ጌታቸው አሰፋና ዐቢይ አሕመድ ፤ የጠቅላይሚኒስትሩ ’ኑዛዜና’ አስገራሚ መረጃዎች|ETHIO FORUM

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 ноя 2023
  • www.gofundme.com/f/ethio-foru...

Комментарии • 912

  • @Ethioshewa
    @Ethioshewa 8 месяцев назад +12

    ያየህ ሰው የሚገርም ትንታኔ ነው በርታ።ኢትዮጵያን ማን አፍራሽ ማን ገንቢ እንደሆነ በትንታኔን እየተረዳሁ ነው።

  • @user-eg3mb7cb9c
    @user-eg3mb7cb9c 8 месяцев назад +185

    ለመላው የትግራይ ህዝብ እንኳን ለአክሱም ፅዮን ⛪ ማርያም በሰላም አደረሳችሁ በያለቹበት አምላክ ከናንተ ይሁን ሀገራችን ትግራይ ሰላም ያርግልን ያሰብነው ሁሉም ነገር አምላክ ይሰጠን

    • @lemlemtigray8788
      @lemlemtigray8788 8 месяцев назад +8

      አሜን እንካን አደረሰህ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @Rich-cq8yl
      @Rich-cq8yl 8 месяцев назад +4

      Amen Amen 🙏🙏🙏

    • @user-oy4eg1nf2e
      @user-oy4eg1nf2e 8 месяцев назад +1

      E😢0lelllli e . . 1 ! ļ - ta - 😂o E- . - ❤❤- ❤❤❤❤❤❤❤❤❤, l

    • @fretesfa6121
      @fretesfa6121 8 месяцев назад +2

      Amen amen amen 🙏💝

    • @Non-nb3pi
      @Non-nb3pi 8 месяцев назад +2

      አሜን

  • @GgtUhg-ei7gn
    @GgtUhg-ei7gn 8 месяцев назад +39

    ፈጣሪ ያክብርልኝ ደስ የሚል ትንታኔ❤

    • @melesseengida4281
      @melesseengida4281 8 месяцев назад

      ኢትዮ ኮሮም እጅግ ውብና ድንቅ አቀራረብ ነው በርቱ ጨምሩ

  • @sofisofi2300
    @sofisofi2300 8 месяцев назад +275

    ተጋሩ እንካን ለፂዮን ማርያም አደረሳችሁ ❤💛❤

    • @helinasiyum4062
      @helinasiyum4062 8 месяцев назад +9

      Enqan Abro Aderesen

    • @rutafruh6588
      @rutafruh6588 8 месяцев назад +1

      መች ደርሰ 😂😂😂😂

    • @aadfhd6114
      @aadfhd6114 8 месяцев назад +2

      አሜንንን

    • @peaceforall9655
      @peaceforall9655 8 месяцев назад +1

      ቀኑ ዛሬ መስሎኝ አስደነገጥሽኝኮ 😂😂😂አሜን ለማንኛውም

    • @alemu-lz8wn
      @alemu-lz8wn 8 месяцев назад +4

      @@MesfinGirma-py4sn ofcourse they will exist forever their enemies are dying

  • @user-vd4bn9gl9y
    @user-vd4bn9gl9y 8 месяцев назад +8

    እትዮ ፎረም እኔ በግሌ የሚመኘው ጠ/ሚንስትሩ የአንተን ትረካ ሰምቶ ምን እንደምሰማው ባወቅሁ እላለሁ። ድንቅ አቀራሬብ ከምርጥ ቃላትና ስንኝ ጋር ተዋህዶ።

  • @user-zh2nc8vc5o
    @user-zh2nc8vc5o 8 месяцев назад +34

    ኢትዮ ፎረም ድንቅ ተንታኝ ነህ ምርጥ ዶክመንተሪ ነው!!!!

  • @samuelakalewold4870
    @samuelakalewold4870 8 месяцев назад +24

    Thank you for being a PROFESSIONAL JOURNALIST!

  • @lemlemtigray8788
    @lemlemtigray8788 8 месяцев назад +53

    ያኔ ቢያጠፋህ ይሄሁሉ ማአት በሕዝባችን ላይ አደርስም ነበር☝🏽

    • @alemneshtaye5739
      @alemneshtaye5739 8 месяцев назад +2

      ትክክል !!!

