Anchor Media በመላ ጎጃም ውጊያዎች እየተደረጉ ነው፥ ነጻ የወጡ ከተሞች አሉ፥ የአዳነች አቤቤ ዲስኩር፥ የብርሃኑ ነጋ ነገር፥ በመቀሌ ሁለት ስብሰባዎች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Комментарии • 441

  • @mesaymekonnen5
    @mesaymekonnen5  25 дней назад +19

    www.change.org/p/urgent-appeal-to-youtube-regarding-the-suspension-of-derenews-channel

  • @genetchane8442
    @genetchane8442 26 дней назад +70

    ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን💚💛❤

  • @genetabate45
    @genetabate45 26 дней назад +25

    ድል ለተጨቆነዉ ለአማራ ህዝብ .

  • @Abichu_Alem
    @Abichu_Alem 26 дней назад +20

    ድል ለፋኖ ❤ የአማራ ህዝብ ኩራት ❤ የኢትዮጵያ ❤ አንጋሾች

  • @merimatadese9126
    @merimatadese9126 26 дней назад +19

    ድል ለአማራ ህዝብ❤❤❤ ድል ለፍኖ ጀግኖቻችን❤❤🎉🎉

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 26 дней назад +19

    ገመዶ ደደፎ ክብር የለውም ደራርቱ ጠቅላላ አትሌቲክ ውስጥ ያሉት የጠበቡ ኮፕሌክስ ያለባቸው በራሳቸው የማይተማመኑ ኢትዮጵያ ሀገራቸው የማትመስላቸው በሙለ ባለጊዜዎች መወገድ አለባቸው
    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ 💚 💛 ❤️

  • @Satademeke
    @Satademeke 26 дней назад +17

    ደሬ መሣይ እረጅም እድሜ ይስጣቹ❤❤

  • @dzewdineh
    @dzewdineh 26 дней назад +6

    መሳይ ሁልጊዜም አድናቂህ ነኝ። አቋምህ፣ ብቃትህና የህዝብ ወገኝተኝነትህ እንዲሁም ለዲሞክራሲና ለፉትህ ደግሞም ለለውጥ ያለህ አመለካከት። ኑርልን!

  • @leoulattlee4994
    @leoulattlee4994 26 дней назад +65

    መሣይ መኮንን እና ደረጀ ሃ/ወልድ በጣም የምትደነቁ ጋዜጠኞች ናችሁ። እናመሠግናለን።

    • @belachewuandargie9504
      @belachewuandargie9504 26 дней назад

      መሳይና ፡ ደረጀ ፡ ሁሌ ፡ እንዲህ ፡ በጋራ ፡ ብትሰሩ ፡ በጣም ፡ ቆንጆ ፡ ነዉ።ካሁን ፡ በሁዋላ ፡ልክ ፡ እንደዛሬው ፡ ሁሉ ፡ እስክንድርን ፡ ለሰከንድ ፡ እንደታነሱት። He already dead.

    • @user-yi6xl1nn5h
      @user-yi6xl1nn5h 25 дней назад +1

      መሳይና ደረጀ በጣም ድንቅ ናችሁ!! ይገርማል በዚህ ፕሮግራም ላይ ያስተላለፋችሁት ቢድዮ ላይ ብርሃኑ አብይን ሲጨብጥ በጣም ግንበስ ብሎ ጫማውን ሊስም የደረሰበትን ሳይ ምን ያህል አድር ባይ ፕሮፈሰር እንደ ሆነ በጣም ነው የገረመኝ ያሳዝናል!!

