Episode 3 Title - Dr. Ahmed Hussein Seid - Computer Science Professor & Co-founder of HiLCoE

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • ዶክተር አህመድ የኮምፒውተር ሳይንስ ፕሮፌሰር እና የሳይበር ሴኪዩሪቲ ባለሞያ ሲሆን እንዲሁም በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የኮምፒውተር ሳይንስ ቴክኖሎጂ ከፍተኛ የግል የትምህርት ተቋም የሆነው የሂልኮ አንዱ መስራችም ነው። በተለያዪ ቴክኖሎጂ ነክ ጉዳዮች፣ በሳይበር ሲኪዩሪቲ ዙሪያ፣ እንዲሁም በኢትዮጵያ ውስጥ ስላለው የቴክኖሎጂ እንቅስቃሴ ላይ ግሩም ጭውውት አድርገናል።
    Dr. Ahmed is a computer science professor and a cybersecurity professional. He is also the co-founder of HiLCoE, Ethiopia's first private computer science technology institution. In this interview, we covered several great technology topics including cybersecurity, and the current state of Ethiopia's ICT.

Комментарии • 1