ETHIOPIA - “ጠቅላይ ሚኒስትሩ እየተመረጠ ነው” ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • ሰሞኑን ምሥራቅ አፍሪካ ላይ የደራ የፖለቲካ ወሬ ያለው ኢትዮጵያ ውስጥ ይመስለኛል፡፡ወፍጮ ቤትም፣ጋራዥ ቤትም፣ በግተራም፣ሱማሌ ተራም ወሬው ፖለቲካ ብቻ ሆኗል፡፡ከሁሉም በላይ የቀጣዩ ጠቅላይ ሚኒስትር ጉዳይ ቀልብ የሳበ አጀንዳ ነው፡፡አቶ ኃይለማርያም ሥልጣን መልቀቂያ አስገብቻለሁ ካሉ ከአንድ ሳምንት በኋላ የኢኳቶሪያል ጊኒውን ፕሬዚዳንት ሲቀበሉና የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበሩን ሲያነጋግሩ ታይተዋል፡፡ይህም አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር እስኪሰየም ድረስ በሥልጣኔ እቆያለሁ ከሚለው ቃላቸው ጋር የተያያዘ ነው፡፡
    በለጠ መረጃ
    Subscribe - goo.gl/p9TGRQ
    Facebook - diretube

Комментарии • 638

  • @fatemaatar1861
    @fatemaatar1861 6 лет назад +43

    ላገራችንና ለህዝባችን የሚሰማማ ፍጣሪ ይምረጥልን

  • @arsema6005
    @arsema6005 6 лет назад +16

    እግዚአብሔር የወደደውን ይምረጥልን

  • @user-kw5qr6dc9f
    @user-kw5qr6dc9f 6 лет назад +56

    እግዚአብሔር የወደደዉን ይምረጥልን!!

    • @user-gk3us2js6g
      @user-gk3us2js6g 6 лет назад +2

      ያረቢ ኦሮሞ አይሁን ጥንብ ዘረኞች ስለሆኑ

    • @user-kw5qr6dc9f
      @user-kw5qr6dc9f 6 лет назад

      Ayibalem sijemare ysew Lij habitame hona deha hulachinem tiboche nani esh asitawulu!!!

    • @user-yp9be9wp3p
      @user-yp9be9wp3p 6 лет назад +1

      ሚሚ ሚሚ ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @lailalaila3279
      @lailalaila3279 6 лет назад +1

      ሚሚ ሚሚ አሜን አሜን

    • @user-yx6cu6te3k
      @user-yx6cu6te3k 6 лет назад

      ሚሚ ሚሚ

  • @abebechayalew1439
    @abebechayalew1439 6 лет назад +7

    ህዝብ ይምረጥ. ግን እግዚአብሔር. ይሹም. አባቶች. ድያቆናት. ምእመናን. ሁሉም በሱባኤ ይሁን. እጸልይ. እጠይቅ ግን መንፈስ ቅዱስ ይምረጥ ድጋሚ እዳናለቅስ ይብቃ. ሰውንም እግዚአብሔርንም አላሳዝን. ይብቃ መተራረድ. መለቃቀስ ስለዚህ ስልጣኑን ለህዝብ ያስረክቡ.

  • @nanayenegn5640
    @nanayenegn5640 6 лет назад +10

    ማንም ይምራ ሀገራችን ጉዳያችን ከሰዎቹ አይደለም ጉዳያችን የሀገራችን ሰላም ነው እኔ በበኩሌ አከሌ ጥሩነው አከሌ መጥፎ ነው ብዬ አውርቼም አላውቅ ምክንያቱም ማን ጥሩ ይሆን ማን መጠፎ ይሁን ስለማለውቅ ብቻ ጉዳዩ ሲያስጨንቀኝ ሁሉንም ነገር አዋቂ ለሆነው ጌታችን አላህ ሱብሀነሁ ወታአላ እነግረዋለው አላህ የመረጠውን ደሞ መቀበል ግድ ነው

  • @user-nt5tj6rm3e
    @user-nt5tj6rm3e 6 лет назад +47

    አቦ ዘረ ቀለም ኢስላም ክረስቲን ሳይል ሁሉንም ኢትቬያዊ በሰላም የሚመራ አላህ ይስጠን

  • @meseretmarkos4620
    @meseretmarkos4620 6 лет назад +2

    ኢትዮጵያውያን ሰሙኝ ወደድንም ጣለንም፡ አሁን ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው የሚማረጥ፡ አካል በአንድ ብሄርሰብ የበላይነት ብቻ የሚያምን መንግሰት፡ነው፡😢😢😢😢😢😓😓😓😓😓እግ/ር
    ኢትዮጵያችንን፡የሰበት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @genetaligaz5007
      @genetaligaz5007 6 лет назад

      Meseret Markos ዘንድሮ ምንይሆን መጨረሻው ? ዋጊዜ መለስን ማነው የሚተካው ???????????

