ወንድሞች በጆሲ ልደት ቀን ተገኙ | jossey | አኬ | Eyob | Yohad | ermi hd | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian Live

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 дек 2024

Комментарии • 150

  • @EjegayehuAbera
    @EjegayehuAbera 11 часов назад +40

    አቦ ጌታ ይባርካችሁ በአባቶች ፋንታ ልጆች ተወለዱልሽ ተዋህዶ ጌታ በጊዜው ልጆች አስነሳልሽ

  • @rahelnegash7638
    @rahelnegash7638 10 часов назад +36

    ጆሲ ወደቤቱ ያምጣህ የምር ደሞ በመቅደሱ ተገኝተህ የካህኑን ቅዳሴውን ማህሌቱን ሰሀታቱን የጣኑን ሽታ ለመቅመስ ያብቃህ🎉🎉🎉🎉

  • @birhankidanu5493
    @birhankidanu5493 9 часов назад +17

    ጆሲየይ ታድለኽ እነዚህ የመሰሉ ወንድሞችህ ከጎንክ ሰለ አሉ ወንድሜ ✝️😍🙏🙏🙏

  • @MMistauel
    @MMistauel 8 часов назад +11

    ጆሲዬ እንኳን ተወለድክልን የኔየዋህ ጭዋልጅ ኪዳነምህርት ወደወንተኛዉ መንገድ ትሙላህ የተዋዶ እንቁወች ወድሞቻችን ኪዳነምህርት ከዳቢሎስ ፈተና ትጠብቃቸሁ ፀጋዉን ታብዛላችሁ በጣም እንወዳችሁ አለንንንን ❤❤❤❤

  • @Blen12-th8ew
    @Blen12-th8ew 5 часов назад +5

    እኔ በደስታ ልቤ ቀጥ ልትል ነው ❤❤❤❤ጆሲዬ እንኳን ተወለድክ ኪዳነ ምህረት ❤ቸሩ መድሀኒ አለም በቤቱ ያፅናክ ያንተን ልብ የከፈተ ፈጣሪ የጠፉትንም አይነ ልቦናቸውን ያብራላቸው ወዴ ቤቱ ይመልሳቸው❤❤❤❤

  • @የእዮብእናትነኝ
    @የእዮብእናትነኝ 10 часов назад +14

    ጆዬ እኳንተወለድክ እናተ የተዋህዶ እቁወች ቅዱስ ገብረኤል አባቴ ከክፉ ነገር ይጠብቅልን ኑሩልን❤❤

  • @KidusBayush
    @KidusBayush 10 часов назад +11

    እንኳን ተወለድክ ወንድማችን ጆሲ አስተዋይ ዘመነህ በ ኦርቶዶክስ ቤት በሰላም ያኑረለን 🥰🥰🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🥰🥰

  • @rahelnegash7638
    @rahelnegash7638 10 часов назад +10

    ተመስገን በጣም ተደስቻለሁ በዚህ ብላቴና የልደት ቀን የተዋህዶ ልጆች አምላክን ሳትረሱ በፍቅር በሱስም ስለተሰባሰባችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @AddisTekke
    @AddisTekke 5 часов назад +4

    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንቁ ልጆችን በዚህ ፕሮግራም ላይ በማየቴ ደስ ብሎኛል ጆሲ መልካም ልደት፡፡

  • @Mary-c3j7x
    @Mary-c3j7x 4 часа назад +3

    መልካም ልደት ጆሲ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ወደቤቱ የምራክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MeniTadesseMeniTadesse
    @MeniTadesseMeniTadesse 9 часов назад +10

    ውይይይ እነቀለሜ ምን ውጧ ቸው ይሆን ይሄን ሲያዩ አዬዬዬዬ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. 8 часов назад +4

    ጆሲአችን እንኳን ተወለድክ በዚህ በተወደዱ ወንድሞችህ ተከበህ ማክበርህ ልዮነው በእውነት ።❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yifattube2020
    @yifattube2020 9 часов назад +6