  • @YesatnayelgolEthiopia
    @YesatnayelgolEthiopia 26 дней назад +15

    ድል ለተገፋዉ የአማራ ህዝብ ከቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @ef6079
      @ef6079 25 дней назад +1

      አብይ በክብር ልቀቅልን

  • @negwajemal3662
    @negwajemal3662 26 дней назад +13

    ለአብይ አህመድ ልማት ማለት ብልጭልጭ መብራት ነው ሀገሬ ኢትዮጵያ ፈጣሪ ይድረሰልሺ

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 25 дней назад +1

      አዎን ብልጭልጭ መብራትና ዉሃ ማፍሰስ የአዲስአበባ ህዝብ ዉሃና መብራት ቅንጦት ከሆነበት ቆየ።

  • @ashenafi-21
    @ashenafi-21 26 дней назад +47

    የአማራ ህዝብ አሁን ባለው የአገራችን ፓለቲካ የተሻለ ምርጫ የሚሆነው ወደ ፋኖ መቀላቀልና መሰለጠን መታጠቅ መመከት ብቻ ነው ‼️‼️‼️

  • @zerautekia5024
    @zerautekia5024 25 дней назад +1

    ድል ለተገፋው ኣማሮ ፋኖ ከ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @kasalemchanie5094
    @kasalemchanie5094 25 дней назад +1

    ድል ለተገፈው ለአማራ ህዝብ

  • @ef6079
    @ef6079 25 дней назад +1

    መግማት መግማማት አሉ እማማ ዝናሽ ብልፅግና አወዛገበን በመልቀቂያው

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 26 дней назад +8

    Mesay blessed 💚💛♥️

  • @asmara3973
    @asmara3973 26 дней назад +7

    አሁን የአብይን ኩልኩሌ እዝው ማሥቀረት ነው አማራ ልክ እደትግራይ ህዝብ ጨካኘ መሁን አለባቹ መላው የአማራ ህዝብ መነሳት አለበት ድል ለአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ❤❤❤❤❤እግዝአብሄር ሀይሉን ያልብሳቹ❤❤❤❤

  • @jowaheratsebha
    @jowaheratsebha 26 дней назад +6

    በርቱልን መሳይ❤❤❤❤

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 26 дней назад +29

    የሚዲያው ድሮን ትንታጉ ጋዜጠኛ ወንድም ❤. መሳይ መኮነን እንዲሁም ትንታጉ ጋዜጠኛ የጋዜጠኚነትልክን በተግባር ያሳየህ የሚዲያው ድሮን ወንድም ❤ ደረጀ ሀብተወልድ በርቱ በሚሊዩን ሀሳባቺሁን የሚደግፍ ብዙ ኢትዪጵያውን ከጎናቺሁ ነን
    ድል ለነበልባሉ ፋኖ ነው ፋኖ ይቺላል 🎉🎉🎉🎉

  • @user-vs2tr8kx6c
    @user-vs2tr8kx6c 26 дней назад +8

    መሳይ ጀግና

  • @RijsiejHdjejjdj-by4ki
    @RijsiejHdjejjdj-by4ki 26 дней назад +6

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤

  • @nigetube6038
    @nigetube6038 26 дней назад +9

    ግልፅ እኮ ነው። ፋኖ ለ ህውሀት ውግያ ተሰለፍ ተባለ ለ ድርድር ግዜ ግን ዞር በል ተባለ። ይሄ የራሱ አንድምታ አለው። በ አማራ እና ትግራይ መሀል መስማማት እንዳይኖር ስለሚፈለግ ነው።

  • @kasalemchanie5094
    @kasalemchanie5094 25 дней назад +1

    እውነት እውነት እላቹሀለው ይህ የተገፍ ህዝብ አንድ ቀን ለክልሉ የተሻለ መሪ እንደሚኖረው ተስፍ አለኝ። ይህ የሚሆነው የአማራ ወጣት ሆይ ከፋኖ ጎን ተሰልፈሀ እሂን አራጅ የአገዛዙን ስትገረስስ ስለሆነ ሁሉም የአማራ ወጣት ወደ ፋኖ ተቀላቀል። ወጣቱ እንዲቀላቀል ደግሞ የጋዚጠኛች ሚና ትልቅ ነው እና እናንተ ጋዚጠኞች ታስፈልጉናላቹህ በርቱ

