Good job dr abiy Ahmed and obo shemils. But still you have to bring democracy and equity, make peace with wobo. All oromo political parties have to work together.
Brothers before you finish the federal and oromia Palaces Cheru Medahnialem will come. Don't waste your money you better feed those who are dying of hunger if you have surplus money
There are so many poor oromos. Why do you waste the money for this???? Why don't you use the money to build houses for poor oromos? Politicians are killing the country...
ኧረ ተረጋጉ!! እኔም አማራ ነኝ ግን ተነጋግረው የወሰኑት ከሆነ ምን አንጫጫችሁ? ለሀገር ውበት አብሮነትን የሚያጣምር: በእኩልነት የምንኖርበት: የበላይነት የሚወገድበት: በክልል የማንጣላበት: እስከሆነ ድረስ ልብን ከፍተን አንድነታችንን ኢትዮጵያውያንነታችንን የምናፀናበትን በጋራ መስራት ይገባናል :: በርቱ ወገኖቼ::
በእትዮጵያ የሚኖረው አማራ እና ኦሮሞ ብቻ ይመስል እነም አማራ ነኝ አትበዪ
የኦሮሚያ በቴመንግስት በአአ መገንባቱ የቱ ጋ ነው እኩልነትን የሚያሳየው?
ስንት የፈረሰ ነገር እያለ የቅንጦት ዕቃ ቅድሚያ ማግኘት ነበረበት???
Dmo amara adeleshem
Zm bel bakh Amara asedabi Amara selasa amet mulu eyetesadede be teregna oromo sigedel yet neberk
እሰይ ይልሀል። እንኳን ደስ አለን
That's for sure amazing project. Well done.
Good Work Oromya Ethiopia 🇪🇹👏👏👏
Amazing project!! Good luck 🎉🎉
Great job!
Good job
Son of Dembi dollo from Oslo
😂😂😂 ሰው ለምን እንደሚበሳጭ አይገባኝም። ልማት ብሎ መቀበል ይቻላል ቅናት ወይ ጥላቻ ካልሆነ በቀር
ትክክል አማራ ክልል እኳ አንዲት ልማት የለም የጦርነት አታሞ ከመምታት እንደኦሮሞ ወደ ምርት መሄድ ነዉ ፠ በአማራ ገንዘብ አልተሰራ ምን አገባቸዉ
viva oromiya 🎈🎈🎈👍
ጥንብ ጋላ
ደስይላል አሻራ ጥሎማለፍ ወረኛው ያውራ እናንተ ስራችሁን ስሩ ኢትዬጵያ ሁሌም ታሸንፋለች።
✅
የሀገር ልመት ነዉ ግኒ ሀገሬ ነዉ ቢሎ ለአመተት ለፍቶ የገነበዉን ደሀ ቢሄር ቢሄረ ሰብ አትግደሉ አተፈነቅሉ አሏሀን ፊሩ
ለምን? ትናንት ፍለጠዉ ቁረጠዉ ዛሬ አንተዉ ላይ ሲደርሰ አታፈናቅሉ አትግደሉ ታድያ እርሰት አሰመላሸ ሰራዉ ምን መሰሎሸ ነበር የኔ ፍቅር
@@Hkim185 ሙጅሪም ዘረኛ ዛሬን የሠጣችሁ አሏህ ነገ በተበዳዬች ቦታ አድርጎ የግፋችሁነ ዉጤት ይከፋላችሗል ኢንሻ አሏህ ጌታችን አሏህ ሁሉንም ተመልካች ጌታ ነዉ
@@assajod8456
አንቺ አሳድ ትናንት ጨረሳቸዉ ለምን ጦሩነቱ ቆመ ሰትይ አነበረም አንቺ ቡዳ አሁንም ገና ጥጋብሸ አልተነፈሰዉ ነገር ትፈልጊያለሸ ምን አግብቶሸ ነዉ ኦሮሞ ለምን ገንዘቡን የፈለገ ነገር አይሰራበትም በራሱ ባጀት አንቺ ምን አገባሸ የአማራን ክልል ባጀት አነካ ለምን ለመርዘኛ አፍሸ ሊጋም አታበጅለትም
ፍቅሬ ብቸኝነት ካሳደበሸ እኔንደወለሸ ሙልጭ አርገሸ ሰደቢ ፖለቲካ ተናግረሸ አማራን ከምታፈናቅይ
ያስፈልጋል በትክክል
You deserve it the orom people
ሀብት በዝቶ ፈሶ ነው?