  • @user-bu9ms5xe7t
    @user-bu9ms5xe7t 6 лет назад +3

    እኔ ካልሆንኩ ካልተመረጥኩ. እራሴን ከመዳም ፎቅነው እምወረውረው ምረጡኝ. እስኪ ኮሜንቶች እናንተ እኳ ምረጡኝ

  • @user-nq2ie3rw3h
    @user-nq2ie3rw3h 6 лет назад +1

    እኛ ስንቱን እንስማው ጆሮዋችን። አሳመማችሁን። አላህ ያለው ተቀምጧ። ኢንሻ አላህ ለሀገራችን የሚጠቅማትን እርሱ ይመረጥልን

  • @Saha598
    @Saha598 6 лет назад

    ማንም ይህን ማን እንየ ኣያገባኝም ምፈልገው ሰላም ነው! በስርራት በሰላም ሚያስተዳድር ብቻ ይሁን ! Long live for the future PM ❤️ethiopia 🇪🇹

  • @tsegntlovetsegnt4111
    @tsegntlovetsegnt4111 6 лет назад +3

    ኢትዬጵያዊ ነኝ። ለማ ቢሆን አይክፍም እኩል ክመራ።

  • @user-ze4xm6mh6x
    @user-ze4xm6mh6x 6 лет назад

    እግዚአብሔር አምላክ ለኢትዮጵያ የሚስማማትን ቅዱስ ሰዉ ይሹምልን፡

  • @wollotubefafi7783
    @wollotubefafi7783 6 лет назад +4

    አብይ
    አብይ
    አብይ 100% ምርጥ ሰው እውቀት ያለው.

  • @user-lv6cc3ul1g
    @user-lv6cc3ul1g 6 лет назад +8

    ያርብ የለሀገሩ ለህዝብ የሚጥቅም መንግስት ለሀገሯችን አላህ ይስጣት ሞስሌም ክርስታን ሳይል ሳይነጣጥል ስድትን የሚቆም መንግስት
    ሀገራችን ላይ በተለይ ሞስሌም ትጭቆኖ ነው የኖርው አሁን ግን ጭቆውን የሚስቆም መንግስት ይስጥን ያርብ

    • @aminatadem7755
      @aminatadem7755 6 лет назад

      ያረቢ እውነትሽን ማሬ ወላሂ አንጂቲን ነው የነካሽ ኢስላም ተጨቆኖ ነው የለው ወላራ መላ ያወረድል ሀያቲ አላህ በቃ ይበልን መጨቆን ያረሂም የአላህ

  • @user-zf9iw2pp2x
    @user-zf9iw2pp2x 6 лет назад

    አላህ ሆይ ለኢቶጲያ የሚበጀውን አተ ምረጥልን ስልጣን ያተነው የሰው አይደለም ያአላህ ለሀገር ለሰው የሚጠቅመውን

  • @zemarimelayktnyasmaln9721
    @zemarimelayktnyasmaln9721 6 лет назад

    የድንግል ማርያም ልጀ አነተ መርጠህ ሹምልን ዘር ሀይማኖት በሄር እያለ የሚከፋፍል ሳይሆን የሠዉ ለጅ ነጻ ፈቃዱነ በጠቅሞ በሰላም የሚመረ መንገሰተ ሹምልን