  • @solomondemissie8744
    @solomondemissie8744 26 дней назад +7

    ዋናው ነገር ፋኖን ማደራጀት አንድ መሆን ወይም እንዲሆኑ ማድረግ ነው።ያለበለዚያ አማራን ወያኔና ብልጽግና ያጠፉታል።አማራ ይጠፋል እያንዳንዱ አማራ ይሄን አውቆ የፋኖ ትግልን መቀላቀል አለበት።

  • @dawitshifrawe6299
    @dawitshifrawe6299 26 дней назад +21

    ድል ለፋኖ ❤❤❤
    ውድቀትና ሽንፈት ለፋሽስቱ አብይ አህመድ

    • @belaygebre
      @belaygebre 25 дней назад +1

      አሜን እሜን አሜን

  • @Altaye61388
    @Altaye61388 25 дней назад +1

    እስካሁን ድረስ በጥቅም ያልተገዛው የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ነው:: አሁን ያላቸህን አቁዋም ስለማላውቅ መናገር እልችልም:: ከቅንጅት ጀምሮ እስካሁን አብረን ያለን ብዙ ነን

  • @AbGa-h5v
    @AbGa-h5v 26 дней назад +13

    መሳይ እውነትን ይዘህ ወደፊት እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው በርታ የኔ ጀግና ::

  • @zenebaregeta2631
    @zenebaregeta2631 23 дня назад

    መሳይ አበሳየእዴናችሁ የኢሳት ትንታጎች የለውጥ አራማጆች

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 26 дней назад +2

    Thank you Jegnoch God bless you both.

  • @user-ez5vn5mn1z
    @user-ez5vn5mn1z 26 дней назад +6

    መሳይ የቁርጥ ቀን ልጅ ,በርታልን

  • @teferigabramariame5155
    @teferigabramariame5155 25 дней назад +1

    FANO FANO FANO FANO FANO FANO is Awinner ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @KedirHaji-pp6yl
    @KedirHaji-pp6yl 25 дней назад

    ድል ለመካላከያችን!❤❤❤

  • @mynamar3984
    @mynamar3984 26 дней назад +15

    መሳይ በርታ

  • @janemoha4420
    @janemoha4420 25 дней назад

    Betam yasazinal. Abet amlake le Ethiopia selamn leges. Ameen.

  • @user-hr6lk7rl4h
    @user-hr6lk7rl4h 25 дней назад

    እግዚአብሔር ይርዳን❤❤

  • @zm2248
    @zm2248 25 дней назад +2

    እባካቹህ ፍኖ እዚህ ነዉ እያላችሁ ቦታ አትቀሱ ሞያ በልብ ነዉ

  • @AdaneMarkos-sp8qg
    @AdaneMarkos-sp8qg 25 дней назад +1

    ❤❤❤❤ ድል ለፋኖ ለአማራ

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 26 дней назад +6

    ብርሃኑ ነጋ በአማራ ደም የሰልጠን ኮርⶭ ላይ ለመውጠት ሲከሸፈበት የአብይ እአህመድ ገረድ ሆነ።

  • @user-zv3kp3mq6r
    @user-zv3kp3mq6r 25 дней назад

    ሁለትጀግኞቻችንበርቱልን

  • @D.ARd1988E.C
    @D.ARd1988E.C 26 дней назад +5

    ይች መሀይም ፎቶዋን አታሳዩን

  • @dimetrosdammena2668
    @dimetrosdammena2668 25 дней назад

    Thank you

  • @TeferaMulugeta-u4w
    @TeferaMulugeta-u4w 26 дней назад +7

    በኢትዮጵያ ዉስጥ ከባድ ሞት ርሃብ እሰር አለ ትግል ግድ ነዉ

  • @solomonnigatu
    @solomonnigatu 26 дней назад +5

    ብርሃኑ ነጋና ግርማ ሰይፊ ጭቆናን የሚቃወሙ የነበሩ ሳይሆኑ፣ ጨቋኛቸውን መረጣ ላይ የነበሩ ባሪያዎች ናቸው ። አሁን ባሪያዎቹ የሚፈልጉት ጨቋኛቸውን አግኝተዋል ፣ዱሮስ ባሪያ???