BE BLESSED እግዚአብሔር ይባርክ ኦቦ ሽመልስ እንወድሃለን ❤❤❤❤❤❤
ቤት አፋርሶ ቤተመንግሰት ጉድ ነው
ምንጉድ አለው
ቤት ሰትሉ የጭቃ ቤት አንድ አሙሰ የቀረዉ ዛኒጋባ ነዉ
In the long run it will be called the house of all ET people. Wait and see. It all good.
የሰዉ ከመቀላወጥ የራሰህን ለምን አትሰራም
የቀን ጀግኖች ከብቶችን እናስርበታለን
መብትክ ነው ጀግና ❤❤❤
ወይ ኢ/ያ የመሀይም መጫወቻ ትሆኚ
አንድ ፊቱኑ አንገነጠልም እንዴ
በመጨረሻው ዘመንቤተሰሪ ይበዛል የሚኖርበት የለም የተባለው ትንቢት በኛ ላይ ሊፈፀም ይሆን???? እግዚኦ እብደት!!
በጭራሽ ከጥቅሱ ጋራ አብሮ አይሄድም😂😂😂
ባለ ጊዜዎች ስሩ ይወረሳል
አማሮች ደግሞ አትሰሩ እንዳይወረሰ
Oromoi❤💘❤👄💋
ሰሜን ወሎ እራያ ቆቦ መንገድ ትምህርት ሆስቢታል የለም
ወደ ኦሮሚያ አካለውና ያልከውን ይስሩልህ። መሪህን እንደ ድመት ልጅ እየበላህ ማን ይስራልህ?
Yeamara kelele wera kenetawera sera sera
ጀግኖች በርቱልን ጥሩ ስራ ነው :: ሰላም ደሞ ቢኖር በእናተ ምክንያት ኢትዮጵያውያ ከፍ እንደምትል አልጠራጠርም የሚገነባውን እየገነባቹ ያሚያሸብረውን እርምጃ እየወሰዳቹ ቀጥሉ ጫጫታ አትሱሙ
በትክክል ጫጫታና ጉራ የእድገት ጸር ናቸው
I don’t really understand this politician how they are thinking, how on earth this can happened in a country like Ethiopia. May God have mercy on Us
ኦሮምያ እኳ እንዱሰትራላይዘድ ሆናለች። ቻይናን ሕንድን ፓኪሰታንና ባንግላደሸን አሸንፋ ኢንቨሰትመንት እያገኘች ያለች ነፃ ሀገር ናት ኢንቨሰተሮችን በቀበሌ ቤት መቀበል አይችልም ይህ የአበዲ ሸመልሰ የግል መኖርያ አይደለም መቶ ዓመት በላይ የሚያገለገል የኦሮምያ መንግሰት ቤት ነዉ
እኛ የምንፈልገው ስላም ፍቅር እድገት ነው !!!እኔ ካላቦካሁት የምንጋግረው ዳቦ አይጥመንም የምንል ከሆነ ወደ ሆላ ይመልሰናል እነጂ አያሳድገንም ሙሰኘችና ሸረኞችን ፈጣሪ ልብ ይስጥልን ሃገራችንን ጌታ ይባርክ !!!
ኦሮሞዉ ጋግሮ ለሚበላዉ አነባበሮ
አማራዉ አይጣፍጥም አልተዋጠልኝም ይላል
እንጀራዉን ጋግሬ እንደመብላት
ለምን ጉራጌ ቆጮ ጋገረ ብሎ አማራ በቁርጠት ይሞታል
ወንድሜ በቄየህ እዛዉ በፆሎትህ አዛዉ በክልልህ
ነገር( አሳ) ጎርግረህ ጎርግረህ አዞ እንዳታወጣ አርፈህ ተቀመጥ
የአማራስ የትግራይስ አልታሰበም 😂😂 ተንደላቀቁ በደሀ ገንዘብ ቤተመንግስት የቸገረን ይመስል
ለአማራ አንኮበር ላይ ታስቧል 😂
ትግራይ አላት።
@@Galax77792 ኧረ እዛው መጀመሪያ ቦረና ይጥገብ ገንዘብ ካለ ያልበላውን የሚያክ በዛ
I wish you could do something for dying people in Borena instead.
