalyoutubeahemed3856
    @batalyoutubeahemed3856 2 года назад +1

    ዋው

  • @yonasbelayyonasbelay5220
    @yonasbelayyonasbelay5220 2 года назад

    ምርጦች

  • @እሙከድር-ነ7ተ
    @እሙከድር-ነ7ተ 2 года назад +1

    ስወዳቹህ እኮ 😍😍😍😍😍

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 года назад +2

    ለምድነዉ በየዩቲዩበሮ የምዞሩት ግን😅😅😅😅

  • @sifensolomon7328
    @sifensolomon7328 2 года назад

    Logistics mndn new ?

  • @Suzan17
    @Suzan17 Год назад

    Harifoch wedddddddddddd👍🏽🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @RihannaTube1
    @RihannaTube1 2 года назад +1

    🍎አላህን በማውሳት ቀልብ ትረጥባለች አላህን በመዘንጋት ደግሞ ቀልብ ትደርቃለች አላህን እናስታውሰው ያስታውሰናል በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይለናል ።
    فَاذْكُرُونِي أَذْكُرْكُمْ وَاشْكُرُوا لِي وَلَا تَكْفُرُونِ
    [ አል-በቀራህ - 152 ]
    #አስታውሱኝም፤ አስታውሳችኋለሁና ለኔም አመስግኑ፤ አትካዱኝም፡፡
    አላህን ስናወሳው ከምጥፎ ነገሮች እንጠቀባለን ወደ መልካምም ይመራናል ስንረቀው ስናምጠው ይተወናል ከተወን ደሞ ውጤቱ ይታወቃል እናም አላህን በማውሳት ቀልቦች ይረካሉ እንዲህም ይለናል ።
    الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ
    (ሱረቱ አል- ረዕድ፥ - 28)
    (እነሱም) እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት #የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን #በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡
    አላህ ሆይ አንተን ከሚያወሱትና ወዳንተም ከሚመለሱት አድርገን !!

  • @amen_ami3996
    @amen_ami3996 2 года назад +2

    *Artist ermias tadese yikrebln*

  • @fortunaabi7439
    @fortunaabi7439 2 года назад

    Egna Librawoch fikr awaki nen yemlew bemkniyat nw

  • @ጓልጥላሁን
    @ጓልጥላሁን 2 года назад +1

    አያለይቹ 🥰

  • @ErmiaaGirma
    @ErmiaaGirma 7 месяцев назад

    ena Ahun manen agebashe

  • @hamidaethio312
    @hamidaethio312 2 года назад +4

    አንደኛ ነኝ ዛሬ አሰላሙአሌኩም የመዳም ቅመሞች ሰብስክርይብ አረጉኝ 😭😭ዉዶቼ ሀገር ልጋባ ነዉ እንዳታልፉኝ አድስ ነኝ 🙏🙏

  • @ziyada4060
    @ziyada4060 2 года назад +2

    አደኛነኝ ልየዉና እኮምታሉሁ

  • @eftutesfaye328
    @eftutesfaye328 2 года назад

    Hooo yemin erucha new yet liteji new adamchiw afu lay komsh eko..wey gud edl eko new relationship

    • @tryme5000
      @tryme5000 2 года назад

      anchi ginfilfil bula ras min tawki ena new eh? bishk

  • @desefikado7006
    @desefikado7006 2 года назад +2

    እነዚህማ በዩቱብሮች እየዞሩ ወሪያሞች ናቸው

  • @bint4181
    @bint4181 2 года назад +3

    ሜካብ አታብዥ እሺ 😁😁

    • @zeynebdamte1506
      @zeynebdamte1506 2 года назад

      እኔ አለየልኝ ተቀብታለች

    • @tryme5000
      @tryme5000 2 года назад

      ere? beka mekerk?