  • @janemoha4420
    @janemoha4420 25 дней назад

    SELAM LE Ethiopia. Amlak le Ethiopia le hageritu melkam meri yistt.

  • @manasebalebel2786
    @manasebalebel2786 26 дней назад +15

    ድል ለአማራ ፋኖ ደስታና ፍቅር ለኢትዮጵያውያን ሞት ከሰው ተራ ለወጡት ለብልፅግና አመራር

  • @zm2248
    @zm2248 25 дней назад +2

    እባካችሁ በዚህ ቦታ ፋኖ ይህን አደረገ እያላችሁ ቦታ ስትጠቅሱ ጥሩ አይደለም አካባቢዉ ላይ ያለዉን ህዝብ እና ፋኖ ላይ ጉዳት ይደርስበታል
    ይህን ስል ሞራል ድጋፍ ማበረታታት ይቀጥል እግዚአብሔር የእዉነት አምላክ ይገላግለን 🙏

  • @cheerfulmobilebarberinlond8727
    @cheerfulmobilebarberinlond8727 25 дней назад

    Anchor ⚓ mida thank you for telling the truth!!!

  • @yeshiwasengda1853
    @yeshiwasengda1853 26 дней назад +4

    መከላከያ ወልቃይት ላይ የወጠረው በኤርትራና በፋኖ መካከል የሚፈጠር ግንኙነት እንዳይኖር ለመከላከል ነው

  • @AAbdu-zf1fh
    @AAbdu-zf1fh 25 дней назад +1

    ድል ለጀግናው ፋኖ፤ በርቱልን።

  • @ManeEndager
    @ManeEndager 26 дней назад +5

    ለአሰልጣኝ ብር ሳይሆን ሰርቲፊኬት ነዉ መስጠት ይህ የአእምሮ ደሀ

  • @ameleworkhaile3974
    @ameleworkhaile3974 26 дней назад +1

    Excellent analysis !

  • @teferigabramariame5155
    @teferigabramariame5155 25 дней назад

    Well come Anchor media 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @tilahunamera5999
    @tilahunamera5999 26 дней назад +3

    Longlive mesayachin and Dereje

  • @b.6015
    @b.6015 25 дней назад +1

    ድል ለነበልባሉ ፋኖ ድል ለተገፋው አማራ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-jv9ub1hz4u
    @user-jv9ub1hz4u 26 дней назад +10

    ድል ለፋኖ ላማራህዝብ።❤❤❤❤

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 26 дней назад

    መሳይ ደሬና አቤ በርቱልን comprehensive journalists we love you!!!

  • @YM12
    @YM12 25 дней назад +1

    የራህዝብ እየተደበደበ ነው ይበለው ምድረ ፈሳም ሊላው እየተጋደል ተፈናቀልኩ ይላል ልማኝ ከሚሆን ግል ይውደቅ 4 ::

  • @-maranatha-tube9051
    @-maranatha-tube9051 26 дней назад +2

    ተመስገን ጎጃም ከይሉኝታ ወቶ ብቻውን አቅሙን የሚያሳይበትን ቀን እናፍቅ ነበር ይሄው ዛሬ ጎጃም ማለት ምን ማለት እንደሆነ የአማራ ፋኖ በጎጃም እያስመሰከረልን ነው!!በጎጃም ትክሻ ተንጠላጥሎ ስምና ዝና ያላፈሰ አልነበረም ዛሬ ላይ ግን ያ መሆን አይችልም ።

