Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የኔ ጎበዝ እጅሽ ይባረክ እህቴ ምርጥ አሠራር ነው ወላሒ ተባረኪ
አመሰግናለሁ የኔ እህት❤🙏
ጎበዝ
ማሻአሏህ ተባረከሏህ ሀሪፍ አሠራር ነው ለቤትሽ አዲሥነኝ በርች እህቴ👌❤️❤️❤️👍👍👍👍
ሹክረን የኔ እህት
በእውነት ኩኪስ መስራትን ቀላል አድርገሽ አሳይተሽናል እናመሰግናለን
ከልብ አመሰግናለሁ ❤🙏
፦፦@@anafthehabesha4458
MashaAllah berechi
አመሰግናለሁ
ተባረኪ
wow amazing 🎉🎉
thanks
ebakish legnam. Amchilin benesa❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ማሻ አላህ
ማሻአላህ እናመሰግን አለን🎉🎉
ዋው ማሻአሏህ ለቤትሽ አድስ ነኝ ምርጥ ኩኪስ ነው በርች አሏህ ይጠብቅሽ ማማየ 🎉🎉🎉🎉ሙያሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 🎉🎉
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ ❤🙏
ባለሞያ እጅሽ ይባረክ
ከልብ አመሰግናለሁ 💕🙏
ምጨምሪውን ነገር በግራም ብነግሪን 😍
በእውነት በጣም ቀላል ።
አመሰግናለሁ 💕🙏
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ አሪፍ አርገሽ ነው የሰራሽው በርቺ ሰብ አርጌሻለሉ
Masha Alha ❤❤
ማሻአሏህ የኔሴት ጀዛኪ አሏሁ ኸይርን ያኡክታ መልካም ኢድ ይሁን ልን ለሁላችንም ፆማቸውንም ከተቀበላቸው ባሮች ያድርገን የኡመተል ሙስሊሚን
አሚን የኔእህት አላህ ይቀበለን ጀዛኪላህ ኸይር❤🙏
በጣምነውየሚያምረው እናመሠግናለን
እጅሽ ይባረክ
ማሻአላህ ያምራል
አስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እሙየ ማሸአላህ ይስለሙ ሹክረን ሸር ሸር❤❤👍👍
ከልብ አመሰግናለሁ የኔ እህት❤🙏
wow loved it learn so much from you, your way of teaching is fantastic
ማሻ አላህ❤
ዋውውውው የኔልዩ❤❤
ባጣም ያምራል ጎበዝ ❤
wow masallh❤
ማሻአላህ በጣም ቆጆአሠራርነው አብሽር ጠክሬ እኔም ሠርቸዋለሁ አችንአይቸ የዜብራኬኩንና ኩክሥሽን እናመሠግናለን በጣም❤❤❤
ጎበዝ። ለልጄ ልደት እሰራለው። ስላካፈልሽን በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ ውዴ
.good very good ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊
Thanks ❤
Bexam arif nw ❤❤
ዋው በጣም ጎበዝ ነሽ በቀላል አሰራር ያሳየሽን❤
አመሰግናለሁ የኔ ዉድ❤🙏
ማሻላህ ቅርፅ አሠራርሽ በርቺ👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹
ከልብ አመሰግናለሁ 🙏
Mashaallah
የምወደው ምግብ አልፎኛል እስከዛሬ ወዳንች ሠፈረ ጎራ ሳልል አላህ ይስጥልን የኔውድ
በርቺ ቆንጆ
ማሻአላህ
በጣምአመሰ ግናለው
Mashallah
ሹኩረን እህት❤❤
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ የኔ እህት💕🙏
ማአሻአላህ ጉብዝናሽ ለየት አለብኝ አላህ ይጨምርልሽ ልጄ ኩኪስ ስሪልኝ እያለ ጨቅጭቆ ሊገለኝ ክፉት ሳአት ሲኖረኝ እሰራልሀለው ብዬው ነበር ቀለል ባለው መንገድ ሀሳቤን አቀለልሸው ሽኩረን
አመሰግናለሁ 🙏
ያሰላም ለአይን እራሶ ሲያምር ማሻ አላህ
ዋዉ በዚብዳ መሥሪት ይቻላል እህት
አዎ ይቻላል የኔ ዉድ💕🙏
በምጣድ መስራት ይቻላልን ወይ ምክንያቱም ኦቭን ከለለኔ ንገረኝ በጣም ያምራል መብራት የለም እኛጋ
በምጣድ ሞክሬ አላቅም እንጀራ ተጋግሮ ሲያበቃ በጠፋበት በትንሹ ሞክሪ
@@anafthehabesha4458 እሸ አመሰግናለሁ
ማሻ አላህ ያለ ስስትስ ስላሳየሽን ሹክረን ኡክቲ ግን በቂቤው ፋንታ ምን ያክል ዘይት እናድርግ እባክሽ ካየሽው መልሽልኝ ውዴ
