Average 8.5% interest rate (20 years) for diaspora account holders (both principal and interested paid in USD) - This is more than double what . The local interest rate is 14+% (all in Birr). I stand to be corrected!
So if the bank estimate is lower than the saying price, it is most probably the house is over priced. I wouldn't expect the bank to aprove the loan and I wouldn't take the risk buying over priced house either.
yes the case is that the banks estimation is conservative, which means banks always estimate lower than the market value they do this to minimize any possible risk in case the borrower becomes unable to repay;in addition the bank thinks land belogs to government hence they give less weigh to it 8n the other hand owners indirectly put greater value to the land tjats why you thinking the it is over priced. what i mean is indirectly people are selling the land though in low it is said that land belongs to the givernment. so i advise you to accept the current reality than believing the banks estimation is the real one.
t.me/ermitheethiopia
Thanks
@@messimessi8565 ኤርሚ፡ፈልጊህ፡ነበር፡ገላን፡እሚሸጥ፡ቦታ፡አለኝ፡ላግኝህ፡ካርታና፡ፕላን፡አለው።
Enamesegnalen. Banku weled alewu? Kales lemen geze yilalu?
Thanks
እናመሰግናለን ኤርሚ በዲያስፓራና በአገር ውስጥ ገዥወች መካከል ያለውን ልዩነት በጉጉት እንጠብቃለን በርታልን
ዛሬ የቃረብከው እጅግ ጠቃሚ መረጃ ነው፡እውነት ለመናገር Please ስለ ዳያስፖራው ያለከውን ፡አፋችን ከፍተን፡እንጠብቃለን።
የሚቀጥለዉን ቪዲዮ ስለ ዲያስፖራ ያልከዉን እጠብቃለሁ
እናመሰግናለን ከስደት አሁን ባላቅቀን ፈጣሪ በዛብን ነገሩ ሁሉ የመንስራበት እና ለመንገዛበት ምንም ሊሄድል አልቻለም
እጂግ በጣም እናመሰግናለን ኤርሚ
ጥሩ ማብራሪያ ነው አመሰግናለሁ
ኤርምያስ በጣም ጥሩ እናመሰግናለን ስለ ሰጠህን ማብራሪያ በዲያስፎራ ያልከውን እየጠበቅን ነው በርታ
እናመሰግናለን
ኤርሚ በጣም አሪፍ ሀሳብነው ነገር ግን እኔ ደግሞ የስራ መኪና በባንክ ተበድሬ መግዛት እፈልጋለው ኤርሚ እባክህ እተባበረኝ ስደት ከሆነ መሮኛል በጭራሽም አልሞላም ብሎኛል ስለዚህ አበዳሪ ባንክ ካለ ንገረኝ ወንድሜ
ኤርሚ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው
ኤርሚዬ ተባረክ
ሰላም. ወንድሜይ. በጣም. ነውየማመስግንህ ይምታቀርባችው. ቤት. በጣም. ደሱ. ይላል
እኔይ. አሁን. ፕምፍልገው. ገርጁ. አካባቢይ. ያለኝ. አቅሜይ. ይሚችለው. 5'000 ድርሱ. እችላለሁ እሱቲይ. እይልኝ
እናመስግን አለን ግን። መኪና ግማሺ ተከፍሉ መኪና መግዛ ከዛ እየተስራ እሚከፈለውን ንገረን
Tbarek Ermi
እናመሰግናለን ኤርሚ እባክህ 1.000.000 ብበደር በአመት ወለዱ ስንት ይመጣል
depending on bank not less than 14%
እናመሰግናለን ግን ደሞ የዲያስፖራውን ዘርዘር አርገው
ኤርሚ ገለፃህ ተመችቶኛል አመሰግናለሁ እኔ እም ኖረው ዱባይ ነው በባክ ቤት መግዛት እፈልጋለሁ በዶላር ሳይሆን በብር ለባንኩ መክፈል እችላለሁ እስኪ ይህን አስረዳኝ እባክህ አመሰግናለሁ
ወለዱ ይለያያል እንጂ ትቺያለሽ! የዳያስፖራ ብድር ከሆነ 20% በዶላር ነው የምትከፍይው ቀሪው ግን እንደፍላጎትሽ ነው!
Tank you Earmi for your information
Thank you our legend Ermi
God bless you
Thank you Ermi
Thank you
ኤርሚዬ ወንድሜ በርታ
Thank you brother!
Betam enamsegnall teru
Great info .
Thanks great information.
በጣም እናመሰግናለን መሬት ካለን ለቤት መስሪያ ባንኩ ያበድረን ይሆን ?
ኤርሚ ምርጡ አንድ ቀን አሸቅልሻለሁ
Thanks bor
Arif new👏👏
Good info
ወለዱ አናት ይበሣል ችግር ገጥሞ /ሽ ከሶሥት ወር በላይ ሥትቆዬ ይወርሠዋል አደጋ አለው ወንድሞቼ እህቶቼ ግን በጣም የማይከሥር ቢዝነሥ ያለው ይችላል
ልዩነቱ እንዴት
ጨረታ ለመግዛት ምን ምን ከባንከ
ያሥፈልገኛል በብድር ሣይሆን
በካሽ ፐሮሠሱ አልገባኝም
10q bro
Average 8.5% interest rate (20 years) for diaspora account holders (both principal and interested paid in USD) - This is more than double what . The local interest rate is 14+% (all in Birr). I stand to be corrected!