  • @YM12
    @YM12 25 дней назад +1

    ደሪ አንጀት አርስ👍👍👍👍👍

  • @tilahungetanehe8666
    @tilahungetanehe8666 25 дней назад

    ሁለታቹሕም ጀግና ናቹሕ

  • @merongetachew-jg9jx
    @merongetachew-jg9jx 25 дней назад

    ጌታ ሆይ ህዝብህን አስብ እባክህ በቃ በለን

  • @baharuahmed3868
    @baharuahmed3868 25 дней назад +1

    ጀግኖች ናቹህ በርቱ፡፡

  • @SaniTamsgan
    @SaniTamsgan 25 дней назад +1

    ከኢትዮጲያ:ፋሽስት:ኦሮሙማ:(የጋላ)መንግስት: ከመሪው: ጨቅላው: ናዚው: ፋሽስት: ኦሮሙማ: ከጋላው: ጠቅላይ: ሚኒስተር: እብይ: እህመድ:ጋር:በቅርቡ: ወደ: ከርስ: መቃብራቸው: ይወርዳሉ: ድል: ለፋኖ!!!!!!!

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 24 дня назад

    Thanks 🙏👍 ghennet

  • @KalidAbduselam-u3w
    @KalidAbduselam-u3w 26 дней назад +15

    መሳይ ደሬ አለንላቹ ወንድሞቼ ጠንክሩ የናንተ መጠንከር ነው የሚያጠነክረው እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 25 дней назад

    ሰላም ወገኖች

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 26 дней назад +1

    Great say Dere God bless you

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 26 дней назад +2

    የጠነዛውና የታመመው የሰውየው ስብስብ በቅርቡ መጨረሻውን ያገኛል,,የ💚💛❤ አምላክ ይተኛ እንጂ ጥሎ አይጥላትም,🙏👍

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet4052 26 дней назад +2

    10/08/2016 - 10/12/2016
    ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡
    አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!

  • @josephdebalke
    @josephdebalke 25 дней назад

    True media!

  • @setegnmekonen
    @setegnmekonen 26 дней назад +13

    መሳይ አንበሳው ለዘላለም ኑርልን

    • @benyam8137
      @benyam8137 26 дней назад

      አንበሳው በሚል ይስተካከል

  • @-maranatha-tube9051
    @-maranatha-tube9051 26 дней назад +3

    አገዛዙን አስጨንቆ በደንብ እየታገለ ያለው የጎጃም ፋኖ ነው:በአገዛዙ ላይ የፕሮፓጋንዳ የበላይነት መውሰድ የቻለውም ይሄው የአባይ ማዶው የፋኖ ኃይል ነው::

  • @user-jk1px6td8l
    @user-jk1px6td8l 26 дней назад +3

    ሰውየው የሚያፈዝ ነገር ይኖረው የሆን ማጅከ ሁሉንም ሠው አፍዟል

  • @TeferaMulugeta-u4w
    @TeferaMulugeta-u4w 26 дней назад +9

    በርቱ ጠንክሩ

  • @fikeryashenfal5768
    @fikeryashenfal5768 26 дней назад +1

    መሳይ ፕሮግራሞችህን በጉጉት ነው ምጠብቀው አንተም እንግዶች ይህም ጥሩ እና ሀገራዊ ፍቅርን ያማከለ ዝግጅት ግን ነው ምታቀርቡልን እናመሰግናለን

  • @user-tr9mg3vf8g
    @user-tr9mg3vf8g 25 дней назад

    You guys hero

  • @jemalyasen8831
    @jemalyasen8831 26 дней назад +11

    ጎጄ ሳተናው❤❤❤ ጀግኖች ናቸው

  • @berukyiheyis3461
    @berukyiheyis3461 26 дней назад

    እናመሰግናለን መሳይና ደረጀ ለሁሉም ድምፅ በመሆናችሁ፦ የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅትንም መልዕክት ማስተላለፋችሁ

  • @amanuelabede4538
    @amanuelabede4538 25 дней назад

    ENANTE MEHAL SEFARIWOCH ATHINU GO WITH THE TRUTH AND YOU KNOW IT!!!!