survival of the fittest ነዉ አይዞህ አልሰማ ያለዉን ሕዝብ ተፈጥሮ ደህና አርጎ እየቀጣ ነዉ
ቦረናዎቹ የከብታቹሁን ቁጥር ቀንሱ ቢባሉ ይሰማሉ ዉይ
የግጦሹን ሳር አሞጣቹህ በከብታቹህ ከታሰበሉ ለሳሩ እረፍት ሸጡ
ሳሩን አጭዳቹህ ለከብቷቻቹህ ሰጡ ልቅ አትልቀቋቸዉ
የጎድጎድ ዉሃ ቆፍሩ
የኩሬ ዉሃ መቋጠርያ ቆፍሩ
ተራራ ላይ ችግኝ ትከሉ
ቼክ ዳም ዉንዞቻቹህ መወረጃ ላይ በካብ ግድብ በመሰራት የጎርፍ ፍጥነት መቀነሰ ወደ መሬትም ሰርፆ ይገባል ለበጋ ግዜ በምንጭነት እንጠቀማለን
እንጨት አትቁረጡ አበት ችግር የለባቹህ ባዬ ጋዝ አወጥታቹህ ያለጭሰ ታበሰላላቹህ
በ15 ቀን የሚደርሰ የሳር መኖ ዝሩ ቢባሉ እሺ ይላሉ ነፃ ሳር እያለ
በ7 ቀን የሚደርሰ ብቅል አለ ቢባሉ ይሰማሉ ዉይ
እነሱሰ እሺ የክልሉ አሰተዳደር እንደዉም ደርቅ ሲመጣ ይጠቀማሉ እርዳታወን በመሸጥ። ታድያ እነዚህ አሰተዳዳሪዎች የግብረና ሚኒሰተር ከሰራ የተሰናበተ ሰምተሀል
ሁሉም ያሸቃብጣል የፖላሰቲክ ዉሃ እርዳታ ይሰጣል አላቂ ነገር ግን የጎድጎድ ዉሃ ቆፍር በሉት ይሸኮረመማል
ጀግና ይራግላቹ ሁ ወላሂ
ህዝብ ተርቦ ቤተ መንግስት ልትነግሱበት ነው ፈርዖኖች መጨረሻቹህ በህዝብ መዐበል መስመጥ ነው
ሕዝብ ካልሰራ እንኳን መራብ ሞትም አለ
Good job dr abiy Ahmed and obo shemils. But still you have to bring democracy and equity, make peace with wobo. All oromo political parties have to work together.
የኦሮሚየ በመሆኑ ደስ ይለኘል ግን የሴትን እንበ የህፀነትን አበት ነጥቆ ውስጠቹ ሰለም ይኖረወል ወይ እንተገሰለን ፈጠሪ ከተገሾችገርነው
Castle is for a king. Who is the king here?🙄
አይ እናተ ሰዎች እሯ ተረጋጉ እባካችሁ😂😂😂 ስከን ብሉ እስኪ የሚስክን ነገር ይላክባችሁ እና የምር ይህ እርኩስ መንግስት. ለኢትዮጵያ የማይበጅ ዘረኛ መንግስት ተረኝነቱን እንኳን አላወቁበትም አበዙት 😂 እኝክ
እኔ የሚገርመኝ በኦሮሚያ ጉዳይ ቆምጬ የሚቃጠለው ለምንድነው በተለያየ ፕሮጄክት በስንዴ ምርት ትቃጠላላችሁ😂😂😂😂😂
ክልላችሁ ምን አነሰው🤔
ኧረ እኛ ለጋላ መልስ አንሰጥም 😂😂😂ሳንፈልግ አታሳድቡን
@@notuseranonymous ጋላ ንጉሠ ነው 🤴👑
ቆማጣ አህዮች እንዲ ናቸው እንኳን ለጋላ ለራሳቸውም አይተኙምእ እርስ በእርስ ብድግምትና በጥንቆላ ሲጨራረሱ አይደል እንዴ ሚኖሩት የእናታቸው ልጅ ላይ ራሱ ፤ ቆማጣ አህዮች ሃይለኛ ምቀኛ ናቸው፤ እኔ ቆማጣ አህያ ብሆን አዲስ አበባ ላይ መጨቃጨቅ ትቼ፤ ጎጃምን ወሎን ምናምን አለማ ነበር፤ ግን ቆማጣ አህያ ክፉ ስለሆነ የሰው ይመኛል ሌላው ሲሰራ አይኑ ደም ይለብሳል፤ በጣም መጥፎዎች ናቸው ቆማጣ አህዮች ቢያንስ ጋላ ምቀኛ አይደለም ሌላው ሰራ ብሎ አይኑ ደም አይለብስም ቆማጣ አህዮች ግን እንደነሱ አያርገን ብቻ ነው ሚባለው።
@@Myen0912 Yale botaw teqemto eko nw ager mirebshew 😂😂😂arfo endedro gala teblo tenqo biqemet yshalew neber
@@notuseranonymous ንጉሥ ነው በሀገሩ ቆምጬ ሀገር ስመጣ ተቃወሙ 😂😂😂
ቆምጬ ነው ወደ ኦሮሞ ሀገር የሚሰደደው።
አስፈላጊ ባይሆንም እኔ ደግሞ ከ"አማራ"ም "ኦሮሞ"ም የተወለድሁ ኢትዮጵያዊ ነኝ:: እያልሆነ ያለን ነገር "እሰከሆነ ድረስ" ማለቱ ጎሰኞችን ማበረታታት ይሆናል:: አማራ ወይም ሱማሌ ጉራጌ ወይም ኦሮሞ ወዘተ ሰለሆነክ አትገባም አትኖርም መባሉ በተጨባጭ ከመታየቱ ሌላ ምን ማስረጃ አለ? አአ የኢትዮጵያ ሕዝብ ዋና ከተማ ነች:: ተወደደም ተጠላም ድንበርም አይኖራትም!