  • @alihamid5061
    @alihamid5061 Год назад

    Hhhhhhhhhhhhhj

  • @kalkidankat6222
    @kalkidankat6222 2 года назад

    Adis ena kal erere akrbachew

  • @fitretalemu9662
    @fitretalemu9662 2 года назад +2

    Er asoriw lijun ...afu ly nw ware mitkemiw

  • @selamtaye5331
    @selamtaye5331 2 года назад +1

    cute couples🤩🤩🤩

  • @zulayka4658
    @zulayka4658 2 года назад +2

    ሴግልነት አስጠላኝ

    • @እየሩስየሸዋዋ
      @እየሩስየሸዋዋ 2 года назад +1

      እኔም

    • @ሀያትስደተኛዋ-ኸ4ረ
      @ሀያትስደተኛዋ-ኸ4ረ 2 года назад

      አረ ብቸኝነት ይሻልል ወዶች100/ 10 ፐረሰት ነው እውነትኛወች እና በጣም ነው የሚጎዱት 😭

    • @መኖርበተስፋ
      @መኖርበተስፋ 2 года назад

      ኣይዞን ሃገራችን ስንገባ ቆንጆ ባል እናገባለን ስደት ላይ ኣደራቹ ቁጡብ እንሁን

    • @hana-sd5cr
      @hana-sd5cr 2 года назад

      እኔስ ብትይ እስከመቸ የመዳም ሽቃላ😢

    • @hana-sd5cr
      @hana-sd5cr 2 года назад

      @@ሀያትስደተኛዋ-ኸ4ረ ማማዬ ሁሉም ወንድ አንድ አይደለም መጥፎ
      እዳሉ ሁሉ ጡሩወችም አሉ

  • @fthman5368
    @fthman5368 2 года назад +1

    First

  • @withoutislamnolife6949
    @withoutislamnolife6949 2 года назад

    ልጁ ለአቅመ ወሬ አልደረስክም ሴቷ ቅመም ነሽ ፍራችሁን ያብዛላችሁ

    • @tegenawyigezaw5352
      @tegenawyigezaw5352 2 года назад +5

      እሺ ለአቅመ interview የደረሸዋ መቼ ነው አንቺ የምትቀርቢው እስቲ እንሽ፡፡ ራስሽን በምን ሂሳብ እያየሽ ነው?

  • @joshebeyasu2955
    @joshebeyasu2955 2 года назад +1

    asekyamiwoche

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 года назад

    ይቺልጂ የስንት ነት ነዉ ድራማ እየሰሩ ብን ነዉ ባለፈዉ ሌላ ሰዉ ጋር ቀርባነበር በክሆሎት ይሁን በሰላምታ ዩቲዩብ

    • @Haliloveshow
      @Haliloveshow 2 года назад +1

      u need glasses rasu lej new comment kemaregesh befit esti meles belesh aseteweye werew yedersal

    • @rehimamohammed120
      @rehimamohammed120 2 года назад

      ተመሣሥላብሽ ይሆናል

    • @makdaahmed4211
      @makdaahmed4211 2 года назад

      @@Haliloveshow eko😂😂

    • @tryme5000
      @tryme5000 2 года назад

      ena min yetebes detective? gobez mebal felegsh? cake yisetish? igrish yitash? hoooo

    • @socialdarwinsm3313
      @socialdarwinsm3313 2 года назад

      ሮቴሽን Rotetion ነች ማለት ነው?

  • @oneethiopia523
    @oneethiopia523 2 года назад

    የእረኛዬ ድራማ ስህተቶችን ለማየት ከታች ያለውን ይጫኑ
    ruclips.net/video/U0fCdr27rQg/видео.html
    ruclips.net/video/U0fCdr27rQg/видео.html
    ruclips.net/video/U0fCdr27rQg/видео.html

  • @አዲስመልካአሙ
    @አዲስመልካአሙ 2 года назад

    ደምሩኝ

  • @gelamasho43
    @gelamasho43 2 года назад

    Please call me girl after interview

  • @batalyoutubeahemed3856
    @batalyoutubeahemed3856 2 года назад

    ደምሩኝ