    • @endalemera25
      @endalemera25 8 месяцев назад +2

      እውነት ፡ነው።

    • @endalemera25
      @endalemera25 8 месяцев назад +2

      አለመሆኑ፡ያስቆጫል።

    • @user-dn3nv7ip7p
      @user-dn3nv7ip7p 8 месяцев назад +1

      ሞት ለሰው ልጅ ተመኝቼ አላውቅም ለአብይ ግን ሞትን ተመኘሁ

  • @Teramaj1
    @Teramaj1 8 месяцев назад +30

    ምናለበት በዛን ሰዓት በጨረስሁ ነበር እርኩስ ሰው መሳይ ተኩላ😊

  • @kerkebedeley
    @kerkebedeley 8 месяцев назад +85

    ትግራይ የፅዮን ምድር ቅድስት ምድር እንኳን ለአክሱም ጽዮን ማርያም አደረሳቹ

    • @user-ej9jx4wm4t
      @user-ej9jx4wm4t 8 месяцев назад

      Amen Amen Amen

    • @AbenezeratnafuAbenu
      @AbenezeratnafuAbenu 8 месяцев назад

      Amen🙏🙏🙏

    • @AynalemAbreham-gb8ub
      @AynalemAbreham-gb8ub 7 месяцев назад

      ​@@user-bc5gs9bk8eanit yezar welaj yedebitra lij ekekam tigegna 👉🇨🇬🫏🫏🫏🐍🦠🐉👹☠️🤮🤮🤮🤮

  • @Ethiopiafirst21
    @Ethiopiafirst21 8 месяцев назад +30

    ይሄ የውሃ ላይ ኩበት ምነው አምላኬ ሆይ ብትገላግለን።ፅዮን ሆይ አደራሽን ይህን ሸክም ከላያችን አንሽልን።

    • @kidumes7941
      @kidumes7941 8 месяцев назад +1

      Amen Amen

    • @genetabate45
      @genetabate45 8 месяцев назад

      አሜን አሜን 🙏

    • @endalemera25
      @endalemera25 8 месяцев назад +1

      ይህ፡የሠፈር፡ዱርዬ፡በታሪክ፡አጋጣሚ፡ኢትዮጵያ፡ባንተ፡እጅ፡መውደቋ፡እያንገበገበን፡ይኖራል።

  • @user-ci5ro4fg4w
    @user-ci5ro4fg4w 8 месяцев назад +31

    በሰኔው ፈጣሪ ወስዶህ ቢሆን ኖሮ ያ ሁሉ ባላየን

    • @eyerusalemtadese7668
      @eyerusalemtadese7668 8 месяцев назад +2

      ምነዉ ሙሤኮ በመቶ ሀያ አመቱ ነዉ የሞተዉ አቢቾም እንደሀዛ ነዉ ሙሢቲ አብይ መጣ ከመሸ

    • @eyerusalemtadese7668
      @eyerusalemtadese7668 8 месяцев назад +3

      @@eliyastefera1809 ሌላዉ ሡዳናዊ ነበር የትግሬና ኦሮሞን ያጠፉልናል ብላችሁጂ ደመቀና ዝናሽ አማራ ሥለሆኑጂ ለማን ሥትቃወሙት ኡልነበር ጃዋርንም አነሡ ሡዳን ሥለሆኑ ነበርዴ እንደለናንተ ዘረኛ አለ ለመሆኑ ትግሬን ለማጥፉት እንካን ከግብ ኩሤጣንም ጋር እንሠራለን ያለዉ ኦሮሞ ሣይሆን አማራጂ ኢትዩፒያ ሆኖ ታዲያ ሡዳን ሡዳን ሊል ነበር ጠባቦቾ

    • @eyerusalemtadese7668
      @eyerusalemtadese7668 8 месяцев назад

      @@eliyastefera1809 ከሤጣን ጋር እንሠራለን ያለዉን ረሣችሁትዴ ገበያ ንቦት ሠባት ሆናችሁ አሥመራ ላይ ኢሣያሥ አባይን ለማፍረሥ ዶላር ሢያመጣላችሁ አባይን ለማፍረሥ እንዴት ከግብፅ ከሤጣንም ጋር እነሠራለን ያላችሁትን ረለሣችሁት ፓፓሣችሁ ፉኖ ፔጥሮሥ ተስፋ ግሬ ከሚገዛን ሤጣን ይግዛን ያላችሁትን ረሣችሁት ለምን እሣደባለሁ ጭቅለቴ ዉሥጥ ብዙ እዉነት እያለ ሡዳን ለማታለል ያልኩት ኢትዩፒያዊ ሥለሆነ ደገፍነዉ ሥላላችሁ ትግሬዎቹ ሡዳን ነበሩ ሀያ ሠባት አመት የገዙት ነዉ አብይና እናንተ ናችሁ ኢትዩፒያዊ ጥላቻ ላላችሁት ጥላቻ ያላችሁማ እናንተ ናችሁ እኔ አይኔ እያየ ዪንበሀርሥቲ እያለሁ ድሀ ባጃጅ ነጂ የባጃጅ በር ዘግታችሁ ቤንዚል አርከፍክፉችሁ ሥታቂጥሉት በአይኔ አይቻለሁኝና ለናንተ ያለኝ ጥላቻ ከሤጣን ይበልጣል ልጁ ትግሬ ቢቻ ሥለሆነ በሀወያኔ ግዜ ነዉ ይህ ድርጊት ጥላቻ ለናንተ እነሡማ እንዲት ከለናንተ ጋር ተዋልደዉ ይኖራሉ ይገርማል