  • @monamurid2766
    @monamurid2766 6 лет назад +2

    ያአላህ።ለሀገራችን ሚበጅ አንተው ወፍቃት ማንም ይሁን ማንም ቢቻ ሰላም ሚያሰፍን ይሁን

  • @maereghana5406
    @maereghana5406 6 лет назад

    እኔን ምረጡኝ በጣም ስልጣን አምሮኛል እባካችሁ ጠቅላይ ልባል አትቅኑ ጠላቴቼ ይድበኑ ወዳጆቼ ደስ ይበላቸው ሚስቴም የጠቅላይ ሚስት ነኝ እያለች ቡና ስታፈላ ወፍጮቤት ታክሲ ላይ እቁብ ማህበር እድር ተዝካር ላይ እድትጎርር ይሁን ፕሊስ መረጡኝ ምንም ለሀገር የሚጠቅም ባልሰራ እንኳን ለሚስቴ ጠቅላይ ልባል ምልክቴ ብርሌ ነው ተስፋ አለኝ እደምትመርጡኝ ይመቸኝ
    መልካም የስልጣን ጊዜ ከወዲሁ ለራሴ ተመኝቼያለሁ እናንተ ኢትዮጵያውያን እዳታሳፍሩኝ
    ግን እኔ ካልተመረጥኩ የፈለጋችሁትን ምረጡ የምርጫውን ዕለት አሳውቁኝ እናት ኢትዮጵያ ካልፈለገችኝ በቃ አሚሪካንን እመራለሁ አዛውንቱን ፈግዬ

  • @melkamaschalew8715
    @melkamaschalew8715 6 лет назад

    ከአርቆ አሣብነት ና ልቅ አሣቢነትለሃገርና ለወገን ተቆርቆረነት የአላቸው አስተሣስብ አንፃር እግዚአብሔር ቢረዳቸው ዶ፣ቅ ዐብይ ቢፙፘጡ መልካም ፍሆናል የሚል ዕምነት አልኝ ለማንኛውም ፈቃደ እግዚአብሕር ይሁንለሃገሪቱ አንድነትና ለህዝቦቻ መቀራረብ የእግዝአብሔር ቸቅነት እይለየን።

  • @wessytube1739
    @wessytube1739 6 лет назад +3

    አቶ ለማ መገርሳ ቢሆን ደስ ይለኛል ምንያቱም አሳቡ ደስ ይላል በተለይ ወጣትም ነው የተሻለ ነገር ይፈጥራል ብዬ አስባለው

  • @meklitehabshawit5955
    @meklitehabshawit5955 6 лет назад

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ መድሀኒያለም ሆይ ሀገራችነን ሰላም አድርግልን ማንም ይሁን ማን ሰላም ይሁንልን

  • @jjuu9247
    @jjuu9247 6 лет назад +36

    አገሬን ስላም የሚያርግልኝ ይሁን ብቻ

    • @tijitiji8664
      @tijitiji8664 6 лет назад +1

      ሀውየ ነኝ የውርጌሳዋ Jjuu ewunat new

    • @alan-9849
      @alan-9849 6 лет назад

      ያረብ አገሬን ሰለሚ አሪግልኝ

    • @jjuu9247
      @jjuu9247 6 лет назад

      alanoud alshehri አሚን

    • @hdjdnd7197
      @hdjdnd7197 6 лет назад

      ሀውየ ነኝ የውርጌሳዋ Jjuu አብይ ይሁን

    • @hdjdnd7197
      @hdjdnd7197 6 лет назад

      ሀውየ ነኝ የውርጌሳዋ Jjuu አብይይሁንንንንን

  • @user-wl3ib6sw7p
    @user-wl3ib6sw7p 6 лет назад

    እኔ እናቴን ያገባ ሁሉም አባቴነው ።ለሁሉም ነገር ብቻ ኢትዮጵያ ሰላም ይውረድላት ኋላ ቀር አስተሳሰብይቅር ስዴት ይቁም የተማረ ስራ ይያዝ የገበሬ መሬት ለገበሬ አርሶ ይተዳደርበት ይሁሉ እንድሆን ነው የምንፈልገው

  • @user-ij4kj2pm9q
    @user-ij4kj2pm9q 6 лет назад

    እግዚኦ እግዚአብሔርሆይ እረ አንተው ድረስልን ህዝቡ ነጻነት አቶ መኖሩ ለምን ይሆን አንተው ድረስልን አይ ኢትዮጵያ 😢😢😢😢😢😢🙌🏻