    ኦርቶዶክስ ሂወቴ ናት ::
    ዉድ ወንድሞቼ በጣም እወዳችኅለሁ ስራችሁ ድንቅ ነው ❤️
    መልካም ልደት ጆስዬ 💐

  • @kukutube1550
    @kukutube1550 5 часов назад +2

    ጆሲዬ እንደዛሬ ደስ ብሎት አላየሁም❤❤❤ እግዚአብሔር በፀጋዉ ለቤቱ ያብቃህ❤❤❤❤

  • @TsigeTsige-vn1md
    @TsigeTsige-vn1md 10 часов назад +8

    መልካም ልደት ጆስዬ እንኳን ተወለድክ ወንድሞቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏

  • @mercy9108
    @mercy9108 5 часов назад +2

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን አስቦአታል ትንሳኤችን መጀመሮን ያሳያል :: በሩቅም በቅርብም ያሉትን ልጆቹን እይሰበሰበ ነው ::ባልተሰቦት መስራት ታውቅበታለህ :: ድንቅ ያንት ስራ
    " ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር. ይመስገን”

  • @NigatwaBade
    @NigatwaBade 9 часов назад +4

    ጆሲ ቀሪ እድሜክን ጌታ ይባርክልክ ሁላችሁንም ከክፍ አይን ይጠብቅልን በፍቅር በሰላም በደስታ በፀጋላይ ፀጋውን ደራርቦ ይጨምርላቹ ❤❤❤❤❤ባባቶችሽ ፋንታ ልጆችሽ ተተኩ

  • @ኮሚፅዮናዊት19
    @ኮሚፅዮናዊት19 6 часов назад +2

    እልልልልልልልልል እንኳን ተወለድክ ጆስየይ እግዝአብሔር ወደ ቤቱ ይጨምርክ እንዴት መታደል ነው እነዚ እንቁ ወንድሞችክ ከጎንክ በመቆማቸው ኪዳነ ምህር ትጠብቃቹ ወንሞች እልልልል❤❤❤❤

  • @SaraHaile-kh4fg
    @SaraHaile-kh4fg 4 часа назад +2

    እንኳን ተወለድኮ ጆሲ ሰጠብቀዉ የዋልኩት ቀን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @MohdDanish-gy9vi
    @MohdDanish-gy9vi 10 часов назад +8

    እደሜንና ጤና ይስጣቹ ፀጋው አብዝቶ. ኣብዝቶ ይስጣቹ የተዋህዶ ልጆች ኣይለያቹ

  • @samuelasfaw9337
    @samuelasfaw9337 5 часов назад +2

    ጆሲ ምርጡ እንኮን ተወለድህ !
    እንኮን ደስ አላሁ ደስ ይላል።

  • @etagegnhaile8673
    @etagegnhaile8673 4 часа назад +2

    ጌታ አኮ ነው ይህን ያደርገው አምላኬ ነው እነን የታገው

  • @AziMetu
    @AziMetu Минуту назад

    ውድ ወንድሞች በጌታ የተወደዳችሁ የድንግል ወዳጆች ተባረኩልኝ ጆሲዬ እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉❤ ይሁንልህ አንተንም ጌታ ባርኮህ ብዙ የጌታን ስራ አንድትሰራ ጌታ እግዛብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርከው አሜን👏👏👏

  • @WelansaGachena
    @WelansaGachena 9 часов назад +2

    ጆሲ እንኳን ተወለድክ እድሜ ማቱሳላን ያድልህ እናትህን ባያት ደስ ይለኝ ነበር🌷🌷🌷🌷🌷

  • @Saneyit
    @Saneyit 6 часов назад +2

    Happy birthday to Josse 🎇🎇🎇🎈🎈🥳🥳🥳🎂🎂🎂

  • @sebeletessema3914
    @sebeletessema3914 7 часов назад +2

    መልካም ልደት ጆሲየ ወንድሜ!!!

