DireTube Exclusive Interview with Jossy Gebre

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025
  • DireTube Exclusive Interview with Jossy Gebre - Jossy Talks about his Popular Show Jossy in Z House | DireTube is the Largest online Media in Ethiopia Since 2008
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017"
    • ETHIOPIA - Kaleab Mulu...
    ~-~~-~~~-~~-~

Комментарии • 208

  • @qnesaneteyesahnbele8912
    @qnesaneteyesahnbele8912 10 лет назад +5

    ጆሢ እግዛብሄር እድሜና ጤና ይሥጥህ
    እግዛብሄርም ይጠብቅህ!!
    ሁላችንም የሡን አርያ እንከተል
    ሁላችንም ጥሩ አሥተሣሠብ
    ቀናህ እንሁን::
    ኢትዬጵያ ለዘላለም ትኑር!!
    ምን ጊዜም አድናቂህ ነይ!!

  • @መሴየአሪሴደጋፍ
    @መሴየአሪሴደጋፍ 6 лет назад +1

    የኔ ቆንጆ ጆሲ ጉራጌ ነህ እንዴ የሆነ ነገርህማ ይናገራል እኮ እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @ethiopia6160
      @ethiopia6160 5 лет назад

      Awo new gen ethiopia new egezeyabeher adenitachinen yesten

  • @tekililamdesilassie2215
    @tekililamdesilassie2215 5 лет назад

    best speech ever seen! Long life to Jossy, Nothing more!

  • @sameratamam342
    @sameratamam342 6 лет назад +1

    ጆሲዬ ምርጥ ነህ ከሌቤ ነዉ አድነቂህ ነኝ አለህ ይጠብቅህ

  • @ውስጤነሽኢትዮጵያገ

    ጆስየ የኔ መልካም ድንግል ከነልጇ ትጠብቅህ ወንድሜ ላንተ ቃላት የለኝም እውነት እምታደርገው ቅን ነገር ሁሉ በእምባ ነው እዳተው እያለቀስኩ የማየው ምን እዳምልህ አላውቅም እውነት እግዚአብሔርን ከእድሜ ላይ ቀንሳችሁ ሰጡት ለጆሲ ብባል የመጀመሪያዋ ነኝ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን ምን ቃል ልፈጠር አንተን የምገልፅበት ጥፍጥ ያለ ህይወት ይስጥህ ወንድሜዋ የኔ ቅን!!!

  • @selamkerim4502
    @selamkerim4502 10 лет назад +1

    ሁሌም መልካም ነገር እመኝልካለሁ jossy ምርጥ ልጅ

  • @meriiyoutube6241
    @meriiyoutube6241 4 года назад

    Wowo wed jossy taberk🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤💚💚💚💛💛💛le jossy

  • @marmarkonjo7293
    @marmarkonjo7293 8 лет назад +22

    ምርጥ ሠዉ ነክ አድናቂክ ነኝ

    • @sfthsdge2945
      @sfthsdge2945 8 лет назад

      konj

    • @yeromeshiferaw2757
      @yeromeshiferaw2757 8 лет назад

      ጆሲ ቆንጆ በጣም ታምራለክ እግዚያቤር ከአንተ ጋር ይሁን

  • @hanafkadu3771
    @hanafkadu3771 9 лет назад

    ጆሲ ጆሲ ጆሲ
    ምርጥ
    Ethopiawi ልጅ
    እግዚአብሔር ከክፐፉ ሁሉ
    ይጠብቅህ
    እድሜና ጤና ይስጥህ😘😘😘