    • @AynalemAbreham-gb8ub
      @AynalemAbreham-gb8ub 7 месяцев назад

      Ende aniterasu anid ashekabach ezaw alineber ende ....😂😂😂lesu yetelakew leanitem biterefes duz

  • @tsegaabera6243
    @tsegaabera6243 8 месяцев назад +34

    አንጀቴን እኮነው የምታርሰው እንዴት እንደምትገልጠው ግርምምምምም ይለኛል ተባረክ

  • @etheth5034
    @etheth5034 8 месяцев назад +104

    ፂዎን ማርያም በፂዎን ልጆች ላይ የደረሰውን ግፍና በደል አይተሻል ግን ዛሬም የፂዎን ልጆች አልጠፉም እግዚአብሔር ይመስገን ትግራይ ትልቅ ትሆናለች ልጆቻም በደስታ ይቦሩቃሉ🙏

    • @Hadera-od7jn
      @Hadera-od7jn 8 месяцев назад

      Lemin "Tsiwon" tsafkew? Ende leloch "tsiyon" altsfkim betam tedenkalehu! Andi yemitawukew neger aleh! Kechalki ibakot giletslign! Amesginalehu!🎉

    • @AbenezeratnafuAbenu
      @AbenezeratnafuAbenu 8 месяцев назад +1

      Amen 🙏🙏🙏💛❤

    • @Abisnya104
      @Abisnya104 8 месяцев назад

      ​@@user-bc5gs9bk8eሂጂ ቦታሺን ፈልጊ የመሃመድ ቦችላ ማርያምን የመናገር ሞራል የለሺም ቆሻሻ

    • @gadi6563
      @gadi6563 8 месяцев назад +1

      ምናለበት ለሁሉም ኢትዬጰያ ጥሩ ብትመኝ? የሆናችሁ ጠባብ ነገሮች! አጥንቱንም ስጋውንም እኛ ብቻ እንብላ ስትሉ በትግራይ ላይ የደረሰውን ጉዳት በቃ እረሳችሁት?

    • @user-yj3cf6ei4s
      @user-yj3cf6ei4s 7 месяцев назад +1

      Ante 🐴👺 ahya,leba,hissanat ardachu emtbellu,sew emtakatellu, menekusse yemtdeffru 👹👹🤫demo taweraleh👹👺🐴🤫🤫

  • @us-German
    @us-German 8 месяцев назад +6

    ትግራይ ኣቲ ሓላል ፣ ርሕሱቲ መሬት እንኾዓ ናብ ክብሪ ባዓል ሕዳ-ርፅየ ማርያም ብስላም ኣብፀሐና ፣ ኣብፀሓኩም ስስናዩ ናዓኪ ዓደይ ማዓረይ ❤❤❤ደሞ ንኢትዮ ፎረም እናመስግናለን ኮንጆ ኣከራረብ ነዉ ቀጥልበት

  • @user-bg5ck4mj9i
    @user-bg5ck4mj9i 8 месяцев назад +124

    ደቅ ሓላል መሬየት ተጋሩ እንኳዕ ንኣደና ጽዮን ኣብፀሐኩም ኣብፀሐና ዓዳና ሰላም ይግበረልና❤🙏

  • @user-hp6sm3hc6n
    @user-hp6sm3hc6n 8 месяцев назад +17

    ከልብ ነው የምከታተላችሁ ታማኝነታችሁ ደግሞ ከልክ በላይ ነወ በርቱ

  • @alemashabreham5735
    @alemashabreham5735 8 месяцев назад +34

    Ethio forum deserves much better = One million subscribers until 31st December.