  • @Blueberrykear
    @Blueberrykear 9 часов назад +8

    አለቀስኩኝ። የተዋህዶ ልጆች ተነስተዋል ምንም ማረግ አይቻልም።

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 9 часов назад +3

    ጆሲ የዋህ ነው ❤❤❤❤

  • @አድነኝአምላኬ
    @አድነኝአምላኬ 9 часов назад +3

    መልካም ልደት እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ መልካም ልደት ከአብራከ መንፈስ ቅዱስ ተወልደህ ደሞ የበለጠ እግዚአብሔር እንድናመሰግን እግዚአብሔር ይፍቀድልን

  • @buzuayehuejo2449
    @buzuayehuejo2449 36 минут назад

    እ/ርን አመሰግናለሁ አሁን ላይ ወጣቱ ደስ የሚል ግዜና ቦታ ነው ያለው በጌታ ፍቅር እንወደችዋለን

  • @rahelnegash7638
    @rahelnegash7638 10 часов назад +3

    ጆሲ ይህንን ክብር ስላየህ አምላክ ይክበር ይመስገን❤❤❤❤❤

  • @asna7836
    @asna7836 9 часов назад +1

    በጣም, አምሮብሃል, ገናነው, ክብር, እየጨመረ, ይሄዳል ❤️🥰🥰🥰🥰

  • @FelekechDemuda
    @FelekechDemuda 11 часов назад +5

    እንኳን ተወለድክልን ቀሪ ዘመንህን በክርስቶስ ይባረክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ayni5236
    @ayni5236 8 часов назад +1

    እሰይ ወንድሞቼ ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ እንዴት መታደል ነው❤❤❤ ጆሲዬ መልካም ልደት

  • @Beza-f2k
    @Beza-f2k 10 часов назад +2

    ጆዬ መልካም ልደት ደሞ የኔ ሆናችሁ የሚቀናው ነገርስ ዮሐድዬ ግን አረ ተው እንይህ ፈቃርቹ ይብዛልኝ የኔ ተውዳጆች ቀሪ ነበናችሁ በፍቀርና ባንድነት የምትኖሩበት ያርግላችሁ አውዳቹሃለው ጆዬ አግዚአብሔር ወድበቱ ያምጥአህ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @asna7836
    @asna7836 9 часов назад +1

    ጆሲ, እንኩዋን ተዎለድክ, መልካም ልደት, ዎንድሞቼ, እግዚአብሔር, ያከብራችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 9 часов назад +1

    ጆሲዬ እንኳን ተወለድክ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን

  • @MeniTadesseMeniTadesse
    @MeniTadesseMeniTadesse 10 часов назад +3

    ጆዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤ እንኳን ተወለድክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 በጣም እድለኛ ነህ ❤❤❤ እ ጅግ በምንወዳቸው መምህሮቻችን ተከበህ ልደትህን አከበርክ !!! ❤❤❤ ጆዬ ! በ አውደ ምህረት የምትመስክርበትን ቀን አግዚያብሔ ያቅርብልህ የኔ ጨዋ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hanagobeze1969
    @hanagobeze1969 10 часов назад +2

    እንኳን ተወለድክ አንተ ጆሲዬ መለሎ መልካም ልደት።ሁላችሁንም እኮ አሳጠራችሁ😂😂😂

  • @buzuayehuejo2449
    @buzuayehuejo2449 53 минуты назад

    ጆሲ እነንኳን ተወለድክ ይህ አመት ለየት የሚያደርገው ብዙነገር አለው ሌላው ደሞ ከፈረንጆች አዲስ አመት ጋር አንድ ቀን ላይነው የድንግል ማርያም ልጅ ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @MelatYebarkot
    @MelatYebarkot Час назад

    የኔ ስስቶች እግዚአብሄር ይጠብቅልኝ ❤

  • @Hayat-i7p5k
    @Hayat-i7p5k 9 часов назад +1

    ጆየ እግዚአብሔር ይመስገን እንካን 🎉🎉🎉❤❤❤ተወለድክልን ❤❤❤ደስ ስትሉ ምንም አልልም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 8 часов назад +1

    ፀጋውን ያብዛላችሁ ወንድሞቼ

  • @MeselechFikre
    @MeselechFikre 10 часов назад +2

    እመብርሃን አስለቀሳቹኝ አይለያቹ ደስስትሉ❤❤❤❤❤

  • @SosunaKasa
    @SosunaKasa 10 часов назад +2

    ጆወሲየ እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሄር መልካም ሚስጥሩን ይግለፅልህ ወንድማችን በጣም እንወድሀለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abrehetkeshp9742
    @abrehetkeshp9742 8 часов назад +1