  • @fredasisay9109
    @fredasisay9109 6 лет назад

    እኛ የምፈልገው ሠላም ነፃነት ነው

  • @user-ne5qd4ut2c
    @user-ne5qd4ut2c 6 лет назад

    ብሔር እምነት ሳይል ኢትዮጵያን የሚል ሁሉንም እኩል የሚያየውን ይስጠን እግዚአብሔር

  • @emogmmo781
    @emogmmo781 6 лет назад

    ፈጣሪ ለሀገረችን እሚበጀንን ይምረጥልን ከምንም በላይ ኢትዮጰያዊነት ይበልጣል

  • @geftwreuk6239
    @geftwreuk6239 6 лет назад

    የአገራችንም አላህ ጡሩ ይስጠን

  • @kdoeeemkekeke2809
    @kdoeeemkekeke2809 6 лет назад +30

    አማራ ነኝ ለማ ቢመረጥ ደስይለኛል ንግግሩ ማርኮኛል ኢትዮጵያን አንድ ያረግ ይሆናል ኢትዮጵያ ለኔ ከ አማራነቴ በላይ ስለሆነ

    • @kdoeeemkekeke2809
      @kdoeeemkekeke2809 6 лет назад

      ነገር ግን ለማ በራሱ ሀሳብ ካልመራ ኪራይ ሰብሳቢዎች የሚያዙት ከሆነ መመረጡ ይቅርበት ለማዬ እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @wubitweledsenbet5684
      @wubitweledsenbet5684 6 лет назад +1

      Kdoeeem Kekeke
      አሁን አማራነትን ምን አመጣው እሲኪ እረ ባኮችሁ ኢትዮጵያነት ብቻ በቂ ነው ሁሉም አንድ ነው

    • @rahmamohamed8889
      @rahmamohamed8889 6 лет назад

      Gobez asteway

    • @saram2485
      @saram2485 6 лет назад

      Kdoeeem Kekeke ኦሮሞ ከገዛ። ለቢሆሩ እንጂ ለአገር ጨቃኝ ነው።።።።

    • @lealembirhan6813
      @lealembirhan6813 6 лет назад

      ዉቢት ወልድስንበት እህቴ የተጻፈውን በደንብ አንብቢ እንጂ

  • @sarakonjo5106
    @sarakonjo5106 6 лет назад

    አላህ ለእኛ የሚበጀውን እሱ ይምርጥልን ያርብብ

  • @user-cf4xv2ik3y
    @user-cf4xv2ik3y 6 лет назад

    እግዛብሔር ሚሆነውን መርጦ ይስጠን

  • @elisayimrer2047
    @elisayimrer2047 6 лет назад

    እግዚአብሔር ለህዝብ የሚጠቅም ይስጠን

  • @sadamuhammef3778
    @sadamuhammef3778 6 лет назад

    እግዚአብሔር ለሃግርችን ጥሪ ስበኣና ያልው ያስጥልን እንጅ በአሁን ስዓት ስው ማመርጣ ከብድ ነው

  • @user-qn8eg1rz5e
    @user-qn8eg1rz5e 6 лет назад

    ወይአገራችንአለመጠቀምሺ
    ዱቃያሥፍልጋታልአገራችን
    መለፍለፍትታችሁፍጣራችሁንለምኑ

  • @meselumedhane5026
    @meselumedhane5026 6 лет назад +2

    ዶ/ር አብይ እና ለማ መገርሣ ቲፎዞ ያገኙት በብሄር ሳይሆን በብቃት በእውቀትና በአመለካከት ነው

  • @ethlove3908
    @ethlove3908 6 лет назад +5

    Lama 👌

  • @user-gx1tv1bf6g
    @user-gx1tv1bf6g 6 лет назад +6

    lama yihunilen yarab

  • @madinahhoujery152
    @madinahhoujery152 6 лет назад

    እኛ እምንፈልገው ማንኛውም ብሄር ይሁን እኛን ከድህነትና ከሰደት ያውጡን እና ዘር ቀለም ሳይሉ አላህ እሱ ይምረጥ እንደኔ አማራ ቢሆን ደስ ይለኝልል ምክናየቱም አማራ ላገሩ። ነው ተቆርቆሪነቱ

