HAMER MEDIA|በግብጽ ጉዳይ ጃዋር ዐቢይ የሰጠው ምክር|የጎንደር ፋኖ ትምህርት ቤት መሄድ አይቻልም አለ| መሳይ መኮንን እና ደረጄ በአድማጮች ተዋረዱ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • We’re here for one reason to provide fair and unbiased information to the community and is committed to separating news and views, while covering broad areas of health, education, politics and sports. pages are dedicated to informing its readers, and its editorial section is committed to advocating various philosophies and positions regarding the community. As the motto succinctly describes it, “Truth is the winner!”
    @ebc @Dimtsi Weyane Television @Hope Music Ethiopia @Nahom Records Inc @Ethio 360 Media @ESATtv Ethiopia @Zehabesha 11 @Donkey Tube @ebstv worldwide @Tigrai Tv @Dere News @Feta Daily News @Abel Birhanu @Fana Television

Комментарии • 81

  • @mussagashaw688
    @mussagashaw688 11 дней назад +4

    ምርጥ ሰው በርታ

  • @shuwyiebemahadi
    @shuwyiebemahadi 11 дней назад +7

    ምርጥ ሚዲያ ይመቻችሁ

  • @yenegouadabate7311
    @yenegouadabate7311 11 дней назад +5

    You are the best media keeping up

  • @YonasDadi-y6n
    @YonasDadi-y6n 11 дней назад +4

    ሰዎቹ የት ነው የቆሙት እውነት የአማራ ህዝብን ችግር ይፈታሉን😢😢 አማራ ንቃ

  • @user-ti1amahara
    @user-ti1amahara 11 дней назад +2

    ትምርት አትሄዱም ያሉበት የራሳቸው ምክንያት ሊኖራቸው ይችላል ግን ትችቱ ጥሩ ነው ስህተታቸዉን ማየት እና ማሰብ ይችላሉ

  • @Mr.robloxbacon
    @Mr.robloxbacon 6 дней назад

    ሀገር ሀገር ነች።እናት ከልጆቿ መካከል አንዱን ልታስበልጥ ትችላለች።የኢትዮጵያ ዘላለማዊ ጠላቶች ጋር በጋራ መቆም ግን ሀገርን ሙሉ ለሙሉ ሊያሳጣ ይችላል ።መጠንቀቅ ይበጃል

  • @user-mu7ek3so3b
    @user-mu7ek3so3b 11 дней назад +3

    with all your due respect, for most ethiopians abiy can be symbolized as a lion with every respect . That he fills/bridges every thing that ethiopia is looking forward both as a nation, people, communality and as an individual. Generally He is incomparable Leader of Ethiopia

  • @user-lw5wb2ln4n
    @user-lw5wb2ln4n 11 дней назад +1

    ጥሩ ትንታኔ ነው

  • @user-fw4ih3rh7f
    @user-fw4ih3rh7f 10 дней назад

    እህታችን የበላህ ያስበላህ አምሃ ጊዜ ለኩሉ!

  • @Fikru-f3z
    @Fikru-f3z 9 дней назад +1

    realy ኢትዮጵያዊ

  • @user-do2lk4kv6h
    @user-do2lk4kv6h 11 дней назад +5

    መሳይ አንተ በጠም ባለጌ የሀገርፍቅር የሌለክ ሰዉነክ

  • @HebtamuBirara
    @HebtamuBirara 11 дней назад +2

    ስማ ወንድሜ አንተ ማነህ በእውነት ኢትዮጵያዊ አይደለህም ደግሞ አስተማሪና ትምህርት ቤት በሌለበት ትምህርትይጀመራል ስለዚህ

  • @ashenafiashu870
    @ashenafiashu870 9 дней назад

    አይዞሽ ድርድር ለጄኖሳይድ አይሰራም ዲያብሎስን በፀበል አረመኔንና ወንበዴን በነፍጥ ማሶገድ ነው ድርድሩ እሚባለው

  • @tesfayebatu1048
    @tesfayebatu1048 11 дней назад +3

    ትምህርት አያስፈልግም ከሆነ ፋኖ የኢትዮጵያ boko haram/nigeria ሆኑ ማለት ነው።

  • @mulugetashibeshi1350
    @mulugetashibeshi1350 11 дней назад +2

    በርታልን ❤ ግን እኮ መሳይ የኛ ሰው ነው'ዴ?