    ደስ ስትሉ ❤️❤️❤️መልካም ልደት❤️ ወንድማችን ❤❤❤

  • @Meron913
    @Meron913 10 часов назад +1

    ጆዬ እንኳን ተወለድክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቃቹ የተዋህዶ እንቁዎች❤❤🎉🎉የተዋሕዶ ልጆች እነዚህን እንቁ ወንድሞቻችንን በቻልነው አቅም መደገፍ አሐብን ሰብሰብ ብለን ማነው እምነቱን ይበልጥ የወደዳት በነሱ ትምህርት እንደኔ😮😮

  • @tigisttaye3080
    @tigisttaye3080 12 минут назад

    ጌታ እኮ ነው ይህን ያደረገው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king 10 часов назад +2

    እንኳን ተወለድክ

  • @Girmawit867
    @Girmawit867 8 часов назад +1

    እንኳን ተወለድክ ጆሲ ተባረክ ❤❤

  • @mariyammariya5773
    @mariyammariya5773 10 часов назад +2

    መልካም ልደት ወድማችን ❤❤❤❤❤

  • @YESHILEMA-hm7nb
    @YESHILEMA-hm7nb 11 часов назад +1

    የድንግል ልጅ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ጆሲ መልካም ልደት

  • @HayatHayat-rp6tz
    @HayatHayat-rp6tz 10 часов назад +1

    እንኳን ተዉለድኽ ጆሲ እድሜህ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ❤❤❤

  • @tamtes1
    @tamtes1 9 часов назад +1

    እንኳን ተወለድክልን

  • @Zinashfikadu-eu7uk
    @Zinashfikadu-eu7uk 8 часов назад +1

    አሜን አሜን አሜን አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል ደስስል 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mame-k5m
    @Mame-k5m 10 часов назад +1

    ጃወሲየ እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 10 часов назад +1

    ምርጥ ወንድሞቻችን ❤ጆስዬ መልካም ልደት ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Adno-g8c
    @Adno-g8c 10 часов назад +1

    እንኳን ተወለድክ ጌታ ይጠብቅህ

  • @emuAlmu-e6q
    @emuAlmu-e6q 10 часов назад +2

    መልካም መልካም ልደት 🎉🎉🎉

  • @kidanemhret9681
    @kidanemhret9681 9 часов назад +1

    ጆ ወደቤቱ ያምጣህ ሁለተኛ ልደትህን እናክብር 🎉

  • @MargneshHebte
    @MargneshHebte Час назад

    እንኳን ተወሐድክ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SaraSara-wv8on
    @SaraSara-wv8on 9 часов назад +1

    እግዛብሔር ይጠብቅልን❤😢

  • @sebeletessema3914
    @sebeletessema3914 7 часов назад

    ወንድሞቸ ስላየኃቹህ ድስ ብሎኛል::

  • @buzuayehuejo2449
    @buzuayehuejo2449 52 минуты назад

    መፅሐፍ

  • @ሰላማዊት-ሰ7ቐ
    @ሰላማዊት-ሰ7ቐ 10 часов назад +1

    ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤❤

  • @WubyeTsegaye
    @WubyeTsegaye 10 часов назад +1

    እንኳን ተወልደክ እኳንም ወደኗ መጣከ🎉🎉🎉🎉🎉🎂🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Zinashfikadu-eu7uk
    @Zinashfikadu-eu7uk 9 часов назад +1

    Enkuwan tewelek wendim josey🎉🎉🎉⛪⛪⛪⛪🙏🙏

  • @etagegnhaile8673
    @etagegnhaile8673 4 часа назад +1

    እልልልልልልልልል

  • @NomisElket
    @NomisElket 9 часов назад +1

    HAPPY BIRTHDAY TO YOU JOSI🎉🎉🎉

  • @fasikaassefa1470
    @fasikaassefa1470 10 часов назад +1

    Ye Tewahido lijochi betam des bilogol tebareku ye ageligolot zemenachihu yibarek Josy HBD.

