MAKE ISRAEL AND AMERICA GREAT AGAIN 🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪💪💪💪🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱
Trump eyetchechek new banter bet kkkk dekama nesh malet new b/c esun fetari kemot yaterefew Le mknyat new...Hulu amareshin gebeya atawtuat maletih lesu ayseram.....bedenb astewil bezu teru yemiweralet never ale
ይገርማል ሀያል ነኝ የምትል አገር እስራኤል የዚህን ያክል መውረድዋ ይገርማል ጦርነት ባሰበች ቁጥር ወደ አሜሪካ ልመና ትሄዳለች በልመና መሳሪያ እና ድጋፍ እየተዋጋች እነ አሜሪካን አስከትላ እየተዋጋች ድል አድርጊያለሁ ማለትዋ ይገርማል። በፕሮፓጋንዳ ብቻ ሀያል ናቸው ስንል ቆይተን ዘንድሮ ታየኮ ሀያሉ እና ጉልቤው ማን እንደሆነ ታየ ።እስራኤልም ብትሆን ያሁሉ መሳሪያ እና ድጋፍ አግኝታ አመት ሙሉ ተዋግታ አንድ ተራ ታጣቂ ቡድን መደምሰስ እና ታጋቾቿን ማስለቀቅ አቅቷት ሳትወድ በግዷ ወደ ድርድር መጣች ከዚህ በላይ ወርደት አለንዴ ወይስ እግረኛ ታጣቂ ቡድን ማጥቃት ሲያቅታት በጀት ህፃናትን መግደል እና ፎቅ ማፈራረስ ድል ከሆነ አዎ አሸንፋለች ነገር ግን ዋናው ነገር ሀማስን ደምሰሳለች ወይ ? ታጋቾቿን አሰለቅቃለች ወይ ?? ሁለቱንም ማድረግ አልቻለችም ያሁሉ መሳሪያ እርዳታ አግኝታ እንደዚህ ከሆነች የነ አሜሪካ እርዳታ ባይኖር ኖሮ እንዴት ልትሆን ነበር የዚህን ያክል ከሀማስ ጋርም መዋጋት አትችልም ነበር ማለት ነው ለስማቸውና ለክብራቸው የሚጨነቁት እነ እስራኤል አመት ሙሉ ተዋግተው አንድ በቅጡ መሳሪያ የሌለውን ታጣቂ ቡድን መደምሰስ ያቃታት አገር እነ ኢራንን እዋጋለሁ ስትል ይገርማል እኛ እንደምናውቀው እና እንደምንገምታት እስራኤል የምትባል አገር አንድ ታጣቂ ቡድንን በሳምንት ውስጥ ድምጥማጡን ታጠፋዋለች ብለን ነበር የምናስበው ነገር ግን መደምሰሱ ቀርቶ ታጋቾቿን ማስለቀቅ አቅቷት አመት ሙሉ ስትዋጋ ነበር እንደዛም ሆኖ ግን ማስለቀቅ አቅቷት ወደ ድርድር መታለች አንድ ሀያል ነኝ ለምትል አገር ከዚህ በላይ ውርደት የለም እነ አሜሪካ ከጎንዋ ባይኖሩ እንዴት ልትሆን ነበር ለማንኛውም የሚሆነውን ወደፈት ማየት ነው
ወንድ ነህ ❤❤❤
ድል ለአያቶላዎቹ ኢራን 💪💪💪💪
ለምንድነው ሰብስክራይብ የማታደርጉት ይህንን የመሰለ ሚድያ ስለ እዉነተኛ መረጃችሁ እናመሠግናለን 🎉🎉🎉❤❤
አትሳሳት ተጀመረ እንጂ አላለቀም። ውጤቱ በቅርብ ድሉ ለእስራኤል።
እስራኤል 💪💪
🎉 ይሻልሻል
የጀመሩት ጦርነት ። አጸፋውን ጀግናው የእስራኤል ሀይል ምን እንደምታደርግ እናያለን።
የየትኛዉንም የእስራኤል ክፍል አንጋሎ ሚመታ ሚሣኤል አያቶላሕ 😂❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
ስለ እስራኤል ጡሩምባ
Be dula lingari kazi balay
MAKE ISRAEL AND AMERICA GREAT AGAIN 🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪💪💪💪🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱
ድምፅህ እኮ ይናፈቃል
Lamin erasihin aschanika enganim taschagiralak
😊
Ibdi
ምነው ጠፋህ
ይህ ሰዉዬ ለምን እራሱን ችሎ አይዋጋም። ሁሌ የአሜሪካንን ቂጥ የሚልሰዉ።😅😅
መች ይችልና 😂
Ye anten dimts masmat alfaligim
Ante shutam
LA zena atonim
Israel is one state of USA