በቂቤዉ ልክ ዘይቱን ጨምሪ እኔም ከልብ አመሰግናለሁ የኔ እህት❤🙏
በጣም ጉበዛ ባለሙያያ
ok😅😮😢😢 pp p999oppo099opp0p0😅😅😅😅😅
Masha allah yn gobz ene gn meleshe kibew le mgeb mentekemewn kibe new ytetkmshiww Melshilgne jezakillah
አሚን ከልብ አመሰግናለሁ እኔ የተጠቀምኩት ቂቤ ለኩኪስ ተብሎ የሚሸጠዉ ቂቤ ነዉ መርካቶ አዳራሹ ፊት ለፊት ይሸጣል ግን የገበታ ቂቤ ጨዉ የሌለዉንም መጠቀም ትቺያለሽ
Masha allah allah yichamirilish🎉🎉🎉
አመሰግናለሁ የኔ እህት💕🙏
Mashallah ❤❤❤
betam gobez nsh berchi 👌
ሞከርኩት የኔውድድድድ
አመሰግናለሁ ❤🙏
በጣም ምርጥነው።
How many minutes did you use and how about the oven power
እኔም እሞክር አለሁ ፍቅር
Masha alah❤❤
Betam new yemiyamrew amesegnalew
Mashallah eyjsh ybiark yamral ayzosh birch❤🎉
ماشاء الله
ዋው ነው ማሻአላህ እጁሽ ይባረግ
Gobez berchi mert aregesh nw yeserashew 😊
ያለ ቅቤ አይቻልምን ???
እ/ር ይባርክሽ
አሚን አመሰግናለሁ ❤🙏
ማሻ አላህ በአላህ ሲያምር አሰራሩን ስላካፈፈልሽን እናመሰግናለን ጥያቄዬ ካልደበበረሽ የተተጠቀምሽውን ደደቂቃ ብትነነግሪኝ
እሺ የኔ ዉድ የመጋገሪያዉ ምቀት 180 ከ10-15ደቂቃ
እንሻ አለህ ነገ ሰራና ኮሜንት አራገለው
እናመሰግናለን ውደ
ማሻላህ ቁንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው በርቺ ቄቤውን የት አገኛለሁ ሱፐር ማርኪት ውስጥ ይሸጣል ወይ
ከልብ አመሰግናለሁ ቂቤዉ መርካቶ አዳራሹ ፊት ለፊት የሉ ሱቆች ዉስጥ ታገኝለሽ ኪሎ 250 ብር
በዳቦ የሚቀባው ነው የሚነጠረው ነወ ቅቤው
Betam dess ylal berchi enamesegnalen
ወአለይኩም አሠለም ወራህማቱለሂ ወበራከቱህ ማሻአለህ አለህ ይጨምርልሽ በጠም ውብ ያሆና ብስኩት ናው በርቺ
ከዛ ስናስቀምጥ እንዴት ነው እንዳይለዝ
በዳቦ መጋገረያ ይሆናል የኔ ዉድ
አዎ ይሆናል አኔም የጋገርኩት በሱ ነዉ
አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ
በቂቤው ፍንታ ዘይት መጠቀም ይቻላል?
አዎ ይቻላል
WaW😘
Betam yameral anafeye zeyetu kerto be kebe becha ayehonem
ይሆናል የኔ ዉድ
mashallah betam yamral berchi
የተነጠረ ቂቤ ይሆናል?
አይሆንም
Mashallah le eid serchew nbr...wedjewalew engdochem wedewtal....Berchi
Gen lemn yakel dekika new menabeselew ebakesh negerign
ውዴ በርቺ ግን የበቆሎ ዱቄት አለመጨመር አዬቻልም
ይቻላል
❤❤
betam yamral mashallah
ماشاالله
አድናቂሽ ነኝ
Wawe betame yamerale
በጣም የሚገርም ነው እኔ በእጅ እደዢ ይሰራል ብዬ አላስብም ነበር
Waw des yikal
በኩኪሱ ለምን ቅቤ ያስፈልጋል ???🤔🤔🤨
ኩኪስማ በቂቤ ነዉ ዘይት ቢቸግር ነዉ
የበቀሎ ዱቄት ግዴታ መግባት አለበት?እስኪ ንገሪኝ
ቢገባበት ተመራጭ ነዉ አሊያም መተዉ ትቺያለሽ
kibew bekilo yet yegegnal wede?
መርካቶ አዳራሹ ፊት ለፊት ታገኛለሽ
Gobez nesh...oven wust yemikoybetn seat betnageri degree wnm
Ba uha now wey ba mama now minaboka
ወተትም ዉሀም አይጨመርም
👍👌👌👌🎉😍😍
እውቀትሽን ሣትሠስቺ ስለአካ ፈልሽን ከልብ አመሠግናለሁ ግኖ የኩኪስ ማሽን ካለ ብትነገሪኝ
Bravo❤
Kibew bet wst yemntekemew new?