  • @edentaye5552
    @edentaye5552 10 часов назад +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁወንድሞቼ

  • @فاطمهعبداللهفاقراي
    @فاطمهعبداللهفاقراي 11 часов назад +3

    happy birthday may you live be 100 years old and thanks to god to make you came to this live

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 7 часов назад +1

    ጆሲዬ የዋህ እናት አባትህ ታድለው

  • @meseretabuhay6219
    @meseretabuhay6219 8 часов назад

    Happy birthday jos, you have good brothers around you what God gives to you . your so lucky and blessed your home is be blessed today was your all family I wish i can see how your mother is feeling I think inside off her she is happy.

  • @messolomon
    @messolomon 11 часов назад +2

    HBD Josiye 🎂 enkan tewoledik fetari keriwun zemenikin yenisehana yebereket yarigilik enam wondimochachinin fetari yitebikilin

  • @FhRh-d6e
    @FhRh-d6e 10 часов назад +1

    Enkon tewldkln wedmachen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂

  • @MeselechFikre
    @MeselechFikre 10 часов назад

    ጆዪ እንኳን ተወለድክልን 🎉🎉

  • @RahelGtsadik-p6y
    @RahelGtsadik-p6y 16 минут назад

    ጆሲ እንኳን ተወለድክ እንደዚህ እንዳማረብክ ነጠላክን ጣል አድርገህ ለአእላፋት ዝማሬ ብትመጣ

  • @HelineHenuk
    @HelineHenuk Час назад

    Melkam ledet jusei❤❤❤❤❤

  • @yosefermias-bl6ie
    @yosefermias-bl6ie 10 часов назад +1

    የኛ ቤት ደስስስስስስታ ሲሞላ በነዚያ ቤት ግን የሆነ ነገር አሮ እየሸተተ ነው።

  • @meseretgebrehiwotu7071
    @meseretgebrehiwotu7071 2 часа назад

    Happy Birthday 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @edentaye5552
    @edentaye5552 10 часов назад

    መልካም ልደት ወንድሜ

  • @abatewanke2169
    @abatewanke2169 5 часов назад

    ታምራላቹ!!

  • @EtalemWorku-r8s
    @EtalemWorku-r8s 10 часов назад

    መልካም ልደት ይሁንል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቲጂቲጂ-ቸ2ቈ
    @ቲጂቲጂ-ቸ2ቈ 10 часов назад

    መልካም ልደት

  • @Sosinaweldeamanuel
    @Sosinaweldeamanuel 10 часов назад

    Enikun teweledik .geta bebetu yinurih.

  • @dankitudabalee3720
    @dankitudabalee3720 11 часов назад

    Happy birthday 🎂🎂🎈 josee ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MebaEl-2112
    @MebaEl-2112 10 часов назад +4

    አይደለም እርሱ እኛም መቼም የማንረሳው ልደት ነው አይ ክርስትና ግን አይ ሕብረት ሲኖረን ግን ስናስቀና😢🥰

  • @EtalemWorku-r8s
    @EtalemWorku-r8s 9 часов назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልል

  • @MiseAnam
    @MiseAnam 11 часов назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እንኳን ተወለድክ

  • @makidabekeleaga918
    @makidabekeleaga918 16 минут назад

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️

  • @AssaAbit
    @AssaAbit 10 часов назад

    እንኮን ተወለድክ

  • @sessengebreselassia6638
    @sessengebreselassia6638 4 часа назад

    Happy birthday

  • @addisdamena3403
    @addisdamena3403 7 часов назад

    🎉🎉🎉

  • @abebaadgeh8766
    @abebaadgeh8766 9 часов назад

    Happy birthday day!

  • @እግዚአብሔርሀይላችንነው

    God bless you guys!!

  • @KwtKwt-vw1yh
    @KwtKwt-vw1yh 7 минут назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TomasRomans
    @TomasRomans 11 часов назад

    Happy birthday my bor🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MulukenAddide
    @MulukenAddide 10 часов назад

    HBD❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @edengebreegziabher710
    @edengebreegziabher710 6 часов назад

    ❤️❤️❤️🙏🙏🙏.🇪🇷