Selam Ermi
የገዛው ሰዉ ለባንኪ በወለድ ነዉ እዳዉን የሚከፈለው እስኪ አስረዳኝ ኤርሚ እባክህን
ኦፍኮርስ ብሮ በአብዛኛው አዎ አዲስ ከተመሰረቱት ውጪ
ኦፍኮርስ ብሮ በአብዛኛው አዎ አዲስ ከተመሰረቱት ውጪ
የዶላር ባንክ ሂሳብ ለመክፈት የግድ ሀገር ቤት መምጣት አለብኝ ወይ
Hi
የዳያስፖራ ያልከውስ ኤርሚ እየጠበቅን ነው
ኤድሚ በባንክ ምግዛት ቀላል ነው እስኪ አስረዳኝ
በጥም የምሪል
ኤርሚ ውጭ ሆኖ በስሜ እንዴት መግዛት እችላለሁ
እኔ መሬት አለኝ ለመስሪያ ብር ያበድረኝ ይሆን ባንኩ ???
👍👍👍👍👍
ገንዘብ ክሌለኝ ባንክ ቤት ለመግዛት ምን ማለት ነው?
ባንክ ቤት ለመግዛት ?
Berta
ባንክ የሚያበድሩት ንግድ ፈቃድ ላለው ነው??? ወይ ለማንኛውም ሠዉ???
አተአገናኜን በምታውቀው መንገድ ጀብላስ ዋን
እናማሳግናላን ወንድም ትንሽ ግር የለኝ ናገር የባንኩ ጥቅም ምንድናው ወይስ ባበዳራው ብር ወላድ አለው? ካቻልክ ግልፅ አድርግልን
አይ የለውም ከማማ ኢትዮፕያ ጓዳ እፍስ አርጎ ይሰጥሀል የምናባቱ ወለድ ሆሆ ይሄ ደግሞ እኔ እስኩየር ነው
ወለድ ነው ለምሳሌ 1.000.000 ቢሰጥሽ 100.000 ጨምረሽ ትመልሻለሽ ይህ እንደየ ባንኩ ከፍ ዝቅ ይላል ተረድተሽኛል ሲስ
ወለድ ነው ለምሳሌ 1.000.000 ቢሰጥሽ 100.000 ጨምረሽ ትመልሻለሽ ይህ እንደየ ባንኩ ከፍ ዝቅ ይላል ተረድተሽኛል ሲስ
ባንክ ማለት እኮ ያው ዘመናዊ አራጣ አበዳሪ ድርጅት ነው። ወለድ ቢሉሽ ወለድ መሰለሽ የሚቀበልሽ ቀየትም አለም የለለ ወለድ ነው የሚያስከፍሉሽ። የባንክ ዋናው ገቢ እኮ ወለድ ነው እናቱ😁
America yalut bankoch 2 or 3 percent Sihon ethiopia yalut degmo mostly 16 or 17 percent new.....tesfa yaskoretal
ሁለት ሚሊዮን ብር መቼ ነው የሚከፍለው?
Please make a video how a diaspora can do that
ወደ ፉሪ አለህ. .?
እናመሰግናለን ይቅርታ በግሌ ጥያቄ ብጠይቅክ ሀገራችን ሁነን ባለንበት አካባቢ የመኖሪያ መታወቂያ ካለን ክፍለ ከተማ ሄደን በመሀበር ወይም በግል 70 ካሬ ወይም 140 ካሬ በ 70 ሺ እውነት ያስረክበናል ምን ያህል እውነት ነው ብዬ የጠየኩህ ከኑሮው ወዉድነጋር ሳስበው እንዴት እንድህ ሊሆን ይችላል ብዬ እራሴን ጠየኩ ከደረስክበት እስቲ ሹክ በለን
So if the bank estimate is lower than the saying price, it is most probably the house is over priced. I wouldn't expect the bank to aprove the loan and I wouldn't take the risk buying over priced house either.
yes the case is that the banks estimation is conservative, which means banks always estimate lower than the market value they do this to minimize any possible risk in case the borrower becomes unable to repay;in addition the bank thinks land belogs to government hence they give less weigh to it 8n the other hand owners indirectly put greater value to the land tjats why you thinking the it is over priced. what i mean is indirectly people are selling the land though in low it is said that land belongs to the givernment. so i advise you to accept the current reality than believing the banks estimation is the real one.
ደውሉን ተጭንናል
Goxxxxzz
Thanks. Can you also talk about the interest rate? Thanks again f
Thanks
እናመሰግናለን ኤርሚ እባክህ 1.000.000 ብበደር በአመት ወለዱ ስንት ይመጣል
Be 30 amet mikefel kehone be 8.5 % interastu 1,414,470.83 birr yihonal
@@bitkamp9215 400000 ሺህ