ኤፍሬም ታምሩ: እንቅልፌን አጣሁ; Ephrem Tamiru: Eniqilifien Atahu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024
  • ከኤፍሬም ታምሩ ወርቃማ የኢትዮጵያ ዘፈኖች አንዱ በሆነውን "እንቅልፌን አጣሁ" ዘና ይበሉ!
    ኤፍሬም ታምሩ: እንቅልፌን አጣሁ ከግጥም ጋራ
    Enjoy "Eniqilifien Atahu", one among golden Ethiopian Music by Ephrem Tamiru! Ephrem Tamiru: Eniqilifien Atahu with lyrics
    Golden Ethiopian Music ወርቃማ የኢትዮጵያ ዘፈኖች
    ======== ኤፍሬም ታምሩ ========
    ======= እንቅልፌን አጣሁ ========
    የኔስ መውደድ አይለቅም ከርሞ
    የኔስ ናፍቆት አይለቅ አድክሞ
    አረፍኩ ስል ልቤ አገግሞ ዋለብኝ ደግሞ
    (፪)
    *
    ሲመሽ እንደሰው ካልጋው ተኝቼ
    እንደ ተከዝኩኝ እንቅልፍ አጥቼ
    እንደ ምን ይድላኝ የኔ መኝታ
    እየነካካኝ ያንቺው ትዝታ
    ጠረንሽ ቀርቶ ማዕዛ ሽታሽ
    እየበረታ ማልዶ ትዝታሽ
    አልሆ እያለኝ አንቺን መዘንጋት
    እንቅልፌን አጣሁ ካንቺው ለማውጋት
    *
    እንግዲህ አሃሃ ምን ይሁን አሃሃ
    ካጣሁት አሃሃ ዘዴውን አሃሃ ኡሁሁ
    እርቄሽ አሃሃ አቻዬን አሃሃ
    ተጎዳሁ አሃሃ ብቻዬን አሃሃ ኡሁሁ
    *
    የኔስ መውደድ አይለቅም ከርሞ
    የኔስ ናፍቆት አይለቅ አድክሞ
    አረፍከ ስል ልቤ አገግሞ ዋለብኝ ደግሞ
    *
    ሃሳብ ሲገባኝ ሳዝን ስከፋ
    መዳኒት ነበር ምክርሽ ለተስፋ
    አስታማሚዬ ድምፅሽን ሳጣው
    ዛሬስ ትካዜን በምን ልወጣው
    የቀኑስ ሃሳብ ከሰው ጋር ያልፋል
    ያልጋው ትካዜ እንዴት ይገፋል
    የልቤን ናፍቆት ልብሽ ቢረዳ
    ይሰማሽ ነበር የማጣት ዕዳ
    *
    ቀን አልሆን አሃሃ ደስተኛ አሃሃ
    ሲመሽም አሃሃ አልተኛ አሃሃ ኡሁሁ
    አጣሁት አሃሃ ማላውን አሃሃ
    ንገሪኝ አሃሃ ዘዴውን አሃሃ ኡሁሁ
    *

Комментарии • 10

  • @girmachewatalo2656
    @girmachewatalo2656 5 месяцев назад +1

    ቀን አልሆን ደስተኛ
    ሲመሽም ብቸኛ😢

  • @bamlakugezahegn7357
    @bamlakugezahegn7357 2 месяца назад

    "ኡሁሁ..." 💐

  • @NetsanetAbebe-d7v
    @NetsanetAbebe-d7v Год назад +3

    I was looking for this song on RUclips I couldn't find thanks for sharing this lovely tune this song is amazing

  • @educareethiopia
    @educareethiopia Год назад +5

    የኔስ መውደድ አይለቅም ከርሞ
    የኔስ ናፍቆት አይለቅ አድክሞ
    አረፍኩ ስል ልቤ አገግሞ ዋለብኝ ደግሞ
    ሲመሽ እንደሰው ከአልጋዬ ተኝቼ
    እንደተከወዝኩኝ እንቅልፍ አጥቼ
    እንደምን ይድላኝ የኔ መኝታ
    እየነካክኝ የአንቺው ትዝታ
    ጠረንሽ ቀርቶ መዐዛሽ ሽታሽ
    እየበረታ ማልዶ ትዝታሽ
    አልሆንልኝ አለ አንቺን መዘንጋት
    እንቅልፌን አጣሁ ከአንቺው ለማውጋት..

  • @girmachewatalo2656
    @girmachewatalo2656 8 дней назад

    1:43

  • @KirubelMekonnen-qm8sz
    @KirubelMekonnen-qm8sz 16 дней назад

    Abo Efesha Ante becha zefagn

  • @habeshahd1
    @habeshahd1 Год назад

    Golden voice

  • @hiwotaynalem353
    @hiwotaynalem353 Год назад

    Thank you

  • @trhasgebremeskel-ii8qn
    @trhasgebremeskel-ii8qn Год назад

    ❤❤❤

  • @HiwotGetachew-j5e
    @HiwotGetachew-j5e Месяц назад

    ❤❤❤❤❤