  • @getachewmohammed9954
    @getachewmohammed9954 6 лет назад

    ላገራችንና ለህዝባችን የሚሰማማ አላህ ይምረጥልን

  • @user-nr6uk7oh1m
    @user-nr6uk7oh1m 6 лет назад

    እኛ የመረጥነው ሳይሆን እግዚያብሄር የመረጠውን። ያምጣልን እግዚያብሄር ሆይ ኢትዮቢያን አስባት

  • @yishakfolamomanche5119
    @yishakfolamomanche5119 6 лет назад +2

    ደርግ ይምጣ ምክንያትም ህዝቡ እሱን አገዛዝ ነው ምወዱት ።

  • @bbnn7268
    @bbnn7268 6 лет назад

    ዶ/ር ወርቅነህ ይሁን

  • @user-gv9pf1xg8r
    @user-gv9pf1xg8r 6 лет назад

    የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ አንተ የቀባኸው አንተን የሚፈራ መሪ ትስጠን ዘንድ እለምንሀለው

  • @samgrand8145
    @samgrand8145 6 лет назад

    አብይ አህመድ ቢሆን ቆጆነው እኔ አማራ ነኝ አላህ ለአሀገራቸንን ሰላም ያድረግልን ሰውን አታሰጨረሱት

  • @habibawollotube4663
    @habibawollotube4663 6 лет назад

    ፈጣሪውን የሚፈራውን አንድ ፍቅር የሚሰብከውን ይስጠን ያረብ

  • @neymayousef4841
    @neymayousef4841 6 лет назад

    አላህ ይምረጥልን ብሄር ብሄረሰብ እኩል አድርጎ የሚመራ በኛ ሳይሆን ያረብ

  • @hananhanan916
    @hananhanan916 6 лет назад

    እኛ እምንመኜው እስላም ክርስትያን ትግሬ ኦሮሞ አማራ ሌላም ዜጋ አንልም አገራችንን በደህና ይምራልን ብቻ አሳዛኙን ሰው ይስጠን

  • @user-sr7cs7wj4u
    @user-sr7cs7wj4u 6 лет назад

    እግዚአብሄር የወደደውን ይሁን

  • @bahrubadechi6302
    @bahrubadechi6302 6 лет назад

    ደመቀን ወይም ለማን ለማንገስ ሳይሆንም ኢትዮጵያን አንድ ለማድረግነው ያም ተመረጠ ይሄም አንድነት ከለሌን ሰላም ከሌለን ምንም ዋጋ የለውም አሁን የሚያስፈልገው ሁሉም ኢትዮጵያዊ ባንድነት በፍቅር ሁሉም ብሔር ባንድነት የሚኖርባት ኢትዮጵያን ማድረግነው በተረፈ የሁላችንም ጌታ እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን በሰላም ይጠብቅልን የቀድሞውን ፍቅራችንም ይመልስለን ሰላሙን ያብዛልን አሜን

  • @yemariamlije7653
    @yemariamlije7653 6 лет назад +2

    ወርቅነህና ደ/ረ ፂወንን ከምርጫ አውጧቸው አንፈልጋቸውም።

  • @becoolterry4536
    @becoolterry4536 6 лет назад +2

    "ዘር ለገበሬ" ብሎ የሚያምን ይስጠን!

  • @genetayele1515
    @genetayele1515 6 лет назад

    አንድ የኢትዮጵያ። የመያደርግ አምላክ ይስጠን

  • @addisalemasrat509
    @addisalemasrat509 6 лет назад +5

    አዎ ለማ ወይም አብይ ጨርሻለሁ

  • @MayaMaya-io6sc
    @MayaMaya-io6sc 6 лет назад

    ዘረ ቀለም የማይለየዉን የህዝቡን አቤትታ የሚቀበል ፍትህን በአግባብ የሚመራዉን
    ይሥጠን

  • @hoihjhtj5181
    @hoihjhtj5181 6 лет назад +4

    በምንም ታምር ኦሮሞ መሆን የለበትም ምክንያቱም እንሱ በቀለን እጂ ሰላምን አስበው አያቁም ከኦሮሞ ውጭ ማንም ይሁን።።

    • @user-hj5nl4yg6i
      @user-hj5nl4yg6i 6 лет назад

      kkkkkkkkkkkkkkkkkkk
      ትክክል

    • @meseretmarkos4620
      @meseretmarkos4620 6 лет назад +1

      jjj ll እፍፍፍ፡ ልክ እንደ እኔ ኦሮሞ ብቻ አይሁን በእግዚአብሔር ሰም

  • @rsahnrsahn1157
    @rsahnrsahn1157 6 лет назад +13

    ምድረ ዘረኛ ኢትዮጽያ ኦሮሞ ወይም አማራ ብቻ ነው እንዴ

    • @feityasultn8133
      @feityasultn8133 6 лет назад

      RSAHN Rsahn እውነት ብለሻል ሌላ ብሄር ይለም ወይ ይገርማሉ

    • @sosoadsatoadsatososo8743
      @sosoadsatoadsatososo8743 6 лет назад

      RSAHN Rsahn lelawu mot fari natsanat nafaqi nawu gabashi

    • @brookmolsa453
      @brookmolsa453 6 лет назад

      lela alle inde tadia????????????????????