  • @mignotefikre5969
    @mignotefikre5969 8 месяцев назад +47

    ያልሰከሰን ሳክሰ አለ ? የፈጣሪ ያለህ ያየህሰው ምርጥ ጋዜጠኛ❤❤❤

  • @user-il9ev7il7l
    @user-il9ev7il7l 8 месяцев назад +19

    #ትግራይ 💛❤️🙏🙏🙏

  • @ChristianityUnderAttack
    @ChristianityUnderAttack 8 месяцев назад +23

    God help my people of Tigray

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 8 месяцев назад +124

    አብይ ተብዬዉ ሰዉ በላ በሰራከዉ ግፍ የእጅህን በቅርቡ ያሳየናል☝️🙏

    • @eyerusalemtadese7668
      @eyerusalemtadese7668 8 месяцев назад +7

      ተቀበሉ አሜን አሜን አሜን መቼ አሁን

    • @ethio8774
      @ethio8774 8 месяцев назад +4

      በትክክል አይቀርለትም👊🏽👎🏾

    • @mebratukidane2597
      @mebratukidane2597 8 месяцев назад

      ምን ሰራ ወሬኛ! ባቋራጭ ስልጣን ካልያዝኩ ነው?

    • @eyerusalemtadese7668
      @eyerusalemtadese7668 8 месяцев назад

      @@mebratukidane2597 ያዘኮ ምን ቀረዉና እሡን ከሆነ እኔን ደሞ ከሆነ አልፈልግም ምን ቦጣኝ

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 8 месяцев назад

      ​@@mebratukidane2597
      በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ በዚህ አምስት አመት የሆነው "ምን እንደሰራ" ታውቀው ዘንድ በአንድም በሌላም መንገድ ቤትህ ይግባ! አሜን(3)
      🙏🙏🙏

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u 8 месяцев назад +22

    ወይ ጉድ ይህን ሁሉ ቀባጥሮ ነበር? 😮 ታዲያ ይህ ግለሰብ ጤነኛ ነው ብሎ ለ5አመት አገሪቷን እያወደመ እያለ ዝም መባሉ አንድ እሚደፋው ሰው ጠፋ!! 😢 ህዝቤ ግን ምንሆኗል?

  • @peaceforall9655
    @peaceforall9655 8 месяцев назад +9

    ምን ዓይነት ቀጣፊ ፍጥረት ነው ጎበዝ!! ልጆች ሆነን ጥፋት ስናጠፋ እንዳንገረፍ የምንሰጠውን ምክኒያት አስመሰለው እኮ😂😂😂😂😂

  • @azebTsegay172
    @azebTsegay172 8 месяцев назад +6

    ጋዜጠኝነት ባታው ስያገኝ እንዲህ ነው ተባረኩ❤

  • @yohannesiv4300
    @yohannesiv4300 8 месяцев назад +44

    ደቂ ሓንቲ ማህጸን: እንቋዕ ንበዓል ሕዳር ጽዮን ኣብጸሐኩም ኣብጸሐና!! ❤️💛

  • @hithere4939
    @hithere4939 2 месяца назад

    Ethio forum wedddddd new maregachu❤ Thank you so much 🙏 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💪

  • @P4all-b
    @P4all-b 8 месяцев назад +11

    It is beyond words to appreciate Ur professionalism.

  • @ferwiniberhane3342
    @ferwiniberhane3342 8 месяцев назад +8

    ለመላው ለትግራይ ህዝብ እንኳን ለማርያም ፅዮን አደረሳችሁ

  • @Non-nb3pi
    @Non-nb3pi 8 месяцев назад +35

    እኛም መልካሙን ሁሉ እንመኝልሀለን ውዳችን ያየሰው እናመሰግናለን ❤

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 8 месяцев назад +26

    ያየሰው የሚገርም አቀራረብ 👍👍👍

  • @ddsseven7598
    @ddsseven7598 8 месяцев назад +12

    ያኔ በመደመር ጊዜ ግን ምን ሆነን ነዉ ይህ ሰውዬ ያደነዘዘን ትዝ ይለኛል ይህን ንግግር ፓርላማ ውስጥ ሆኖ ሲናገር እንደ አርሰናል እና ማንችስተር ጨዋታ ተሰብስበን እያየን ዉይ አብቹዬ የኔ ሚስኪን እነዚህ የቀን ጅቦች አላሰራ አሉት እያልን ነበር የምናየው አይይ አብይ ያኔ አንተ ያልሸወድከው ሰው አለ ግን መሰርይ የሆንክ ሰው

  • @user-vt2uk8xy4c
    @user-vt2uk8xy4c 8 месяцев назад +19

    ገልቱና ከንቱ ሆድ አደር ምክርቤት አንጨብጫቢ ህሊና ቢስ ነዉ

  • @Petruspetrus1
    @Petruspetrus1 8 месяцев назад +4

    ያየሰዉ ጽዮን ማርያም ትጠብቅህ🙏በጠቅላላየኢትዮ ህዝብ የሚጠይቀዉ የሚያብሰለስለዉ የሚያስበዉእናየሚያስደምመዉ ግልጥልጥ አርገህ በደንብ ተንትነህዋል ::ማን ይገላግለን ??የንጉሦች ንጉሥ እየሱስ ክርስቶስ ይቅር ብሎ ይታረቀን🙏🙏🙏