  • @tamrmuhemdkemal5217
    @tamrmuhemdkemal5217 6 лет назад

    ከሙዚቃ ሁሉ 1ኛ ነህ እረጋ ብለህ ነው የምትዘፍን ድምፅህም ደስስስ ይላል ፀባይህም ማርርር ነህ

  • @እሽሩሩጎንደር
    @እሽሩሩጎንደር 5 лет назад +5

    ጃስየ የድሆች እናት አባት ሰላምህ ይብዛ እኔም ሁሌም ነው ምመርቅህ ምን እምዳማርግልህ አላቅም መድሀኒያለም ዘመንህ ይባርክ ።

    • @ghwlq7tine456
      @ghwlq7tine456 5 лет назад

      Sam Cell ጁሲበጣምነዉየማደቅህ

  • @rahel7643
    @rahel7643 10 лет назад

    jossy btam melkam sew nek amlak ytebikek
    Ethiopia lezelalem tnureline ♡♥♡

  • @gdgd3857
    @gdgd3857 5 лет назад +1

    ምርጥሰው ሺአመት ኑርልን

  • @አስቡንአላህእሙሀይደር

    ጆሲዬ። የደሁ አባት ሰላምክ ይብዛ

  • @senaytabebe6538
    @senaytabebe6538 5 лет назад

    ስወድህ ዘመንህ ይባረክ 😍

  • @aynalemaynalem1818
    @aynalemaynalem1818 9 лет назад

    ጆሲ ምርጥ ሰው እግዚሀብሄር አምላክ ይርዳህ መልካም አሳቢ ለበጎ አድራጎትህ አድናቂህ ነኝ ዋውውውውውውውውው

  • @ምስርልጇንናፋቅ
    @ምስርልጇንናፋቅ 5 лет назад +1

    ቃላቶች ያጥሩኛል ጆስን የምገልፂበት ኑርልን

  • @eskedarfikruoman4260
    @eskedarfikruoman4260 7 лет назад +1

    ጆስየ ምን እንደምልህ አላውቅህም በጣም ነው የማደንቅህ እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ያድርግልህ

  • @tina-ez7ns
    @tina-ez7ns 10 лет назад

    ጆሲዬ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ ሐገርህን ወገንህን የምታከብር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ። በጣም እንወድሓለን። እናከብርሓለን። አንድ ፍቅር! አንድ ኢትዮጵያ!

    • @Rahema-st6np
      @Rahema-st6np 9 лет назад

      alah tkklegwun mengedi yamrh turu sewu neh josiye

  • @mrdibba2885
    @mrdibba2885 5 лет назад

    wowww josiyee andi teyakeh aleng ante uregehe nekh ende ye enate zeri Seton ateqerem biye new 😍😍😍😍 le teyekh meliseh

  • @5t5ttgbusinessintelligence63
    @5t5ttgbusinessintelligence63 5 лет назад

    Waw merex zefen 👍 👍 👍 💙 💛 ❤ adenakik ney selamek yebza

  • @yodittesfaye1276
    @yodittesfaye1276 10 лет назад +1

    Jossy, May God bless you more & more you are very special person for Ethiopia, you are very unique , very matured and intelligent may God bless you and your successful work, may he add many years of success. I hope and I am sure you are going to make a big difference on the future generation of Ethiopians. Good luck and God bless !!!!

  • @gloryjesus5348
    @gloryjesus5348 8 лет назад

    Josy edme tenayistih 👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @akkuakku8944
    @akkuakku8944 6 лет назад +1

    ጆሲየ የእኔ መልካም ስው ፈጣሪ ይጠብቅህ ማር ነገር ነህ እኮ

  • @qnesaneteyesahnbele8912
    @qnesaneteyesahnbele8912 10 лет назад +1

    ወንድማችን
    በጣም እንወድሀአለን
    ብቻ እግዛብሄር ካአንተ
    ጋር ይሁን!!!

  • @wageyemakonenn3465
    @wageyemakonenn3465 6 лет назад

    ጆሢምርጥ ሠው ዘመንክን በሙሉ እግዜር ይባርክልህ

  • @anbesaw6409
    @anbesaw6409 9 лет назад

    Awesome dude. Thanks god he is habesha. One love

  • @hanamareyam7503
    @hanamareyam7503 8 лет назад +7

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ጆሲየ የድሆች አባት

    • @alemnateal7469
      @alemnateal7469 7 лет назад

      Hana mareyam ጆሶየ.ትመቼኝ.አልህ.በአሶተሳሰብህ.ለስው.ጥሩ.አመለካከት.አለህ

    • @missazmera6457
      @missazmera6457 5 лет назад

      ሰላምህ ይብዛህ ወንድማችን ኑርልን

  • @ዮስራ
    @ዮስራ 8 лет назад +1

    በኡነት ለናት ይገባታል በጣም እናመሰግናለን ወንድም

  • @kkkhjjfchknvvvj8037
    @kkkhjjfchknvvvj8037 9 лет назад

    jossy allhe yetebkhe selamun yabzalhe

  • @sofiasofia2633
    @sofiasofia2633 6 лет назад

    አላህ ይጨምርልህ የድሆች አባት ነህ ባለህበት ሠላምህ ይብዛ ወድማችን

  • @mimitamru3438
    @mimitamru3438 5 лет назад

    Tebarke yetbarke nh josuye

  • @Mdja282
    @Mdja282 10 лет назад

    Jossy I really appreciate what you are doing on and ofthe tv show. Keep up the great work. I am your fan.