    • @genetaligaz5007
      @genetaligaz5007 6 лет назад +1

      ለምድነው ኦሮሞየሚሆነው አማራ ከሆነ ጥሩ አማራካልሆነ ይሻላል ተግሬ

    • @meseretmarkos4620
      @meseretmarkos4620 6 лет назад

      RSAHN Rsahn እኮ ዘረኛ ብቻ አሁን የምሉት እውነት ከሆነ የኢትዮጵያ ሕዝብ ገነ፡ማቀውሱ ነው ውይይ፡ኦሮሞ ?????ኖ፡ኖ ኖ
      በጪርሸ ማሆን፡የሌበትም።አለቃ

  • @user-yd5pz8wc7f
    @user-yd5pz8wc7f 6 лет назад

    የሆነው ይሁን እኛ ምፈልገው ሰላም ነው

  • @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151
    @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151 6 лет назад +1

    ዶክቶር አብይ 100%
    ለማ ኦሮሚያ ትፈልጋለች እዛዉ ይቆይልን

  • @yefkerenatmaryam3140
    @yefkerenatmaryam3140 6 лет назад +2

    እኔ ለማ ቢሆን ደሥ ይላል ማራኪ ነገር ነው ፡

  • @dfdfvbhmm4774
    @dfdfvbhmm4774 6 лет назад

    ትክክል የስልጣን ትንቅንቅ
    የህዝብን እንባ የሚያብሰዉ
    ማንም ይመጣ አይመስለኝም
    ለማ ቢሆን ይሻል ቢሆንጂ ለሁሉም ነገር ኢትዮጲያን ህዝቦቿን ያጋልን ንጋት ንጋት
    ፍትህ ፍትህ ፍትሁን ከሀያሉ ጌታችን ያዉርድልን መንጌ
    ጨርሶታል ቦታዉን ሁሉም ይመኛል ቦታዉ የሚፈልገዉ አንድ ሰዉ ብቻ ነዉ ብሎል
    ለሚያልፍ ቀን የማያልፍ ዘግናኝ
    ቀን ሆኖባታል ሀገራችን

  • @user-zx8dp4nl6u
    @user-zx8dp4nl6u 6 лет назад

    እግዚአብሔርን የሚፈራ ሕዝቡን አገሩን የሚወድ ቢሆን መልካም ነው በተረፈ የድንግል ማርያም ልጅ እሱ ያዘጋጃል የትኛውም የሰው ሰው የሆነ ብቻ መልካም ቅን ልብ ያለውን ያሥቀምጡ

  • @mmkk2889
    @mmkk2889 6 лет назад

    እግዚአብሔር ይምረጥልን

  • @fatumabintadem9448
    @fatumabintadem9448 6 лет назад +2

    አላህ ላገረ የሚጠቅም ያዲረግልን

  • @nohemitebarkenana4185
    @nohemitebarkenana4185 6 лет назад +4

    ለማ ወይም ዶ/ር አብይ ቢሆን ደስ ይለኛል

    • @saadyahia9626
      @saadyahia9626 6 лет назад

      Nohemማንም ይግዛ ኦሮሞ እዳይገዛ

    • @nohemitebarkenana4185
      @nohemitebarkenana4185 6 лет назад

      Saad Yahia ብቻአ አገራችንን በብቃት ማስተዳደር የቻለ ቢሆን ጥሩ ነው ምክንያቱም ያማል እየሆነ ያለ ነገር እውነት እንጃ እግዛብሄር ይሁናት እማማ የኢትዮጵያ