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 25 дней назад

    ገገመው ደደፎ ብሎ ይህን እኩይ ዳደፎ ድፍድድፍ ነዉ ብለን መዘንጋትና ጠላ ይጥመቅና ጠላዉን ያሳየን በነደደፎ እንመራአሳፋሪ ድርጊት ነው እነዚክን ውሾች ፍነደደፎን ታላመካን ታላጥፋ የትም እንደርም ጎበዝ ብዙ ግዜ ተችተናለን ግን ሰሚ አላገኘንም ጎበዝ እንታገል እኒክን እኩዪች አባዩ አብይን ታላጠፋን ታላመከንን የትም አንደግስም ልብ ያላን ልብ እንበል እንጠናከር እኒህን ውሾች እናስወግድ እናስወግድ !!!!!!!!!!!!!
    እድነች አቤቤ ምኑንም የማታውቅ የደደቢት ደደብ ናት ምኑንም የማትገናዘብ ደደብ ካድሪት !!!!!!!!!!!!!!!!ይህ እኩይ አብይ አህመድ ታይሆን እብይ አመድ ነዉ ይህ እኩይ !!!!!!!እን ብርሃኑነጋማ እልም ያሉ ኦፖርችኒስቶች ናቸዉ ሞላጫ ሎቦች የኤኮኖሚያችን ጠንቆች ጉቦኞች ሞሺላቃ ሌቦች !!!!!!!!!!!!!!

  • @user-ec2jm5pb6l
    @user-ec2jm5pb6l 26 дней назад +2

    ይህ ስርአት ካልተወገደ ምንም አዲስ ነገር አትጠብቁ።

  • @yosefdemissie6714
    @yosefdemissie6714 26 дней назад +3

    ድጋፍ እንዳላቸው ወይም እንደሌላቸው ለማወቅ ለምን የድጋፍም ይሁን የተቃውሞ ሰልፍ ለምን አይፈቅድም ገንዘቡንማ በግድና በጉልበት ይወስዳሉ።

  • @yitagesadane5604
    @yitagesadane5604 25 дней назад

    ደሬ ለጨረቃው ድርጅት የሚትሰጠውን እውቅና ማቆም አለብህ

  • @Mohammed-i5w
    @Mohammed-i5w 25 дней назад

    Des stlu Bertu Enwedachihalen

  • @lilysolomon3150
    @lilysolomon3150 25 дней назад +2

    እነደደፎም ሆነ እነ ደራርቱ አጀንዳ ናቸው ሁሌም ኦሮሙማዎች በገደሉ ቁጥር ለኛ አጀንዳ ይሰጡናል።

  • @cheerfulmobilebarberinlond8727
    @cheerfulmobilebarberinlond8727 25 дней назад

    All Amhara people need to stand together United to stand there is no justice in Ethiopia!! Del lea Fano Fano Fano Fano wedefet!!!

  • @jojofamily2136
    @jojofamily2136 25 дней назад

    Weyee good Aleaaa Derejaaa

  • @user-kh7kd6cy4u
    @user-kh7kd6cy4u 25 дней назад +1

    የሚገርም እኮ ነው ብልግና የሚባል ሰውን ገሎ ጨርሶ ከአለም ባንክ ብር መቀበል !ምንአይነት ጉድ ነው ለምን አንደኛውን ሊቢቢያ አይሄድም እገታም ሰው መሸጥም መግደልም እዛ እንደልብ ስለሆነ

    • @efaabera7602
      @efaabera7602 25 дней назад

      @@user-kh7kd6cy4u አሁን አንቴ ወታደር ነህ?

  • @user-ic6bw5hh6h
    @user-ic6bw5hh6h 25 дней назад

    ሽልማት መጠን የሸላሚው ፍላጎት እና አቅም ላይ የተመሰረተ ነው። የተሸለመው አካል ቢያንሰውም አመስግኖ መቀበል ነበረበት። ለሁሉም የደደፎ ልጅ አሰልጣኝ አይምሰለኝም በኔት ወርክ ከተሰገሰጉ ሰዎች መካከል አንዱ ነው።

  • @tesfubelay6856
    @tesfubelay6856 26 дней назад +2

    መሳይ ትክክል ነህ አሁንም የወልቃይት አመራሮች በተሳሳተ ስሌት ወይም ቁማር እየሄዱ ነው።አብይ ወይም ማሙሽ ይሄ የመከላከያ ሽንገላ አይሰራም