  • @billeyworkubilleyworku9500
    @billeyworkubilleyworku9500 7 лет назад

    ጆሲ እድሜ እና ጤና ከእነቤተስብህ ተመኘውልህ

  • @mekdesmekdes4522
    @mekdesmekdes4522 5 лет назад

    እግዚአብሔር አምላክ ያሰብከውን የልብ ምን መሻት ይፈፅምልክ ጆሲዬ ፍቅር

  • @michaelfera3567
    @michaelfera3567 9 лет назад

    jossy yefiker sew amelak yetebekh weddddd new yemenaregh demo yeguraga leji bemehonh akorahegn yager leji selam lat yehun

  • @sewayeaberr2677
    @sewayeaberr2677 7 лет назад

    ጆሢእግዚቤር እድሜእናጤና ይሥጥህ ከነቤተሠብህ ሠላምህብዝትይበል

  • @edenkedani9870
    @edenkedani9870 7 лет назад

    very interesting interviews. thank you Josie ☆

  • @fgagsggdgdghd1552
    @fgagsggdgdghd1552 5 лет назад

    ጆሲ እነ መላው ቤተ ሰብህ እግዛብሔር ይባርክህ ውዱ ኑርልን

  • @senaytabebe6538
    @senaytabebe6538 5 лет назад

    እግዚአብሔር ይጠብህ የኔ መልካም ጆስዬ

  • @bilchabilcha6846
    @bilchabilcha6846 8 лет назад

    ጆሲ ምርጥ ሰው አድናቂህ ነኝ ከሳውዲ

  • @ማህሌትአሥፍውሹምዬ

    ጆሢ ሀሣብህን እ/ርያሣካልህ አተመካምሠውነህ መካምመሆንለራሥነው ቀጥልበት አድናቂህነኝ God bless you

  • @feturahma3221
    @feturahma3221 8 лет назад +1

    Enem. Enda anta gurage negn yagera sew bemehonh betam des blognal tnx adnakih negn

  • @habeshamedia7822
    @habeshamedia7822 5 лет назад

    ጆሲዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @hanajoana1879
    @hanajoana1879 8 лет назад

    josye sewadiko Egzybhere yeatbkeke konjooooo Etyoppy naeke ski God bless you all la garage ljjohe😙😙😙

  • @ladaylyn
    @ladaylyn 8 лет назад +1

    wow.....sile mechiw tiwilid yetenagerew enem wisit neber. Egziabher yibarikih!

    • @azeezayemam9392
      @azeezayemam9392 6 лет назад

      ማራነገራነህ.አላህይጨምራልህ

  • @ልቤበእግዛብሄርፀናልቤበእ

    ጆሲየእግዛብሄርሰውእግዛብሄርእድሜጤናፍቅርያብዛልክ

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 9 лет назад

    Jossy, you are very articulate. arif interview!..

  • @serlnka3333
    @serlnka3333 8 лет назад +1

    ጆሲ አድናቂህ ነኝ ማርርርርር

  • @saratehane7579
    @saratehane7579 10 лет назад +2

    ጆሢ በጣም እንወድህ አለን እናከብርህ አለን የህጻን አዋቂ ወንድማችን እግዚአብሄር አምላክ ይተብቅህ

  • @ቅድስትመኮንን-ነ9ኸ
    @ቅድስትመኮንን-ነ9ኸ 8 лет назад +1

    ጆሲ መልካም ሰው የተንቢ መርካሞ ዘረነት የማታዊቀው መልካም ሰው ነህ እግዚቤሄር ህልሞችህን በሙሉ እዉን ያድርግልህ

  • @kbrommehari2500
    @kbrommehari2500 10 лет назад +2

    Jossy god bless you
    Good man i like you

  • @seblewongelsahl
    @seblewongelsahl 10 лет назад

    Egziabehere serah yibarkeleh! sile-ethiopiawinet betam tiru meleket new yisetelalefekewo! Thank you