    • @hdjdnd7197
      @hdjdnd7197 6 лет назад

      Nohemi tebarke Nana አብይይሁንንንን

    • @nohemitebarkenana4185
      @nohemitebarkenana4185 6 лет назад

      Hd Jdnd በቃ ይሁን ደስ ይለናል

  • @user-er2eg9qf3m
    @user-er2eg9qf3m 6 лет назад

    አላህ ሀገራችንን ሰላም የሚደርግ ሰው ብቻ ይሁን ሀይማኖት ዘር የማይል የሁሉንም እኩል የሚድርግ ሰው ይጣልን እጅ

  • @adanichcharinet8781
    @adanichcharinet8781 6 лет назад +4

    ለማ መገርሳ ይሁን

    • @alshaam9472
      @alshaam9472 6 лет назад

      Adanich Charinet አር ከኦሮሚያ ክልል እንዶ ይሁን ቢቻ እንሱ ዘር ኝች ናቸዉ

  • @lll1tggaga113
    @lll1tggaga113 6 лет назад

    ከሀይማኖት አባቶች ይሁን

  • @user-ik9ry3jd8f
    @user-ik9ry3jd8f 6 лет назад

    የሀገሪቱ የሚበጃትን የእግዚአብሄር ምርጫ ይሁን ፈጣሪ ሆይ ፈራህ እግዚአብሄርን ያለበት ምረጥልን

  • @shewitagam2074
    @shewitagam2074 6 лет назад

    ህዝቡ ሰላም የሚሰጥ እና በኡነት የሚስታዳድር ይሁን ብቻ ዘር ሃይማኖት ሳይለይ ኢትዮጵያ የሚል ይሁን

  • @gershhadush9283
    @gershhadush9283 6 лет назад

    ማን ይሁን ማን ለሃገራችን ሰላም ሚያመጣ ብቻ ይሁን።

  • @user-hj2fw3jx1r
    @user-hj2fw3jx1r 6 лет назад

    ፍትሀዊ ሰሪ መሆን አለበት ኢትዮጵያን ሰላም የሚያደርግ

  • @user-bx6xx4ox8r
    @user-bx6xx4ox8r 6 лет назад

    ደመቀ መኮንን ይሁንልን

  • @rahamaaman4090
    @rahamaaman4090 6 лет назад

    TO save Ethiopia Lamma Magaresa Will be the perfect Leaders

  • @qqwrtu3479
    @qqwrtu3479 6 лет назад +2

    ብቻ ኦሮሞ እዳይሆን

  • @user-wd2ts2zq5k
    @user-wd2ts2zq5k 6 лет назад +36

    አቶ አብይ አህመዲ ይሁን ወይም አቶ ለማ መገርሳ አላህ ይምረጥልን ያረቢ እኛ ደካማ ፍጡሩ ነን አንተው ያስብከውን መርቀህ ስጠን

    • @abdinkorabbii1656
      @abdinkorabbii1656 6 лет назад

      kkkkkkk😁👍👍👍👍👍

    • @agaziean8369
      @agaziean8369 6 лет назад

      Ttt Ttt ሞስሊም ኣሃ።ስደተኛ መምረጽ የለም።

    • @jemilanegnkaasela8087
      @jemilanegnkaasela8087 6 лет назад

      Ttt Ttt Amiin yaa rabbi

    • @marfamaa4734
      @marfamaa4734 6 лет назад

      Ttt Ttt ሁለቱም ለኢትዬጲያ አይጠቅሙም ለወረዳ እንጂ ለሀገር አይበቁም

    • @jemilanegnkaasela8087
      @jemilanegnkaasela8087 6 лет назад

      Marfa Maa ina man yehun now mitiyu

  • @user-fn1fr9ti3i
    @user-fn1fr9ti3i 6 лет назад

    ለሀገራችን ሰላምና አንድነትን የሚያመጣ ከሆነ ጥሩነው ለሁሉም ፈጣሪ ይሹምልን ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @zakemarezakemare6034
    @zakemarezakemare6034 6 лет назад

    አለህለሁሉምምበጀዉንይስጠን

  • @user-wo9fu8gz6o
    @user-wo9fu8gz6o 6 лет назад

    እኛምንፈልገው
    ብሔርየማይመርጥ'እሮሞ_አማራ_ጉራጌ_ትግሬ_ጉራጌ_ደቡብ'ብሔርንአንድላይአቅፎናደግፎየሚሆንመንግስትእፈልጋለው።

  • @medifkr9807
    @medifkr9807 5 лет назад

    Abiyyyy mehon yalebet 😍😍💚💙💚💙😍😍💚

  • @hayata9437
    @hayata9437 6 лет назад

    ያም ሆነ ይህ ሀገራችን በፍትህ እሚገዛት ነው እሚፈለገው አሏህ ህዝብን በአንድ እሚገዛውን ያድርግልን ያረብ ከሚለያየው መሪ አሏህ ይጠብቀን