  • @Haile-Gebriel
    @Haile-Gebriel 11 дней назад +3

    መስከረም ስር ተሸጉጠህ ስትሰልላት ቆይተህ ባልሰራችው ስራ አስወነጀልሀት። ይረሳ ይሆን?

  • @mebratualemumahamedjafijafi
    @mebratualemumahamedjafijafi 9 дней назад

    መሳይና ደረጄ አእምሯቸው ስተዋል በሰው አይቆጠርም የኢትዮጲያ ህዝብ ውነታውን አውቀቷል

  • @tafessegeberamlak4448
    @tafessegeberamlak4448 11 дней назад

    ትውልድ በትምህርት እጦት ስለዘመናዊ ስልጣኔ፣ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና የሰለጠነ የፖለቲካ አስተሳሰብ እንዳያስብ ተደርጎ ስለጦርነትና እልቂት እንዲያስብ በማድረግ ለሳይንስና ቴክኒዎሎጂና ቴክኒዎሎጄ እድገት እንዳያስብ ተደርጎ ወደፊት ለሚያስቡት የስልጣን ምኞች ተገዥ ሆኖ እንዲኖር በማሰብ ጸረሕብነት አገዛዝ አመቺ ሁኔታ ለማመቻቸት ይመስላል

  • @sinidu472
    @sinidu472 11 дней назад +1

    አንት ጀዝባ ወያኔ አዲሥ አበባ ሊደርስ 17 አመት ነው የፈጀበት ያውም ፋኖ ማርኮ በታጠቀው በቅስፈት ነው አዲስ አበባ የሚደርስው⁉️ እንዲህ እንዳንተ ተዘርፍጦ በወሬ መሠለህ የሚፋለመው ⁉️ ፋኖ ጠላቱን ይደመሥሣል ኢትዮጵያን ይመራል
    ✊💚💛❤✊ፋኖ

  • @arsemamobile6461
    @arsemamobile6461 11 дней назад +1

    Excellent.

  • @Haile-Gebriel
    @Haile-Gebriel 11 дней назад +1

    ይሄ አለቅላቂ ሲናገር በእውነት አንድ ጠቆር ያለ ድንጋይ ሲናገር ነው የሚታየኝ።

  • @Arbaguguu
    @Arbaguguu 11 дней назад

    Ammar Dagafa good person

  • @mebratualemumahamedjafijafi
    @mebratualemumahamedjafijafi 9 дней назад

    አረ ወንድሜ ደረጄና መሳይ የነሱ እብደት መልሱ እኮ ቀላል ነው መሳይና ደረጄ የሻዕብያ የወያኔ የእንጨት መገዶ ናቸው

  • @user-os8yt5yn4g
    @user-os8yt5yn4g 11 дней назад +1

    ክልሉ ሰላም ነው ለማለት ነው ተምህርት ጀምሩ የምትሉት የሁለት አመት ልጅ የገደላችህ ሌላውንም አግታችህ ለመፍጀት ነው አረመኔዎች

  • @user-gr6pe2kq7p
    @user-gr6pe2kq7p 11 дней назад +1

    ትሳስታሀል ፡ ትርጉሙ ከብዶሃል ።
    የነሱ አባባል ፡ ምንአልባት ፡ ትምርህት ላይሆን ይሆናል ፡ የሚል እንጅ አንተ እንደተረጎምከው አይመስለኝም ።

  • @semung2513
    @semung2513 11 дней назад +2

    Dereje Habtewold malet yalbesele chekla, neftun yalterge zelzala Denkoro bite naw.

  • @dumaarasoojjaato2171
    @dumaarasoojjaato2171 11 дней назад +1

    HAMÈR media ,🙏🙏

  • @Mr.robloxbacon
    @Mr.robloxbacon 6 дней назад

    ትምህርት ሰላም ሲኖር፣በህይወት ስትኖር ነው

  • @birtukanretta3288
    @birtukanretta3288 11 дней назад

    ጀዋር ልግብፅች ምን ማድረግ እንዳለባችው አቅጣጫ የሰጣቸው እሱ ነው ማለት ነው::