    • @maithableay5385
      @maithableay5385 7 лет назад

      ጽጌማለትይቺናትእዴ ውይ አታርም መልኳ ድምጽሽ ዋውው

  • @zemenlemlem1583
    @zemenlemlem1583 8 лет назад +1

    ሀሪፍ መልእክት ነው

    • @yggffg5472
      @yggffg5472 8 лет назад

      ጆሲ ስወድክ እድሜ ጤና ይሰጥክ ጉራጌ በመሆንክ ኮራሁ ጀግና 😍😍😍

  • @hanasolomon1668
    @hanasolomon1668 10 лет назад

    Jossy tilik sew i proud of u alwayes God bless u love u

  • @kazujimma2456
    @kazujimma2456 7 лет назад

    josy marrr 😚😚😚😚😚💗💗💗💗🖒🖒🖒🖒

  • @tsega201212
    @tsega201212 9 лет назад

    egzyabher yebarkeh ...batam teru baleket 😇😍😍❤☝☝☝☝

  • @rahimahussenrahimahussen812
    @rahimahussenrahimahussen812 6 лет назад

    ምረጥ ሰው መሰሉችህን አላህ ያብዛልን

  • @ኢትዮጲያንስናስብቴዲአፍሮ

    ወይ ጆሲ እንባየ አነቀኝ እውነትህ ወንድሜ መቼነው ለእራሷ እምትኖረው እናት እናት ፈጣሪ እረጂም እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ይስጥልን

  • @መሴየአሪሴደጋፍ
    @መሴየአሪሴደጋፍ 6 лет назад +4

    ለኔም ምስጋና ይገባኛል እንቅልፍ እያዳፋኝ እየተከታተልኩሁ ነው

  • @ያውሩስራቸውነውያውሩስራቸ

    ሰላምህ ይብዛ ወድማችን ጆሤየ።

  • @tube-qw6yo
    @tube-qw6yo 5 лет назад

    ጆሲ መልከመካም አላህ ይጠብቅህ ቅን የሆንክልጂ

  • @አልሚየማሪያምልጅ
    @አልሚየማሪያምልጅ 7 лет назад

    አሜን አሜን ለሁላችንም

  • @ተመስገንጌታዬ-ቸ6የ
    @ተመስገንጌታዬ-ቸ6የ 7 лет назад

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ውድ ያገሬ ልጅ

  • @khayriehk1612
    @khayriehk1612 4 года назад

    ጆሲዬ አላህ ይጠብቅእ። ያናቶች እበ። ጥሎ አይጥልህም።

  • @eteneshhagoss6684
    @eteneshhagoss6684 10 лет назад

    እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ አሜን

  • @ሀኒየማኪ
    @ሀኒየማኪ 8 лет назад

    ጄሲ ምርጥ ስው ተባርክ ስወድክ

  • @lanall4272
    @lanall4272 6 лет назад

    ጀሱየይ ምርጥ ሰዉ

  • @ILoveAllahILoveYou
    @ILoveAllahILoveYou 9 лет назад

    Jossy Allah yetabekheeeeeeee
    I LOVE YOU

  • @tiamo6029
    @tiamo6029 6 лет назад

    Wawww Josi betam arif lij and respect yale tiliq sew neh

  • @alemtsehay9110
    @alemtsehay9110 10 лет назад

    Jossye shukorina betam new yemadnkih rjem edmy ena teyna yesth eEGZABIHER. Berta ante malt ewentgna ethiopaw nih. Love u so much

  • @genetgenifitwi5760
    @genetgenifitwi5760 5 лет назад

    josi endante aynet lij yabzalat ethiopan egziabhier ybarkh

  • @ሀዩወለየዋየዶአብይአህመዲ

    ጆሲ ጥሩ ሰው

  • @ቅድስትመኮንን-ነ9ኸ
    @ቅድስትመኮንን-ነ9ኸ 8 лет назад

    እእእእእእእእ ለመስቀል ለየት ያለ ቦታ አለኝ ግን ምን ያደርጋ ከወንዜ እርቄለሁ መጭውን መስቀል ከቤተሰቦቼ ሆኜ እንዳከብር በፀሎት አትርሱኝ የሀገሬ ልጆች እወዳችሃለሁ

  • @kiyaamann7901
    @kiyaamann7901 10 лет назад

    Posetive attitudes 👍

  • @helenaahmed7086
    @helenaahmed7086 8 лет назад

    ጆሲ ኢንዘ ሀዉስ አድናቂህ ነኝ ከእነሞር እግዛብሄር እድሚና ጤና ይስጥ አንዲሁም ስኬት አይለይህ ደስተኛ ቤተሰብ እንደምትመሰርት ምኞቴ ነዉ