  • @tazebewmoola1993
    @tazebewmoola1993 8 месяцев назад +12

    እንሆ የህዝቡን ክፋት አይቶ ገድሎም ሆኖ ዋሽቶ የማይጠግብ መሪ ደረስው ፈጣሪ ሆይ በቃችሁ በለን

  • @nunushabrham9075
    @nunushabrham9075 8 месяцев назад +16

    ይሄ የሚባለዉ ሰዉዬ ምናለ ያን ቀን ገላግሎን ቢሆን ኖሮ ይሄን ሁሉ መከራ አናይም ነበር ።

    • @peaceforall9655
      @peaceforall9655 8 месяцев назад +2

      እንኳንም ቆዬ ለምን በዛ ሰው ይሳበባል።የኢትዮጵያ ህዝብ ጉዱን ይየው እንጂ። ሳይታወቅ ቢሞት ኖሮ እንደተወደደ በትግራይ መሪዎች ላይ የባሰ ቂም ይይዝ ነበር ህዝቡ

    • @bekureadera7578
      @bekureadera7578 8 месяцев назад

      ​@@peaceforall9655hizbu iko indiyakem hone belo yeseraw erasu abiy new.selezih esu memot neberebet

  • @mesayreda647
    @mesayreda647 8 месяцев назад +21

    Wow የሚገርም ትንታኔ ነው ይህ መንጋ ህዝብ እኮ ተቀለደበት

    • @user-cc1lg5sz7v
      @user-cc1lg5sz7v 8 месяцев назад

      መንጋ አይባልም😂😂😂

    • @mesayreda647
      @mesayreda647 8 месяцев назад

      @@user-cc1lg5sz7v እሺ የመንጋ አስተሳሰብ ተጠቂ

    • @user-cc1lg5sz7v
      @user-cc1lg5sz7v 8 месяцев назад +1

      @@mesayreda647 አህያ ነው የሚባለው🫏🫏🫏🫏😁

    • @mesayreda647
      @mesayreda647 7 месяцев назад

      @@user-cc1lg5sz7v ያስኬዳል

  • @DT-01
    @DT-01 8 месяцев назад +4

    ትክክለኛ ጋዜጠኛ ነህ እድሜ ይሰጥህ አተናተንህ ይለያል

  • @meseleharbacho3110
    @meseleharbacho3110 8 месяцев назад +3

    መረጃን በማስረጃ... የናንተ ልዩ መገለጫ ነው። እናመሰግናለን EF🙏😍

  • @ethiopianism22
    @ethiopianism22 8 месяцев назад +10

    አሁንስ የራሱን የደህንነት ተቋም አለው ለምን ሰላም አልመጣም???

  • @peaceforall9655
    @peaceforall9655 8 месяцев назад +4

    ያዩ ተባረክልን!! እጅህ አይዛል

  • @asmelashpost5670
    @asmelashpost5670 8 месяцев назад +9

    Ethio-Foum......I'm not sure what to say about you and your fair analysis daily basis. The must trusted balanced news media on our time. This is the true jounoralisim reporting indeed. Thank you so much for your honesty.

  • @yostinakebede9363
    @yostinakebede9363 8 месяцев назад +10

    እንኮን ለአክሱም ፂዮን ማሪያም ከነ ሙሉ ክብሮ ተመልሶ አደረሰን አላስደፍርም ብለው ሰማእትነትን ለተቀበሉት ነብስ ባፅደገነት ያኑሩልን ❤❤

    • @antealehegnhailu2589
      @antealehegnhailu2589 8 месяцев назад +2

      የውሸታሞች ቁንጮ ላንባ ሊገዛ ከተማ ወቶ በዛው ቡቱሌው ይሰበርበትና በኤቴትሬ ተንጠልጥሎ ጅማ ገባ በዛው ብሔራዊ ውትድርና ታፍሶ ገባ ይሔነው ታሪኩ

  • @peaceforall9655
    @peaceforall9655 8 месяцев назад +7

    "የደቦ ፍርድ ቀድሞ የሚበላው የደቦ ፍርድ ያቀናጀውን ነው።"ያለው አቶ በረከት ስምዖን ትንቢቱ እየደረሰ ነው። Mop justice promotors are coming soon

  • @Tigist-ww4gn
    @Tigist-ww4gn 8 месяцев назад +10

    ምነው ገለወት ቢሆን ይኸን ሰይጣን

  • @alayudamite5955
    @alayudamite5955 8 месяцев назад +6

    ምን አይነት ትንታኔ ነው ተባረክ በርታ!