የነጠረ ቂቤ አይደለም የገበታ ቂቤ ነዉ
Ba bona mesra ayeha nbre gen tafabege
የአትክልት ቅቤ መሆን ይችላል?
አዎ ይችላል የኔ ዉድ❤🙏
ይስለም የዴኒክ
የቅርፅ ማዉጫ ለምን ገዛሁ😢😅😅😅
የሚነጠረዉ ቅቤ መሆን ይችላል
አይሆንም የገበታ ቂቤ ጨዉ የሌለዉ ወይም በኪሎ የሚሸጠዉ የኩኪስ ቂቤ ነዉ የሚሆነዉ
@@anafthehabesha4458 እሺ
ቄቤ የማይወድ ዘይት መጠቀም ይቻላል
የቻላል የኔ ዉድ
በዘይት ብቻ
Miderkew min sihon new
ዱቄቱን በመጠኑ መጨመር ባጠቃላይ ሁሉንም ግብአቶች በመጠኑ መጨመር

Masha allah yn gobz ene gn meleshe kibew le mgeb mentekemewn kibe new ytetkmshiww
Melshilgne jezakillah
አሚን ከልብ አመሰግናለሁ እኔ የተጠቀምኩት ቂቤ ለኩኪስ ተብሎ የሚሸጠዉ ቂቤ ነዉ መርካቶ አዳራሹ ፊት ለፊት ይሸጣል ግን የገበታ ቂቤ ጨዉ የሌለዉንም መጠቀም ትቺያለሽ
Masha allah allah yichamirilish🎉🎉🎉
አመሰግናለሁ የኔ እህት💕🙏
Mashallah ❤❤❤
betam gobez nsh berchi 👌
ከልብ አመሰግናለሁ 🙏
ሞከርኩት የኔውድድድድ
አመሰግናለሁ ❤🙏
በጣም ምርጥነው።
ከልብ አመሰግናለሁ ❤🙏
How many minutes did you use and how about the oven power
እኔም እሞክር አለሁ ፍቅር
Masha alah❤❤
አመሰግናለሁ 💕🙏
Betam new yemiyamrew amesegnalew
አመሰግናለሁ የኔ እህት💕🙏
Mashallah eyjsh ybiark yamral ayzosh birch❤🎉
ከልብ አመሰግናለሁ ❤🙏
ماشاء الله
ዋው ነው ማሻአላህ እጁሽ ይባረግ
አመሰግናለሁ የኔ እህት❤🙏
Gobez berchi mert aregesh nw yeserashew 😊
አመሰግናለሁ ❤🙏
ያለ ቅቤ አይቻልምን ???
እ/ር ይባርክሽ
አሚን አመሰግናለሁ ❤🙏
ማሻ አላህ በአላህ ሲያምር አሰራሩን ስላካፈፈልሽን እናመሰግናለን ጥያቄዬ ካልደበበረሽ የተተጠቀምሽውን ደደቂቃ ብትነነግሪኝ
እሺ የኔ ዉድ የመጋገሪያዉ ምቀት 180 ከ10-15ደቂቃ
እንሻ አለህ ነገ ሰራና ኮሜንት አራገለው
እናመሰግናለን ውደ
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ ❤🙏
ማሻላህ ቁንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው በርቺ ቄቤውን የት አገኛለሁ ሱፐር ማርኪት ውስጥ ይሸጣል ወይ
ከልብ አመሰግናለሁ ቂቤዉ መርካቶ አዳራሹ ፊት ለፊት የሉ ሱቆች ዉስጥ ታገኝለሽ ኪሎ 250 ብር
በዳቦ የሚቀባው ነው የሚነጠረው ነወ ቅቤው
Betam dess ylal berchi enamesegnalen
አመሰግናለሁ 💕🙏
ወአለይኩም አሠለም ወራህማቱለሂ ወበራከቱህ ማሻአለህ አለህ ይጨምርልሽ በጠም ውብ ያሆና ብስኩት ናው በርቺ
አመሰግናለሁ የኔ እህት❤🙏
ከዛ ስናስቀምጥ እንዴት ነው እንዳይለዝ
በዳቦ መጋገረያ ይሆናል የኔ ዉድ
አዎ ይሆናል አኔም የጋገርኩት በሱ ነዉ
አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ
በቂቤው ፍንታ ዘይት መጠቀም ይቻላል?
አዎ ይቻላል
WaW😘
Betam yameral anafeye zeyetu kerto be kebe becha ayehonem
ይሆናል የኔ ዉድ
mashallah betam yamral berchi
የተነጠረ ቂቤ ይሆናል?
አይሆንም
Mashallah le eid serchew nbr...wedjewalew engdochem wedewtal....
Berchi