  • @meharimena8093
    @meharimena8093 26 дней назад +1

    በርታ

  • @fernaglyes5327
    @fernaglyes5327 26 дней назад +2

    Oh my load, that weakness of Brhanu N.Giragebawwwwww.....😮

  • @user-yo9pk8pw1e
    @user-yo9pk8pw1e 25 дней назад +1

    ደረጀ ተሳስትሀል "ችግሩ በጎጃም እና በሸዋ " አይደለም እነ ምሬ ወዳጆ ፥ የጎንደሮችም የእስክንድርያ ንግስት አልተቀበሉም ። የጎጃም ፋኖዎች የበሰሉን በደንብ የተደራጁ ስለሆኑ ነው ጎልተው የወጡት።

  • @MaryeMengeshaMisganaw-u9l
    @MaryeMengeshaMisganaw-u9l 26 дней назад +3

    ❤❤❤

  • @user-cz7fe3nw1w
    @user-cz7fe3nw1w 26 дней назад +2

    መሣይ ብልፅግና ፓርቲ ኮዬ ፈጪ የኮንዶሚኒየም ማዕበራት ብር እየተቀበሉ ነው

  • @FeyissoMasebo
    @FeyissoMasebo 26 дней назад +2

    መሳይና ደረጄ! የ ደደፎ ዋነኛው ፈጣሪና አለቃ የሆነውን፣ የኮ/ሌ አብይ አሕመድን ቃል ልጠቅምና በርግጥም ገመዶ ደደፎ 100% ጅላንፎ! የሀገርን ክብርና፣ የኦለምፒክን ታሪካዊ ሞገስነት የማያውቁ ሰድ-አደግ ጅላንፎዎችን አሰልጣኝ ማድረግ፣ መጨረሻ ውጤቱ እፍረትና ውርደት ነው። ወጣት አትሌቶች ከእነዚህ ምን ይማራሉ?! ደደፎ ለሚቀጥሉት 3 አመት ከማናቸውም ወጣቶችን የማሰልጠን ፕሮግራሞች(ሰፖርት አትሌቲክስ፥ ውሀ ዋና...እንዲሁም ግብረገብ ትምሕረቶችን)ከመሰጠት በህግ እንዲታደግ!

  • @igo1071
    @igo1071 26 дней назад +1

    ስላምመሳይ ድምጸ መረዋው 💚💛❤️🙏ብልህ ጋዜጠኛ ብሩን የረገጠው አስልጣኝ ገመዶ (የጠገበው ባለዘመንሆኖ ነው) ስርአት ግብረገብነት የሌለው ህግና ስርአቱ ብልሹ መሆኑን ያሳያል አይ ዘመን አይ ደደፎ ደንቆሮ ቢሆን እንኳ ለብር መገዛት አይገባውም ነበር 💚💛❤️🙏👌ኦሎምፒክ ይህ አይደለም እወቁ ::

  • @alexestifanos2071
    @alexestifanos2071 25 дней назад

    Viva fanooooo

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 25 дней назад

    Fano 💚💛❤️💪💪💪

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 25 дней назад

    ገገመው ደደፎ ብሎ ይህን እኩይ ዳደፎ ድፍድድፍ ነዉ ብለን መዘንጋትና ጠላ ይጥመቅና ጠላዉን ያሳየን በነደደፎ እንመራአሳፋሪ ድርጊት ነው እነዚክን ውሾች ፍነደደፎን ታላመካን ታላጥፋ የትም እንደርም ጎበዝ ብዙ ግዜ ተችተናለን ግን ሰሚ አላገኘንም ጎበዝ እንታገል እኒክን እኩዪች አባዩ አብይን ታላጠፋን ታላመከንን የትም አንደግስም ልብ ያላን ልብ እንበል እንጠናከር እኒህን ውሾች እናስወግድ እናስወግድ !!!!!!!!!!!!!