የኢየሱስ ግንባር ላይ ሽጉጥ ደቀንኩበት //በተገኘበት ይገደል የሚል አዋጅ ወጣብኝ || Misekir_Tube

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 янв 2025

Комментарии • 24

  • @Madegtube
    @Madegtube Месяц назад +9

    በርቱ ጥሩ ምስክርነት ነው ።በሌላ በተሻለ ነገር እንጠብቃቹሃለን

  • @haftommelesjrgmeles
    @haftommelesjrgmeles 2 дня назад +1

    Its the best testimony I've ever heard.

  • @Wubshow
    @Wubshow Месяц назад +8

    የሚገርም ነው በርቱልን

  • @alemheaven
    @alemheaven 23 дня назад +4

    በጣጣጣጣም የምወዳቸው ላያቸው ምናፍቀው አገልጋይ ናቸው በርናባስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 21 день назад +5

    ርዕስ ይስተካከል

  • @bayushegame5760
    @bayushegame5760 23 дня назад +3

    ይገርማልኮ የአግዚያብሄር መልካምነት መታደል ነው ይህንን ምሰክርነት ብሰማው ብሰማው አልጠግብም ደሞ በየቦታው ሲገለጥ ❤

  • @meseratbusa3734
    @meseratbusa3734 18 дней назад +3

    ሰምች አል ጠገብኩ ጌታ ሆይ አንተ ኮ ትልቅ ነህ 💔💔የአሁን አገልጋዮች ትልቅ ትምህርት ነው

  • @Beminetabebe9268
    @Beminetabebe9268 22 дня назад +4

    AMAZING TESTIMONY I dare to call him an apostle of Jesus Christ.... PRAISE THE LORD..

  • @dani_habt
    @dani_habt Месяц назад +7

    Wow

  • @Abeni_kal
    @Abeni_kal Месяц назад +4

    ብሩካን ናችሁ

  • @HaregewoinTadesse-j5l
    @HaregewoinTadesse-j5l 25 дней назад +5

    ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ

  • @meseretgurmessa3351
    @meseretgurmessa3351 21 день назад +3

    Ere bakachu resun qayirut endet geta Layi ( fatari lay fitur shuguxi yedqinal Mihirt yadigilachu

  • @tayetauu6313
    @tayetauu6313 21 день назад +5

    ባርኔን የማውቀው ጅማ ሙሉ ወንጌል እያገለገለ እያለ ጉማሮ ሻይ ልማት ለአገልግሎት በመጣ ጊዜ ሲሆን በአገልግሎቱ የተባረኩበት ወንድም ነው።

  • @Desu-z2j
    @Desu-z2j 19 дней назад +2

    😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @MISEKIRTUBE-q1h
    @MISEKIRTUBE-q1h  19 дней назад +2

    ኪሩቤል የክብሩ ወንጌል ዓለም አቀፍ ቤተክርስቲያን አድራሻ ፡ ጎሮ የረር አለማየው ህንፃ ፊት ለፊት ሸገር ኮሌጅ ያለበት ህንፃ ግራውንድ ስር

  • @BezaHiskel
    @BezaHiskel 15 дней назад +2

    Subscribers eyaregachew

  • @pdanielmk
    @pdanielmk 22 дня назад +6

    በርናባስን የማውቀው ጅማ ሙሉወንጌል ቤክ ገና አገልግሎት እንደጀመረ ነበር። ሌሎች አገልጋዮች የማየደፍሩትን ከባድ የአገልግሎት ገጠሮች የምልከው እርሱን ነበር።

  • @hewanmekonnen2501
    @hewanmekonnen2501 21 день назад +3

    በርኔ እንዴት እንደምናፍቅህ አገልግሎትህ በቃ ትምህርትህ ይናፍቀኛል

  • @nazrikepha435
    @nazrikepha435 21 день назад +3

    Please change the title

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 21 день назад +2

    Ere Address?? Yet Nachewo??

  • @ensu2013
    @ensu2013 21 день назад +2

    Poor volume quality