  • @huneinbhunein795
    @huneinbhunein795 11 дней назад

    በመሀል ጎንደር ከአዘዞ ወደ ቆላድባ የሚሄዱ መኪናወች ደረስጌ ና ግራርጌ ላይ ፋኖወች ገንዘብ ያስከፍላሉ ከተጓዦች መሀከል መርጠው ያግታሉ። ይህ ድርጊት በአሁኑ ሰአት እየተካሄደ ነው። ከአዘዞ ቆላድባ 20 ኪ ሜትር ነው።

  • @gishukebede8227
    @gishukebede8227 11 дней назад

    ጀዋር የፖለቲካ "ሰርጅን " ነው።እዕል አላገኘም እንጂ ኢትዮጵያን ሊመራ የሚችል ሰው ነው!!

  • @mebratualemumahamedjafijafi
    @mebratualemumahamedjafijafi 9 дней назад

    አሁን በመጨረሻ የአሜሪካ ምክር ቤት ያወጣው ትልቅ ምስጢር እዲህ ብሏል ሸኔና ፋኖ ከጂምሩ ከበሰበሰ እንቁላል የፈለፈላቸው መሆናቸውን የአሜሪካ ምክር ቤት ዝርዝሩን በኢፋ በሲ አ ኤ የስለላ ድርጂት ከየት እስከየት ወያኔ በዚህ 30/ዓመት የሰሩት የክፋት ስራቸው አወጥቶታል

  • @aahnya
    @aahnya 5 дней назад

    ሀገር ጦርነት ብሆነበት ስዓት እንዴት ነው ት/ቤት ሚከፍቱት ? እይታህ ትክክል አደለም ምታይበት መንገድ እንደ አንድ ዜጋ ቢሆንም ግን እንደ አንድ ትልቅ ሀይል ደሞ ማለትም ፍኖ ስጋቱ መንግስት ት/ት ይመታል ነው ::
    ደሞ እንደዚህ የፍኖን ስም ለማበላሽት ብዙ እየሱ ባለበት ሁኔታ ት/ት እንዳይጀምር ማድረጋቸው ምንም ጥፍት የለባቸውም ::
    መንግስት ለቆ ይውጣና ሁሉንም እንደነበረበት ለምን ይቀጥል የህዝብ ድምፅ ይስማ አትልም ?

  • @mmennurr
    @mmennurr 9 дней назад

    Fano say no education. It is shame on

  • @Fatem-g7u
    @Fatem-g7u 11 дней назад +1

    ❤❤❤

  • @getachewuregeha6202
    @getachewuregeha6202 11 дней назад

    እነ መሳይ መኮንን ፣ደረጀ ፣አበበ የመሳሰሉት በምላሳቸው ትግል አኢትዮዽያን ለማፍረስ የተደራጁ ስለሆነ ከነሱ ምንም ቁምነገር የሚጠብቅ የለም።ቆሞ ቀሮች ናቸው ።

  • @yohannesdemissie8823
    @yohannesdemissie8823 11 дней назад

    ብዙ ግዜ የምታቀርቡት negative ብላችሁ የምታምኑትን መቸ ስለ ፋኖ positive የሆነ ዘገባ የምታቀርቡት

  • @Dan-USA169
    @Dan-USA169 10 дней назад

    የኢትዮጵያ ጉዳይ የዶ/ ር አብይ አይደለም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ነገ ይሄዳል ኢትዮጵያ ግን ትቀጥላለች

  • @Mr.robloxbacon
    @Mr.robloxbacon 6 дней назад

    Hammer media ምን ነካህ የትምህርት ጉዳይ ያነሳህበት አውድ ትክክል አይደለም ።ማነው ተማሪዎችን እያገተ፣እያፈነ ያለው?ህሊና የለህም እንዴ?

