MK TV || ወቅታዊ ጉዳይ || በቤተ ክርስቲያን አስተዳደራዊ ማሻሻያዎች ለማምጣት የምእመናን ሚና

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 окт 2024

Комментарии • 23

  • @Fekertube16
    @Fekertube16 10 часов назад

    እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን በርቱልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @eyerusalemfiyesa6566
    @eyerusalemfiyesa6566 12 часов назад

    ቃለ አዎዲውን ለምህመኑ አሳውቁን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ሶሶኢትዮጵያሶሶኢትዮጵያ

    አሜን 💖💓❤️a❣️❣️💗አሜን 💖💓❣️💗💖

  • @MeronTeshome-f6i
    @MeronTeshome-f6i 16 часов назад

    በርቱ የተዎህዶ እንቁዎች

  • @TumelsanMola
    @TumelsanMola 10 часов назад

    አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @Marew-p6n
    @Marew-p6n День назад +7

    ውድ የዚህ መርሐ ግብር አዘጋጆች፡-
    ቃለ ዓዋዲው እኮ ለምእመናን እንዳይደርስ የሚፈልጉ ከሀገረ ስብከት ጀምሮ ያሉ አካላት ብዙ ናቸው።
    ለገጠር አብያተ ክርስቲያናት እኮ በአጥቢያ ደረጃ ቃለ ዓዋዲ የሌላቸው ብዙ ናቸው እንኳን ለምእመናን።
    ስለሆነም ቃለ ዓዋዲው ለምእመናን ተደራሽ እንዲሆን እንዲሁም ቃለ ዓዋዲው ራሱ በእናንተ በኩል ሊተነተንና ተፈጻሚ እንዲሆን በጋራ ሥራ መሥራት ይኖርብናል።

  • @AccurateTube
    @AccurateTube 21 час назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራን!!!

  • @TiGst-y2h
    @TiGst-y2h День назад +2

    በርቱ የተዋህዶ ዕንቁወች

  • @behailutesfaye714
    @behailutesfaye714 20 часов назад

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @TsegaDemise
    @TsegaDemise День назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @AccurateTube
    @AccurateTube 21 час назад +3

    ኧረ የተዋህዶ ልጆች የት ናችሁ ላይክ እና ሼር አድርጉ!!!

  • @Seble7
    @Seble7 День назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን✝️👏

  • @lewtayehutemesgen1361
    @lewtayehutemesgen1361 День назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ayshaalemu
    @ayshaalemu 20 часов назад +1

    በርቱ የተዋህዶ ልጆች አሁን አሁንማ እኔ ያለሁበት ከተማ የንግስ ብዛቱ እሱ ብቻ መሰላችው የንግስ ጥሪ ፣ የጉባኤ ጥሪ በሞንታርቦ በመኪና ከተማ ውስጥ እየተዞረ ቅስቀሳ ምን አሱ ብቻ ቅዱሳት ስዕላትን ይዞ ግራና ቀኝ ቆመው ልመና እጂግ አሰልቺ የሆነ የአወደ ምህረት ልመና ቢቆም መልካም ነው የምለው ለወንጌል ቅዲሚ ቢሰጥ መልካም ነው

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 День назад +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @amarecheklu5958
    @amarecheklu5958 День назад +2

    Very good program

  • @AdanchTezra
    @AdanchTezra 15 часов назад

    Kalehiwt yasmaln

  • @DawitGrmay-o1c
    @DawitGrmay-o1c 7 часов назад

    Ewnet new

  • @enyewgashaw4548
    @enyewgashaw4548 21 час назад +1

    beritu

  • @Selam-t3i
    @Selam-t3i 14 часов назад

    የመንስትን ችግር የምናውቀውም ቢሆንም ከቤተክርስቲን ግቢ የንግድ ህንፃ መገንባት ከገነት ግቢ ንግድ እንደመገንባት ነው፡፡ ለምዕመናን የቤተክርስቲን ወጭ መሸከም አይከብደውም፡፡ ለምንድን ነው ወደ ከተማ መነኮሳትና አገልጋዮች የሚተሙት፡፡ በአሁኑ ሰዓት የግንባር ቦታቸውን ለንግድ ያላከራዩ አጥቢያዎች በጣም ጥቂት ናቸው፡፡ ችግራችንን ይታወቃል ቤተክርስቲያንን ለመተዳደሪያነትን መበልፀጊያ የሚፈልጋት መብዛቱ ነው፡፡ ከሁሉ በላይ በውጭ አገር ያላችሁ እያሉ እጅን አሻግሮ ማየት ነውርን መብላት ነው፡፡ ቤተክርስቲያን ዓላማዋ የኢኮኖሚ ማበልፀጊያና የስራ እድል መፍጠሪያ ሳትሆን የነብስ ማሻገሪያ ናት፡፡