Tizita Ze Arada ገና በለጋ ዕድሜያቸው ዘምተው ያዩት ልምድ! የፊታውራሪ ተክለ ሐዋርያት ትዝታ! Fitawrari Tekle Hawariat በተፈሪ ዓለሙ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 ноя 2024

Комментарии • 12

  • @jewesejosanson5141
    @jewesejosanson5141 8 месяцев назад +6

    ክብር ለኢትዮጵያዊያን ጀግኖች ፣ ምስጋና ለአምላካችን እግዚአብሔር ፣ !!!!
    ትምህርት ፣ ለዘመኑ ህዝብና መንግስት ይሁን ።

  • @teddynuredin
    @teddynuredin 8 месяцев назад +4

    መቼም ሸገርን የመሰለ የሀገር ድምቀት ሀገራዊ ማንነት ያለዉ በተለይ ቅዳሜ እና ዕሁድ ሳልሰማ የቀረሁ እንደሁ አንዳች ነገር የጎደለኝ ያህል ይሰማኛል ሁሉም ዝግጅቶች ልዩ ናቸዉ ኑሩልኝ ክፉ አይንካብኝ 🙏
    አክባሪያችሁ:- ቴዲ ኑረዲን ነኝ

  • @ሃያትዳውድ
    @ሃያትዳውድ 8 месяцев назад +2

    ክብር ለጀግኖቻችን ደማቸውን ገብረው ላኖሩን
    እናመሠግናለን

  • @tesfamariyamlegese2158
    @tesfamariyamlegese2158 8 месяцев назад

    ጋሽ ተፈሪ እንደምን አለህ ሎንደን መጥተህ ሳላገኝህ በመቅረቴ በጣም አዝኛለሁ ባጋጣሚ ስራ የሚተካኝ ባለማግኘቴ ነው በቲክ ታክ ላይቭ እያየሁህ ነበር እንዳየከው ሁሉንም የሰው ሃገር እሩጫ ነው አይሞላም ግን ደስ ብሎኛል በመምጣትህ ሸገር ሬዲዮን በጣም እንወዳለን ወይዘሮ ማዐዛ ጋሽ እሸቴ አሰፋ ወንድሙ ሁላችሁንም እንወዳችሁአለን እናከብራችሁአለን ሃገራችንን ሠላም ያርግልን አሜን
    ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር

  • @eneadelehum1637
    @eneadelehum1637 8 месяцев назад +1

    Nurulen Sheger Tizita ze Arada ❤❤❤

  • @alexandershiferaw4082
    @alexandershiferaw4082 8 месяцев назад +1

    ራስ መኮንን የዳግማዊ ምኒልክ ቀኝ እጅ ነበሩ!ዳግማዊ ምኒልክ ዙፋኑን ለራስ መኮንን ለማውረስ እቅድ ነበራቸው ይባላል!ሞት ቀደማቸው

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 8 месяцев назад +5

    ከአሁኑ አተላ ብለጠት የድሮው የዋህነት ይሻላል

  • @Agazdamo
    @Agazdamo 8 месяцев назад

    Thankyou❤

  • @abelasmamaw-w6j
    @abelasmamaw-w6j 8 месяцев назад

    ምን አይነት ታሪክ እንዳለን ይገርመኛል አንድ አንዴ ፈሪ ብንሆን ይሻለን ነበር

  • @Agazdamo
    @Agazdamo 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Terik51
    @Terik51 8 месяцев назад

    Selam Selam enkuwan la Adwa adersachuh tarik yemimechew Hulu yenen betm gobegnulgn please
    Please pinned adergugn

  • @josua8667
    @josua8667 Месяц назад

    Great story and presentation Teferi Alemu. Thanks you.
    Journalist Eshete Assesfa is propagandist ye woyane telalaki