Ethiopia - Eletawi የንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅ ዝርዝር ሚስጢሮች ይፋ ሆኑ ! 26 june 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • #ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv
    የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecaus...
    Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecaus...
    ESATtv Ethiopia--Copyright protected

Комментарии • 23

  • @aseffasileshi7138
    @aseffasileshi7138 3 месяца назад +2

    ያሬድ ጎበዝ ነህ ነገር ግን አንዳንድ ጉዳዮችን ከህዝብ እና ከአገር ጥቅም አንፃር ለማየት ብትሞክሩ ጥሩ ነው ምክንያቱም ህጉ ጥሩ ነው ነገር ግን አፈፃፀሙ ነው ወደፊት መገምገም ያለበት ብዬ አምናለሁ!

  • @TsegeTegene
    @TsegeTegene 3 месяца назад +1

    ይበለው አብይ በርታ ሌባ ሁላ

    • @sanetamsgan3655
      @sanetamsgan3655 3 месяца назад +1

      @@TsegeTegene ውሻ: ምቀኛ: እከካም: ድሃ:እድሜ: ልክህን: እያልፍልህም: በዚህ: ምቀኝነትህ: ያለው: ሲበላ: እንዳዛጋህ: ትኖራለህ: ከዚያም: እያከክህ: ወደ: መቃብርህ: ትወርዳለህ: በለጊዜዎች: ሀገሪቱን: ሲግጡዋት: እንተ: ቆመህ: ታጨበጭባለህ( ፎከታም)

  • @FikruChane
    @FikruChane 3 месяца назад

    ህጉን አተናተንህ ጥሩ ነው፣ ከህጉም ባህሪ ሊሆን ይችላላል ግልፅነት ይጎለዋል፣ ምንጩ ያልታወቀ ሲባል አረብ አገርም ለፍተው ያፈሩትን ይጨምራል ሌላው በውጭ ሀገር ሰርቶ በህጋዊ መንገድ ታክስ ከፍሎ ያገኘውንም ያካትታል፣ ግን የዜግነቱስ ጉዳይ ታስቦበታል፣ ያንድ ሀገር ዜጋን ንብረት መውረስ እንደማይቻል ተዘንግቷል

  • @damtewmamo7458
    @damtewmamo7458 3 месяца назад

    ቀልደኛ ነህ "ማጭበርበረ፣ መስረቅ፣መዝረፍ" አግባብ እንዳልሆነ መጀመር ማስተማር ያስፈልጋል" ትለናለህ! የትኛው ፕላኔት ላይ ነው ያለኸው???

  • @chicago9458
    @chicago9458 3 месяца назад +1

    ሚስጥሮች??

  • @tesfawayele9125
    @tesfawayele9125 3 месяца назад

    ህግ ሲወጣ ወደ ኃላ ተመልሶ የሚሰራው ለተከሳሹ ሢጠቅም ብቻ ነው የሚለው አገላለጽ ትክክል ነው ።
    መንግስት የማስረዳት ሸክምን ወደ ተከሳሹ ያዞረው ከሙስና ህግ በምን ይለያል ?
    እንዴት ይህንን ገንዘብ አገኘው /አገኘችው ?
    ባለስልጣኖች በስልጣናቸው በዘመድ አዝማድ የመንግስትን ሀብት መዝብረው ሊያፈሩ ይችላሉ ተብሎ መታሰብም አለበት ።

  • @alakasinbiru8862
    @alakasinbiru8862 3 месяца назад +1

    xiru wuyiyit newu

  • @tesfawayele9125
    @tesfawayele9125 3 месяца назад

    Retroactive principle ,when it is important for z suspect of z crime committed.
    Law initiativers , Intentionally may attach z former politician who were corrupted .

  • @Engdu-o3u
    @Engdu-o3u 3 месяца назад

    ይኼ ኦምኤን ነው ኢሳት ነው?

    • @yayaassalabasha4011
      @yayaassalabasha4011 3 месяца назад

      ለደነዝ አይገባውም ! ነሁለል!!!

    • @Joel-t9r
      @Joel-t9r Месяц назад

      @@yayaassalabasha4011
      ስድብ ምን አመጣው ከህፃንነት አፍ መፍቻ ነበር???

    • @yayaassalabasha4011
      @yayaassalabasha4011 Месяц назад

      @@Joel-t9r ለደነዝ ያንሰዋል እየየ መጠየቁ ሳይሆን ደነዝነቱን ያስረዳል ። ደነዝነ ውርስ ነው እንዴ እናንተ ጋር???

  • @negussietedela331
    @negussietedela331 3 месяца назад

    You don’t care and you are free to comment

  • @abrahamafesha3369
    @abrahamafesha3369 3 месяца назад

    አቀራረብህ በጣም ያስጠላል

    • @yayaassalabasha4011
      @yayaassalabasha4011 3 месяца назад

      ደነዝ በደፈናው ይፈርዳል አዋቂ ግን ችግሩን በትክክል ይናገራል ! ምቀኛና ደነዝ አትሁን ቅን ልቦና ይኑርህ

  • @sanetamsgan3655
    @sanetamsgan3655 3 месяца назад +2

    ኢሳት: ተቂቂሞ: የነበረው: የህዝብ: ድምፅ: እንዲሆን: ነበር: ነገር: ግን:በብልፅግና: ተጠልፎ: እንዲህ: እይነት: እቃጣሪ: ምቀኛ: የሆነ: ጋዜጠኛ:ማዬት: ያሳዝናል: እንድ: የህግ: ባለሙያ: ለኢንተርቪው: ጋብዞ: መንግስት: የህዝብን:ንብረት:ለመዝረፍ: ሲዘጋጅ: ያንን: በመደገፍ:ከህግ: ባለሙያውን: ይከራከራል:ይሄየሚያሳየው:ይሄ: ጋዜጠኛ: የሙያ: ስነ: ምግባር: የሌለው:ለብልፅግና: እቃጥሬ: ያልፍልኛል: ብሎ: የሚያስብ: ደንቆሮ:እቃጣሪ: ጋዜጠኛ: ነው::

    • @yayaassalabasha4011
      @yayaassalabasha4011 3 месяца назад

      ደነዝ ማዳመጥ አትችልማ

    • @Joel-t9r
      @Joel-t9r Месяц назад

      @@yayaassalabasha4011
      ኧረ አፍ ይታረም😊

    • @yayaassalabasha4011
      @yayaassalabasha4011 Месяц назад

      @@Joel-t9r ተቂቂሞ ! ቱልቱላ