  • @tofikshemelsdorgoma3675
    @tofikshemelsdorgoma3675 8 лет назад

    በመጨረሻ፡ ያስተላለፍከዉ፡ መልዕክት፡ ዉስጤ፡ በጣም፡ ነው ፡ የተነካዉ። አመሠግናለሁ ።

  • @gordonfreeman2235
    @gordonfreeman2235 9 лет назад

    ሀሠብህን አለህ የሠከልህ በጠም ነው የምወድህ ጆ

  • @perirere4579
    @perirere4579 5 лет назад

    ጆሲየ miss U ዎንድሜን ነክ መስለኝ ኣባትክ ማነው😥

  • @teofjh7107
    @teofjh7107 9 лет назад

    you are herroo of ethiopia. !!!

  • @aklimagmail.comlima1747
    @aklimagmail.comlima1747 7 лет назад

    Jossy god bless you

  • @sadabegum158
    @sadabegum158 6 лет назад

    የሰው ማኛ አድናቂህ ነኝ

  • @tsigezewolde3304
    @tsigezewolde3304 8 лет назад

    waww God bless you.

  • @azemraazmera1206
    @azemraazmera1206 6 лет назад

    Jesy yega Abat betam Egezaber ytbkhu eont

  • @hanaagetenet8846
    @hanaagetenet8846 9 лет назад

    jo ምርጥ ሰው

  • @bawabbawa9676
    @bawabbawa9676 7 лет назад

    Wowwwww yemar

  • @meryethopiya9094
    @meryethopiya9094 8 лет назад

    ምርጥ ስው

  • @gordonfreeman2235
    @gordonfreeman2235 9 лет назад

    allah bless you jose

  • @zenabhbsh5701
    @zenabhbsh5701 6 лет назад

    ጆሢ እኔነኝ የማይህ አተ አታየኝ አታቀኝ ወላሂ ሥወድህ ከልቤነዉ አላህ ይጠብቅህ በተለይ የድሀ ተዘካሪነህ ማር

  • @jakobatube9262
    @jakobatube9262 2 года назад

    ጆሲ እንወድሀለን

  • @abebaabi2785
    @abebaabi2785 10 лет назад

    zemenih yibarek

  • @ሠአድሠአድ-ጘ4ፐ
    @ሠአድሠአድ-ጘ4ፐ 7 лет назад

    ምርጥ ልጅ

    • @hbdbd4123
      @hbdbd4123 6 лет назад

      ጆሲ አድናቂ ህነኝ እሽ

  • @halawxn6753
    @halawxn6753 6 лет назад +6

    ግዴለህም፡አግባ፡ታምራት፡አላየህም፡የወለደ፡አልሞተም፡፡እኔ፡አሁን፡15/አመቴ፡አግብቼ፡ሦስት፡ልጅ፡አለኝ፡ብሰራም፡ለነሡ፡ነው፡አትፍሩ፡ትዳርን፡ልጅህይወት፡ያድሣል፡ጆሢ፡መልካም፡ሠው፣

  • @mekiyakedir1129
    @mekiyakedir1129 5 лет назад

    ጆሲዬ ማር ምርጥ ሀቢብ

  • @batalehamadane1352
    @batalehamadane1352 5 лет назад

    Josiya erejem edemana.tena.yadelehi.berta😘😘😘😘

    • @najathetho1617
      @najathetho1617 5 лет назад

      ጆሲ ምስጋናህ ከፈጣሪ ታገኘዋለህ

  • @TGTG-xw6rm
    @TGTG-xw6rm 8 лет назад +1

    woladite Amelak zemenkin Tibarikew Egizeabhet yetebikih

  • @AaAa-sf8vw
    @AaAa-sf8vw 6 лет назад

    ጆሢየ ሥወድሕ አተን ያገባች የታደለች

  • @saribetamdesyemilmusicnewb4819
    @saribetamdesyemilmusicnewb4819 9 лет назад

    waw jossy

  • @hawahawa9969
    @hawahawa9969 8 лет назад +1

    ማሻአላህ ጆሲ አደንቅህ አለሁ

    • @bederyaseid9747
      @bederyaseid9747 6 лет назад

      ጭራሽማሻአላህለሙዚቃ.ጆሲንበጣምነውእምወደውግንማሻአላህአይባልም

  • @hameremekuria9214
    @hameremekuria9214 6 лет назад

    መልካሙን ሁሉ እንመኛለን።