  • @user-ry4zl9ji5o
    @user-ry4zl9ji5o 10 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GeremewNegero-ph9pd
    @GeremewNegero-ph9pd 11 дней назад +1

    መንግስት የውስጥ ችግሩን ለመፍታት መፍትሄ አላዘጋጀም ነው የምትለው ።እንቢተኛ የሆነው ማን ነው እራስህ እኮ አሁን ተናግረሃል ከእብድ ጋር አንደራደርም ያለው ማን ነው የጎረቤት ነገርስ ቢሆን ኢትዬጵያ ያመጣችው ችግር ነው ብለህ ትገምታለህ

  • @semung2513
    @semung2513 11 дней назад +1

    MESAy hodam BANDA , ketfo yemibela Asama naw

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 9 дней назад

    የራሷን ልጆች እያስተማረች

  • @Arbaguguu
    @Arbaguguu 11 дней назад

    Jawaar leencaa keenya

  • @smt907
    @smt907 11 дней назад

    ሚሳኤል ለሽምቅ ተዋጊ አይተኮስም። ተበታትኖ ለሚንቀሳቀስ ኃይል ሚሳኤል መተኮስ አዋጭ አይሆንም።

  • @yeshiwasengda1853
    @yeshiwasengda1853 11 дней назад

    እና አብይ ቀወይ በነካው ቁጥር ተከትሎ ልብሱን ማውለቅ አለበት አሮጌ ተረታችሁን አዝላችሁት ዙሩ ግብፅ የገደለችብን የማራ ህዝብ የለም አብይ የጨፈጨፈው ሚሊዮን አማራ ነው

  • @muugetaooo6778
    @muugetaooo6778 9 дней назад

    Progressive media.
    Thanks

  • @smt907
    @smt907 11 дней назад

    ወደ ጦርነት ማን ነው ያስገባን።

  • @netsanet-c7l
    @netsanet-c7l 11 дней назад

    ሱዳን አልፋሽቃ ድንበር የአየርና የምድር ጦር ልምምድ አድርገው ነበር አንድ አውሮፕላን ልካ ዶግ አመድ ተደርጎባት ፀጥ ብላ ወደቤቷ ገባች

  • @MohammedRedi-r1q
    @MohammedRedi-r1q 11 дней назад +1

    ዶክተር አብይ ከሰላም አንፃር ቁንጫ ካልካቸው አንተስ ምን ያክል ነህ ??

  • @AntenehDesalegn-w5x
    @AntenehDesalegn-w5x 11 дней назад

    የአንተ ሀሳብ የአንተ ነው ተጠራጣሪ መሆን ከሞት አይተናነስም

  • @Selmawet564
    @Selmawet564 11 дней назад

    አብይ ቀላል አንበሳ ነው እስኪነሳ ድረስ ግን እህ

  • @getachewuregeha6202
    @getachewuregeha6202 11 дней назад

    በሕዝብ የተመረጠውን ወይም ህዝብ ይሆናኛል ብለው የመረጠውን የራሱን መንግስት መደገፍ ሀጥያት ከሆነ ጫካ ገብተው ህዝብን እየጨፈጨፈ ያለውን የሚደግፉ እነ መሳይ ተራማጅ ሊባሉ ነው?ይህ ሀዝቡ እራሱ በመረጠው መንግስት ላይ ማመፅና መሪ አልባ እንዲሆን ማድረግ ውጤቱን ከሶሪያ፣ከኢራቅ፣ሊቢያ ወዘተ መማር የሚቻል ይመስለኛል።መሪውን ያለጀገነ ያለከበረ ህዝብ በመጨረሻ ንግስት እንደሌላው የንብ መንጋ መበታተን ነው።

  • @JoteGemechu
    @JoteGemechu 10 дней назад

    Dimtsachihu lay chigir ale.Yistekakel!

  • @tesfayebatu1048
    @tesfayebatu1048 11 дней назад

    boko=ትምህርት haram= መጥፎ

  • @yohannesdemissie8823
    @yohannesdemissie8823 11 дней назад

    እንገላለን አላሉም collateral damage ይኖራል ነው ትርጉሙ

  • @FikaduLemma-lg2xz
    @FikaduLemma-lg2xz 11 дней назад

    ገለልኛ ነን ተብላችሁ ካሰባችሁ ታስቃላችሁ

  • @Arbaguguu
    @Arbaguguu 11 дней назад

    Academic activities

  • @JoteGemechu
    @JoteGemechu 10 дней назад

    Fano ashebariwun midegifu indeLiyu ayinet denezoch gin alamachew mindinew?!

