ክፍል 2(በመምህር ተስፋዬ)ስለሁሉም ነገር ለማወቅ ተዋህዶን መፈተሽ ያስፈልጋልበተለይ ስ ለመቁጠሪያና መሰል አገልግሎቶች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 65

  • @የመዳኃኔአለምልጅነኝ
    @የመዳኃኔአለምልጅነኝ 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃል ህይ ያሠማልን በጣም ደሰ የምል ትምህራት ነው ጸጋውን ያብዛልህ አሜን
    ወለተ ማርያም በጸሎትህ አሰበኝ መምህርዬ 👏💐💐

  • @meronmeron8872
    @meronmeron8872 4 года назад

    Amen amen amen kalhiywet yasmalin memiherachin bdeme betena yakoylini 🙏🙏🙏

  • @አፀደማርያም-ተ3ቀ
    @አፀደማርያም-ተ3ቀ 4 года назад

    ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህር እባክህን በፀሎት አስበኝ ሀፀደ ማርያም

  • @እግዚኣብሔርፍቅርነው

    አሜን አሜን አሜን እውነት ነው የአባቶቻችን በረከት ረድኢት ከሁላችን ይደርብን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @natsinethabtegergs8757
    @natsinethabtegergs8757 3 года назад

    ኣሜን
    ኣሜን
    ኣሜን
    ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን።

  • @ኤልሻዳይነውጌታ-ጸ9ጐ
    @ኤልሻዳይነውጌታ-ጸ9ጐ 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን የኛ ልዬ መምህር

  • @መአዛአፀድማርያም
    @መአዛአፀድማርያም 3 года назад +1

    አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛልን ላስተማሩን ለመከሩን ለመምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏

  • @gfccucu4334
    @gfccucu4334 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህየወት ያሠማልን፠መምህር በፆለት አስቡን

  • @ወንቅሺት
    @ወንቅሺት 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @asnakudereje7369
    @asnakudereje7369 3 года назад

    ቃል ሂውትን ያስማልን መምህር

  • @funofblackpinkfromethiopia7632
    @funofblackpinkfromethiopia7632 3 года назад

    ቃለሂወትን ያሠማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ መምህራችን

  • @sanamafthama1585
    @sanamafthama1585 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህር እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማን እውነት የቅዱስ ሳን እንዴት ይደረብን

  • @ኢትዮጵያእናቴናት
    @ኢትዮጵያእናቴናት 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን🙏🙏🙏

  • @yeshiichalelyeshiichalel9855
    @yeshiichalelyeshiichalel9855 Год назад

    ቃልህውትንያሰማልውንድማችን❤❤❤

  • @ወለተኪዳን-ገ1አ
    @ወለተኪዳን-ገ1አ 3 года назад

    መምህር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይሥጥልኝ በመቀጠል ለዘመናት ጭቀት ብሥጭት በዝቶብኝ ነበር ግን ባተ ትምህርት ሠላሜ ተመለሦል ይህን ሥል አለም ይመቻል ሣይሆን ለውጥ አለው እና መምህር በርታ እየሠራሁ ት፡ት ህን ሥለማዳምጥ ኮመት ለመፃፍ ብዙም አይመቼኝ
    ቃለህወት ያሠማልን

  • @abrahampeace8372
    @abrahampeace8372 4 года назад +4

    በስመ ስላሴ:: አሜን::
    ቃለ ሒወት ያሰማልን::
    ሁሉንም መንፈሳዊ መልክት ለማስተላለፍ ስትጀምር በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አማትበህ ቢሆን በጣም ጥሩ ነው:: የሚይዳምጠውና የሚያየውም በአንተ ቡራኬ ይባረካል: በእግዚአብሔር ስምና ትእምርተ መስቀሉ ልቦናው ይከፈታል: ያዳምጣል::
    ክላሲካሏ በጣም ቢቀነስ ወይም ባይኖር:: ካንተ ድምፅ ጋር እስከሚፎካከር ድረስ ባይደምቅ:: ቢቀነስ ድምፅህ የበለጠ ጎልቶ ይወጣ ይመስለኛል::
    ዋናው ሁሉንም በእግዚአብሔር ስምና በእምነት ማድረግ ነው:: ለጸሎትና ለመንፈሳዊ አገልግሎት የምንጠቀምባቸው ነገር ሁሉ መጀመሪያ በእግዚአብሔር ስም መባረክና መቀደስ ይገባቸዋል:: ስእለ አድህነቶችን መስቀሉን መቁጠርያውን መቋሚያውን ሌሎቹንም ሁሉ መጀመሪያ በእውነተኛ ካህናት በልዑል እግዚአብሔር ስምና በቅዱስ ቅባት መባረክ መቀደስ ይገባቸዋል:: በነዚህ የተቀደሱ ንዋያት በእምነት በእግዚአብሔር ስም መጠቀም የነበረ ያለ የሚኖር ነው::
    ለምሳሌ መቁጠሪያ ሲጀመር በልዑል እግዚአብሔር ስም የተባረከ ነው:: ሲቀጥል ለጸሎት አገልግሎት በምንጠቀምበት ግዜ ሁሉ በእግዚአብሔር ስም በጸሎቱም ያለማቋረጥ ይባረካል:: ስንገርፍበትም በእግዚአብሔር ስም ነው:: እንዲህ ሲሆን የእግዚአብሔር ድህነትና ሃይል ይገለፅበታል:: የክፋት መናፍስት ይቃጠሉበታል: ይሰቃዩበታል: ተማረው እንዲወጡ ይጠቅማል::
    በእግዚአብሔር ስምና በእምነት በሚደረገው ሁሉ እግዚአብሔር እንደወደደ ይድናል::
    ያለእግዚአብሔር ስም ባልተቀደሰ መቁጠርያ ሰው ቢገርፍ ስጋውን ይገርፋል እንጂ የሚገርፈው የክፋት መናፍስትን አይሆንም: ልምን መጀመሪያ አልተባረክም በእግዚአብሔር ስምም እልተደረገምና ነው::