  • @user-qk2rq4of6d
    @user-qk2rq4of6d 8 месяцев назад +2

    Bravo 👏 bro ur perfect journalist in the world 🌎 Bravo thank u

  • @tesfay3611
    @tesfay3611 8 месяцев назад +1

    Thanks #EthioForum for being a voice to the voiceless of #Ethiopia people.
    መረጃ በማስረጃ ...ኣጥቦ ኣሰጣው እኮ ...

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey9582 8 месяцев назад +14

    ዋውውው በጣም የምትደነቁ ኢትዮፎርሞች!!!

  • @e.h857
    @e.h857 8 месяцев назад +7

    ጆኖሳይደር አቢ በፍርድ መቅረብ አለበት ።

  • @ishakali2915
    @ishakali2915 8 месяцев назад +2

    እንኳን ኣደረሰን ተጋሩዋኒ ለፂዉን ማርያም ኣመታዊ ክብረብኣል ❤️💛💒🙏

  • @tazebewmoola1993
    @tazebewmoola1993 8 месяцев назад +46

    ትግራይ ሆይ እንሆ አክሱም ጽወንን አከበርሽ እንኮን ለዚህ ቅዱስ ቀን በቃሽ የትግራይ አምላክ ፍጹም አይተኛም ስላምሽም ይዐናል ምስጋና ለፈጣሪያችን ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @hammer5934
    @hammer5934 8 месяцев назад +5

    Ethiopia 🇪🇹 needs to be like Yugoslavia 👍

  • @abck23
    @abck23 8 месяцев назад +5

    Abiy must go

  • @user-gj8vg4kc1d
    @user-gj8vg4kc1d Месяц назад

    Abiyyi 🐅🐅🐅🐅🐅🐅👍👍👍💯💯💯💯

  • @eteneshgeberemichael5630
    @eteneshgeberemichael5630 7 месяцев назад +1

    God, job my samr journalists. Thank you for the information. Have a nice blessed everyone 🙏.

  • @nuhaminmesfin1293
    @nuhaminmesfin1293 8 месяцев назад +6

    አሪፍ ትንታኔ ነው በጣም ደስ የሚል

  • @ethiopiantewodros2091
    @ethiopiantewodros2091 8 месяцев назад +10

    sorry our people tgray eventhough we are late to say this

  • @negasitewilde8137
    @negasitewilde8137 7 месяцев назад +1

    ኢቴፎሮም በጣም ምርጥ ትንታነ ኑሩልን ደቂ ሓላል መሬት እንኳዕ ንቅድስቲ ድግል ማርያም ፅዮን ብሰላም ኣብፀሐኩም

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 8 месяцев назад +2

    ጐበዞች በርቱ.

  • @biruktefera7349
    @biruktefera7349 8 месяцев назад +3

    አረ ወገን ወደ ፈጣሪ እንጩህ ፈታኝ የሆነ ሰይጣን ነው ሲመራን የኖሮ ፈጣሪም ቆይቶ ቢሆን እንዲገባን ያደረገ በምክንያት ነው ፈጣሪ አምላኬ

  • @user-gj8vg4kc1d
    @user-gj8vg4kc1d Месяц назад

    Abiyyi 💯💯🐅🐅🐅🐅🐅

  • @shiferawdessie5691
    @shiferawdessie5691 5 месяцев назад

    ፀማራኪ ጋዜጠኛ ማርያምን ከልቤ ነው የምወድህ።

  • @user-rg7hr9sv9d
    @user-rg7hr9sv9d 8 месяцев назад +5

    tegaru jeganu.....

  • @user-qz3uu1yy4s
    @user-qz3uu1yy4s 8 месяцев назад +9

    ሰላም ለሰላም ፈላጊ በምሉ ❤

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 7 месяцев назад

    በጣም የሚገርም ትንታኔ ሰማው እኚ ሐዋርያ ዛሬም የሚያረጉት እሳቸው የተደረጉትን ነው ልበል

  • @abrehetmaru44
    @abrehetmaru44 7 месяцев назад +1

    ያየህ ሰው እውነትን የማየት ችሎታ የተካንክ ነህና አምላክ እንኴን ጠብቆ አቆየልን. ለወደፊትም ይጠብቅልን.