  • @DestaHido
    @DestaHido 10 дней назад

    አትሸወድ መሳይ የአድማጩን ትችት ያቀረበዉ ድሞክራትክ ሚድያ እራሱን ለማስመሰልና ከገባቤት ከብሔርተኝነት ቅርቃር ዉስጥ ለመዉጣት እየሄደ ያለቤት መንገድ ይመስለኛል

  • @adfresptariku5909
    @adfresptariku5909 10 дней назад

    እብይን ክኢትዮጵያ ጋር በማያያዝ የአ ብይን የጭቆና እድሜ ማራዘም እይቻልም። ኢትዮጵያ ለአብይ ክስልጣኑ በታች እንጅ ክኢትዮጵያ ጋር የሚያገናኘው ምንም የለም ፣ ቢኖርም በእጥፊዋ እጅ መውደቁዋ ነው። እብይ በኢትዮጵያ ስም የኦሮሙማን ፕሮጀክት ለማሳለጥ ካልሆነ በስተቀር ለኢትዮጵያ ምንም እጀንዳ የለውም።

  • @AmorawDagne
    @AmorawDagne 11 дней назад

    እና አብይ በየቀበሌህ መጥቶ ያንተን ሰላም ይጠብቅልህ እንዴ ። 😂

  • @Beshlo
    @Beshlo 10 дней назад

    ፈሶ አንድ ቀን አርህን ትበላለህ

  • @user-os8yt5yn4g
    @user-os8yt5yn4g 11 дней назад

    ቀንህን ጠብቅ አንተባንዳ አንተ እና የሸመልሰ ጦር ትዋጋታልህ

  • @Haile-Gebriel
    @Haile-Gebriel 11 дней назад

    አድር ባይ ድንጋይ የሆንክ። አንተ ብሎ ተቆርቋሪ። የዐብይ አንቋላጭ።

  • @mbt4482
    @mbt4482 10 дней назад

    ዥልጥ ሰገጤ

  • @AbebeAlemu-zo6mn
    @AbebeAlemu-zo6mn 11 дней назад

    ይሄ ማስታወቂያችሁ ለዳታ ተጠቃሚ በጣም ስለሚያስበላ ብትተውትስ

  • @aahnya
    @aahnya 5 дней назад

  • @balemetiblet7673
    @balemetiblet7673 11 дней назад

    መሳይ መኮንን እኮ ማረፊያ ያሌለው ተቅበዝባዥ ባንዳ ነው ክፍት በር አገኘሁ ብሎ ዘው ብሎ መውጫ አጣ ግራ ገባው ገና ምኑን አይተህ አንተ አሳማ የበላሀትን ፍርፋሪ ዶላር ትተፋታለህ አበበም ደረጀም መሰሎቻችሁ ሁሉ ዋጋችሁ ይከፈላችሗል

  • @tegegntgmehadem1410
    @tegegntgmehadem1410 11 дней назад

    መቼ ነው አንተ አማራ ክልል ውስጥ መንግሥት እያደረገ ያለውን ሴራ የምትረዳው?????

  • @aleaye3205
    @aleaye3205 11 дней назад

    You are propagandizing a lot, but you have to know the truth that this Oromo led Ethiopian government is unable to maintain peace and order throughout the country. Because it's bias and tribal government.

  • @Hailetsedi17088185
    @Hailetsedi17088185 11 дней назад

    አንተ የሸርሙጣ ልጅ

  • @123hpsonic7
    @123hpsonic7 11 дней назад

    Min dingay metahibin demo

    • @Arbaguguu
      @Arbaguguu 11 дней назад

      Jawaar Mohammad waa'ee Gibxii irraatti
      1 Waraana keessa akkaa babal'atuu hojjatu

  • @mmennurr
    @mmennurr 9 дней назад

    Fano say no education. It is shame on

  • @DestaHido
    @DestaHido 10 дней назад

    አትሸወድ መሳይ የአድማጩን ትችት ያቀረበዉ ድሞክራትክ ሚድያ እራሱን ለማስመሰልና ከገባቤት ከብሔርተኝነት ቅርቃር ዉስጥ ለመዉጣት እየሄደ ያለቤት መንገድ ይመስለኛል

  • @DestaHido
    @DestaHido 10 дней назад

    አትሸወድ መሳይ የአድማጩን ትችት ያቀረበዉ ድሞክራትክ ሚድያ እራሱን ለማስመሰልና ከገባቤት ከብሔርተኝነት ቅርቃር ዉስጥ ለመዉጣት እየሄደ ያለቤት መንገድ ይመስለኛል