  • @ወለተኪዳን-ተ2ቐ
    @ወለተኪዳን-ተ2ቐ 2 года назад

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር እኛም ተምርን እምንለወጥ ያድርገን

  • @eldanaeldana9643
    @eldanaeldana9643 4 года назад

    ቃለህውት ያሠማልን መምህራችን

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ረ3ጐ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ረ3ጐ 3 года назад

    ቃለሔወትያሠማልን መምህር

  • @hadatcell7951
    @hadatcell7951 4 года назад

    አሜን አሜን እሜን

  • @askalabrahamsaldosry1110
    @askalabrahamsaldosry1110 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እምንን

  • @synyetwork2279
    @synyetwork2279 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-አ7ቐ

    *ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን*

  • @በላይዘለቀዳግምተመለሥ

    መምህር ራችን በውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን የተዋህዶ ልጆች የት ናችሁ 55 ኮሜት ብቻ አባ ጳውሊ ሥወዳቸው

  • @ሮዛደስታ
    @ሮዛደስታ 4 года назад +1

    ተባረክ ዉቀት ላለዉም ለሌላዉ ብደብ ነዉ መፃሀፍ እየጠቀስ ነዉ ያስተማርከዉ በመቁጠርያ በራሳቸ እየገረፉ አጋንትን እያደከሙ ስንቱ ነዉ በመቁጠርያ እየገረፈች ብዙዉቹ ለቀዉ ህደዋል የቀሩት ብቅስ ለፍልፈው ይወጣሉ ቃልህወት ያስማልን የማያምኑት ጆራቸውላይ ስጣን ተኝቶባቸዋል ልባቸዉን ሰዉራቸዋል ቅ ስጣን ክፋት እንዳስብ ይኩርኩራቸዋል ይቅር ይበላቸዉ ከነዝህ ስውያድነን አሜን::

  • @rahelwoldu5259
    @rahelwoldu5259 4 года назад

    አግዛብህር ይባርክህ

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 года назад

    አሜን ፫ መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን !!!

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 4 года назад

    እውነት ነው የአባቶቻችን በረከት ረድኢት ከኛ ላይ ይደርብን አሜን አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @shameershami1017
    @shameershami1017 4 года назад

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ባተላይ አድሮ የመከረን ያስተማረን ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን አሜን፫።

  • @ዮርዳኖስገብረትንሣኤ

    እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ወንማችን አሜን አሜን አሜን 🙏🤲🙏🤲🙏🤲

  • @እኔስማሪያምንእወዳታለሁ

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @etayehueta4925
    @etayehueta4925 4 года назад

    amen..amen..amen..kale...hiwet..yasemaln..wedmachin..yetewahdo..jegna..memhr..tesfaye..1000..nurln..cfu..aycah..tmhrth..hulu..tekami..newu..berta..dgl..ttebkh

  • @hanitaberhenu9651
    @hanitaberhenu9651 3 года назад

    Aameee ameen

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ወንድማችን ልክ በለካል ልቦና ይስጠን

  • @mimidaneil6125
    @mimidaneil6125 4 года назад

    መምህር ፀጋዉን ያብዛሎት

  • @zamzamzam4317
    @zamzamzam4317 3 года назад

    Amen....3

  • @znashteame5858
    @znashteame5858 4 года назад +1

    ም/ም ቃል ሂወት ያሰሜለን🙏

  • @nananigisti3977
    @nananigisti3977 4 года назад

    amen amen amen kele hiwot yesmalen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @lynncorpus4846
    @lynncorpus4846 4 года назад

    ቃለ ሂወትን ያሠማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን

  • @abrhambrhane9283
    @abrhambrhane9283 4 года назад

    1ቆር 9/22- ቃል ሂውት ያሰማልን የ ማቱሳል እድሜ ይስጥህ በጣም ተቀይረናል

  • @solnetu1260
    @solnetu1260 4 года назад

    Amen kale heywet yasemalen.