  • @fthayaool8493
    @fthayaool8493 6 лет назад

    አላህ ያርብ ላግራችን ስላም የሜስፍን ይስጥን ዘርኞንት ይብቃ ስላም ይስፍን ያአላህ

  • @huaweinova3644
    @huaweinova3644 6 лет назад +8

    ለሀገር የሚበጀውን አላህ ይሥጠን

  • @gizwuademi17
    @gizwuademi17 6 лет назад +3

    #Lamaa😍☝

  • @wedigiday3211
    @wedigiday3211 6 лет назад

    I like your explanation.

  • @aminahussen2928
    @aminahussen2928 6 лет назад

    ፈጣሪ ሆይ አገራችንን ሰላም አድርግልን ያረብብብብ

  • @atsedeheilu1138
    @atsedeheilu1138 6 лет назад

    እንደሙሴ መልካሙን መሪ ይስጠን

  • @user-bj3cz3jz5h
    @user-bj3cz3jz5h 6 лет назад

    የኦሮሞ ክልል አይሁን አከተመ እነሱ እራስ ውዳዲ ናቸው አሏህ ላገሬ ጥሩ መግስት ይፍጠርላት

  • @emuyagoshu4211
    @emuyagoshu4211 6 лет назад +4

    ለማለማ ነው መሆን ያለት ካልሆና አብየህመድ kkkk

  • @user-ki5pe9tu4e
    @user-ki5pe9tu4e 6 лет назад

    ከአማራ ይሁን

  • @NN-qv4jc
    @NN-qv4jc 6 лет назад

    አላህ የተሻለውን ይወክልልን

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 5 лет назад

    ቅዠት ነው ሰባት ግዜ ሰበ ሰባት ቆፍራን የቀበርነው ሽል ደግም አያንሳራራም አበቃለት ህልማኞች ደህና ሰንብቱ በቃን ይብቃችሁ ።

  • @hulemaregngeta7725
    @hulemaregngeta7725 6 лет назад

    የሰቡ ሰዎች ናቸው ሁሉም፡፡ እኛ የምንፈልገው ዘረኝነትን ከምድራችን አጥፍቶ ኢትዮጽያን ወደቀድሞ ቦታዋ የሚመልሳትን ነው፡፡

  • @user-em2ur2md1s
    @user-em2ur2md1s 6 лет назад +1

    መሆን ያለበት የአማራ ክልል ሰው ነው ለማ መገርሳ

  • @adeneyoel2266
    @adeneyoel2266 6 лет назад

    ሰው ሳይሆን እግዚአብሔር ዬመረጠው ይሁን ምክንያቱም ሁሉንም አይተናል አሁንም ዘረኝነት ይቅር ካለፈው እንማር

  • @angatokabede9070
    @angatokabede9070 6 лет назад +5

    Lama lama lama

  • @ashenafisahle3879
    @ashenafisahle3879 6 лет назад

    we do not need all of them!!!

  • @user-vf4ck7pv8m
    @user-vf4ck7pv8m 6 лет назад +14

    ለማ ወይም አበይ 100%

    • @cutelil2432
      @cutelil2432 6 лет назад

      ስሚራ ወሎየዋ ሙስሊም ነኛ, fuck you

  • @tesfaydesta6912
    @tesfaydesta6912 6 лет назад

    Good morning Ethiopia today

  • @user-fm7js4fh2r
    @user-fm7js4fh2r 6 лет назад +2

    ይገርማል

    • @nbvc854
      @nbvc854 6 лет назад

      ማሚየ እወድሻለው። ትክክል ይገርማል

    • @bayushgashaw8124
      @bayushgashaw8124 6 лет назад

      ማሚየ እወድሻለው ቀላል ይገርማል ያስቃል ያሳቅቃልም ሆሆሆሆሆ

  • @fatumaibrahim5112
    @fatumaibrahim5112 6 лет назад +2

    Iloveyou.2