  • @alemayotadele7390
    @alemayotadele7390 8 месяцев назад +4

    thank yeyesew shemilies with great analysis

  • @semenmedianetwork__
    @semenmedianetwork__ 8 месяцев назад +7

    አቤት ብቃት ፅናቱ ይስጣቹህ ለሁልግዜ❤

  • @seydwollo1462
    @seydwollo1462 8 месяцев назад +2

    ወንድምቼ ሰላም ሳልላችሁ ሰላምና ጤና እመኛለሁ ለሁላችሁም አብይን ስሰማዉ እናደዳለሁ

  • @user-yj3cf6ei4s
    @user-yj3cf6ei4s 8 месяцев назад +1

    Tigreans/Axumawian enqwan Le Mariam Sion adersachu, strong people 🥇🏆

  • @alexandershewitalexander2394
    @alexandershewitalexander2394 8 месяцев назад +7

    ምን አለ ዘዛን ሳአት ብትሞት ይሄ ህሉ ችግረ ባልደረሰን😢

  • @igiteodo
    @igiteodo 8 месяцев назад +6

    ያየ ሰው ወንድማችን ከ ሕዝቡ ቀድመሕ የነቃሕ አንተ ትለያለሕ ..ኢሄ ደንቆሮ ሕዝብ ከነቃ ብለሕ እየደከምክ ነው 😢

  • @esetedesta7821
    @esetedesta7821 5 месяцев назад

    I do remember listening to this story. Now his true colours are shining through.

  • @rutaanjelo7332
    @rutaanjelo7332 8 месяцев назад +2

    ወይ አገላለፅ ጋዜጠኝነት ያሰሐል❤❤❤❤

  • @betselotzerihunzerihun1839
    @betselotzerihunzerihun1839 8 месяцев назад +3

    ወይ ጌታዬ ስንቱን ታሠማናለህ?

  • @gebregziabherwoldu6739
    @gebregziabherwoldu6739 8 месяцев назад +33

    We never forget, the Tigray genocide committed by Eritrean and Ethiopian governments and people

    • @abrhamkahsay3508
      @abrhamkahsay3508 8 месяцев назад +2

      We never forget 😂 tornit bahlawi chewatachin bilachuu alniber enda muwach siyum mesfins kitinaw betornit yitamisal bilo alniber enda demos 30 amet zirina bandira fake hige mingest amtetachu lehulum ethiopiawi beseferu kifaflachut 30 amet enikirdad zerachu gin mechresha lay yilikosachut esat rasachun belachuu Ahun Ertra , genocide, Abiy yimitlutin zibazinka titachu yezerachutin Echeduuu

    • @alemu-lz8wn
      @alemu-lz8wn 8 месяцев назад

      @@abrhamkahsay3508 ye ahya neger kewishet lela atakum mechem mechea new syum yihen yalew

    • @tbarekyohannes
      @tbarekyohannes 8 месяцев назад

      ብዓል ተድመረናል ፣ እዚ ሕዝቢ እዚ ክልተ ሕዝቢ ኢዮ ዝብል ታሪኪ ዝይፈልጥ ጥራሐ ኢዮ፧ ኢሱ ምሳና ዓሰብ ክክፈል ኢዮ……… ብዝዓባ ካልእ ሕብረተ ሰብ ክትዛረቡ ሻዕብያዉን ምሕፈረኩም።

    • @timharmon10
      @timharmon10 8 месяцев назад

      አማራው ላይ ስለሰራኸው ግፍ ተቨያቂነቱን ትሸከማታለኽ

    • @rreer
      @rreer 8 месяцев назад

      ​@@abrhamkahsay3508non sense

  • @endalkyalew1653
    @endalkyalew1653 8 месяцев назад +2

    እሚገርም ትንታኔ እ/ር ይባርክህ

  • @user-xk5uq3su4n
    @user-xk5uq3su4n 8 месяцев назад +1

    ያየሰው ለትንታኔህ በጣም እናመሰግናለን እድሜ ይስጥህ።ሾርት ሚሞሪ አለመሆንህ ይወቀው

  • @hddi491
    @hddi491 8 месяцев назад +4

    😢 እረ አሁንስ ሰላም ናፈቀኝ ግን መቼነው አላህዪ ለሀገሬ የሚያበቀኝ😢

  • @melontadesse8967
    @melontadesse8967 8 месяцев назад +22

    ፓርላማው እኮ የግዑዛን ስብስብ ነው እንደው ማጨብጨብ ብቻ ይገርማል ያልታደለ ህዝብን የወከለ ፓርላማ ያየሰው እድሜህ ይርዘም ከርክምልን በደንብ በርግጥ ሁላችንም ስናጨበጭብ ነበር ይቅር ይበለን እንጂ