  • @godisgreat1630
    @godisgreat1630 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መ/ር ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን

  • @tegestngsa7208
    @tegestngsa7208 4 года назад

    Amen3 Kalihewet yesamlin memehri

  • @sraself7813
    @sraself7813 4 года назад

    Amen amen amen

  • @አጋፔዩቱብ
    @አጋፔዩቱብ 4 года назад

    ብርቱ መምህር!! ቃል ሕይወት ያሰማልን!!

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 5 месяцев назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @adislasti4907
    @adislasti4907 4 года назад

    Memeher kale hiwot yasemlen hulun temert be hidet eysmwut nwu egziahber tsegwun yabzelen memeher

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 3 года назад

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን

  • @luwamghirmay1986
    @luwamghirmay1986 4 года назад

    Kale hiwet yasemaln

  • @medhanialemabatednglmaryam9175
    @medhanialemabatednglmaryam9175 4 года назад

    💕💕💕💒🙏🤲

  • @mulugadu6121
    @mulugadu6121 4 года назад

    Kale hiwet yasema

    • @astewulbelay137
      @astewulbelay137 4 года назад

      Enamesgnalen ebakh selk kuter negaran bezu teyaka ale

  • @dawitteklay6585
    @dawitteklay6585 4 года назад

    God bless you and your family long living for you you have to pray for me i was so Happy and play pray for me please thanks

  • @kariyachankariyachan3731
    @kariyachankariyachan3731 4 года назад

    ሠላም ላተይሁን መምህር እኳን ደህና መጣህልን ቃለህይወት ያሠማልን መግስት ሰማያትን ያውርስልን እግዛብሔር ይስጥል የተዋህዶልጆች ምንሆናቹሁ ነው ኮሜት የማፅፉት ይሄኔ ሙዚቃ ወይም ድራማ ቢሆን ኖሮ አሚሊየን ተመልካችና ኮሜት ትሠጡ ነበር ለሀይማኖት ትምህርት ግን አርባ አምት ብቻ የተዋህዶ ተከታዎች እነዚህ ብቻ ናቸው ልቦና ይስጠን መምህር እኮ ለእኛ ብሎ ነው ጊዜውን ሰአቱን ገዘቡን መሠኧት የሚያደርገው

  • @athsaraable
    @athsaraable 4 года назад

    አይነጥላ መንፈስ ምንድን ነው
    የሚለዉ ት/ም ላይ ነው የመጀመሪያ ያዳመጥኩ ክ
    ስለ መቁጠሪያ የሚለዉ
    ላይ ሙዚቃው ይረብሻ
    በጣም ጥሩ ነው ብዙ ሰምቼ
    የማላውቀውን ነው ያስተማርከኝ እግዚአብሄር ይስጥልን

    • @alyanatsegaya271
      @alyanatsegaya271 4 года назад

      ቃል ህውይት ያስማልን መምህር

  • @Shaheed-islamic
    @Shaheed-islamic 8 месяцев назад

    ጥሩ ቆይታ ነበር🎉 10:26

  • @godislove7426
    @godislove7426 4 года назад

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን ስለኔ ነው እንዴ የሚናገረው በማለት እስክገረምሞ በአርምሞነው የምሰማክ እባክህ በውስጤ ብዙ ጠላት እንዳለ አውቂያለሁ ከቻልክ ስልክህን ላክልኝ ላናግርህ አግዘኝ

  • @tijilove5671
    @tijilove5671 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ግን ትንሽ መዝሙሩ ድምፁ ከፍ ያለ ስለሆነ ድምፅህን ሰርቆታል

  • @marthatilahun2086
    @marthatilahun2086 4 года назад

    Kale hiwot yasemalen! Ena aintila temhirte part 7 atahu. Ena sele mekuterawem teketatai part yelem ebakhin memehir be part adrgilen!!!

  • @mohammadfarhat1865
    @mohammadfarhat1865 4 года назад

    👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @woinshetgirma352
    @woinshetgirma352 4 года назад +1

    mekuteria endetmagnet yechalal.

  • @johnnyasmerom
    @johnnyasmerom 4 года назад

    11

  • @ami780
    @ami780 4 года назад

    🙏❤