  • @HorneAfricaJojo
    @HorneAfricaJojo 7 месяцев назад

    ተጋሩዋይ እንኳዕ ኣብፀሐና ንቅድስቲ ኣዴና ድንግል ማርያም ፅዮን

  • @user-gj8vg4kc1d
    @user-gj8vg4kc1d Месяц назад

    Abiyi 🐅🐅🐅👍🐅💯💯🐅🐅🐅

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 8 месяцев назад +3

    አያልቅብህ !!ከታወቀህ እማ ላለህበት ወንበር አትመጥንም በቃ እዚህ ወንበር ካንተ በፊት የነበሩት ጀግና በራሳቸው የሚተማመኑ እንኳን ዘበኛ ህዝብ የሚወዷቸው እና የሚያከብሩት ነበሩ ስለዚህ ይህ ሁሉ ኑዛዜ እናውቀዋለን ሰልችቶናል

  • @Hkb40
    @Hkb40 8 месяцев назад +3

    ጠሚውን አበጣጥረህ አሰጣከውኮ ያዬ

  • @simrethagos6609
    @simrethagos6609 8 месяцев назад +1

    Ethio Forum ya jegna sibseb ❤❤❤

  • @rebecaeyasu5862
    @rebecaeyasu5862 8 месяцев назад +2

    Nice thanks.

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 8 месяцев назад +17

    ልዩ ትንታኔ ነው፤አቢይ አመጣጡ የበግ ለምድ የለበሰ ተኩላ ነው፤እንድህ አይነት ሸለመጥማ ክፉ ሰው ኢትዮጵያ ገጥሟት አያውቅም፤ይህን ሰው አላህ በአስቸኳይ ያጥፋልን፤ከዘረኝነት፣ከአይበልጡን ስሜት፣ከእኔና ኬኛ ሃሳብ ወጥተን ሁሉም ኢትዮጵያዊያን ተረባርበን በአጭር ለመቀየር መስራት አማራጭ የሌለው ጉዳያችን እናድርግ፤ድል ለፋኖኖኖኖኖኖ!!!!!!!By the way Getachew Asffa is the master minded person & I have respect to him. Victory for Amhara people fanno!!!!!!!!!!💪💪💪💪💪💪

    • @mikiastesfay7749
      @mikiastesfay7749 8 месяцев назад

      አዝሎ ያመጣው ማን ሆነና?

    • @senaitdegafie6842
      @senaitdegafie6842 7 месяцев назад

      እውነትም ሸለመጥማጥ ጊንጥ ነው ሰውየው

  • @garabcasetube1360
    @garabcasetube1360 8 месяцев назад +3

    First comment viva ethio forum

  • @user-gp6jn2jp5u
    @user-gp6jn2jp5u 8 месяцев назад +1

    Ethio Forum ❤❤❤❤ From Tigray

  • @user-cb6pz2sy2q
    @user-cb6pz2sy2q 8 месяцев назад +1

    ያየሰው ምርጥ ጋዜጠኛ መኣረይ❤❤❤❤❤

  • @sisaytiruneh1696
    @sisaytiruneh1696 8 месяцев назад +2

    Now ,all things are clear!Excellent narrator!

  • @user-oc4vq3di3v
    @user-oc4vq3di3v 8 месяцев назад +7

    ብትሞት ተገላግለን ነበር 😂😂😂😂

    • @mebratukidane2597
      @mebratukidane2597 8 месяцев назад

      ገልቱ! አንቺን ይዞሽ ይሂድ ምን በደለሽ

  • @solomonkidane2041
    @solomonkidane2041 8 месяцев назад +1

    አድናቂህ ነኝ በርታ

  • @BezuayehuBekele-ef8ro
    @BezuayehuBekele-ef8ro 8 месяцев назад +2

    ያየሰው ሰላም ሰላም! እግዚአብሔርን በደልን ይኸው ተምዘግዝገን ወረድን። ይማረን!!!

  • @momm9458
    @momm9458 8 месяцев назад +7

    እንኳን ደና መጣህ ከራያ መኾን ራያ ራዩማ ሰላም ላገራችን❤

  • @eyobteff
    @eyobteff 8 месяцев назад +3

    ያዬ መቼ ነው ጌታቸው አሰፋን ቃለ መጠይቅ የምታረግለት? መልኩን ማየት አያስፈልገንም 🙄 አንድ ጥያቄ እንድትጠይቀው እፈልጋለሁ😊 EF👌🙏🏽

  • @festumgemariam9513
    @festumgemariam9513 8 месяцев назад +9

    እግዚአብሔር ያክብርህ ለ እውነት የቆምክ እወነተኛ ጋዜጠኛ❤

  • @mek5438
    @mek5438 8 месяцев назад +2

    ሰዎች የብዛታችን ያህል የEthio Gofundme $50,000 እስከ አሁን መሙላት ነበረብን። ዝግጅታቸውን እየወደድንና እየተከታተልን ያህል $5 እንኳ ቢሆን እንርዳቸው በማለት በትህትና እጠይቃችኋለሁ።

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 8 месяцев назад +6

    🙏💛❤️