kkkkkkk by your idea is extemist amhra nek addis is the capital city of oromia for last 30 years ago
እባክችሁን ግልጽ ባልሆነ ምክንያት ጣፎ ኦሾ ዞን ላይ ከበላይ ታዘን ነው በማለት ገንዘብ ያለደረሰኝ እየሰበሰቡ ስለሆነ ህዝብ በመንግስት እንዲማረር የሚያደርግ አካሄድ ስለሆነ ቢፈተሽ
Shemlis jegna neh .Lewere yelem bota.
ቤተ መንግስት ሳይሆን ቤተ መቃብራቹን ነው የጀመራቹት፣ ኣዚህ ሀገር ሰው ከሰሜን አስከ ደቡብ ከምስራቅ ምአራብ በስንት ችግር አየተሰቃየ ቤተ መንግስት ምናምን ስታሰሩ ጥርስ አየነከሰ ኣንድ ቀን ዋጋችልሁን ይሰጣልሁላል፤፤
ተሰራ ብሎ እንዲህ መርዶ መቀመጥ
በትክክል ደሞ አያፍሩም አንድነት ሲሉ ሰዉ እያባረሩ በሰው ሀገር እዲ አልተባረርንም
ኦሮሞ ወደፍት እናቴ ጋላ ተበላ በተሰደብችበት ከተማ ተውለጄ ከተማ አዲሰ አበበ ይህ በመሆኑ እኮራለሁ መቼም ከ አማራ ዝርኝንትን እንጂ ሌላ አለተማርንም በርታ የጊንጪ ጀገና ።
ለበር ቁልፍ ለሃገር መሪ ለሰው ምን ያሰፍልገዋል ምግብ ቤት ሚስት ልጅ ቤተሰብ ወይስ ትንኮሳ?
ለአማራ ደግሞ መርዛማ ምላሰ ሰጥቹሀል
I wish amhara elites and people, work,and focus on their own region, and build their own region ,amhara people doesn't go anywhere.
አማሮች ኦሮምያን እንደኬንያ ትግሬን እነደሱዳን አይተዉ በሱዳን በኬንያ በጅቡቲ በሱማሌ ጉዳይ እንደማይገቡ ሁሉ የኦሮሞን ጉዳይ እርግፍ አርገዉ ለኦሮሞ ትተዉ የራሳቸዉን ክልል ቢያሳድጉ
በጣም የሚያሰገርመዉ የራሳቸዉ ክልል አሮባቸዋል የኦሮሞን ከሚያማሰሉ የራሳቸዉን ቢያቁላሉ ሰላም ይወርድ ነበር፠
እኔ በአሁን ሰዓት ሼሜ ቤተመንግሰት መሰራቱ ትክክል ሆነ አልሆነ የኦሮሞዎች ጉዳይ ብቻ ነዉ፠
ዛሬ አማራዉ እርሰት አሰመላሸና ፋኖ ትጥቅ አልፈታም ብሎ የጦርነት አታሞ እየመታ ነዉ አማሮች የቤት ሰራ አለባቸዉ የአማራን መሪዎች በልክ ዋ! የማለት ሰራ አለባቸዉ
አይ ኢትዮጵያዬ የኦኘግ መጫወቻ ሆነሽ ቀረሽ ኢትዮጵያዬ ውውውውውውውው ያሰቅሳል ቁጭት ውስጥ ያስገበል እነዚህን ከብቶች የበለጠ እንድጠላ ነው ያደረገኝ
Wtf is this In a country that lives on aid poor people and other problem isn't this shameful
ድህነት ያለዉ አማራ ክልል ነዉ፠ የአሰተሳሰብ ድኩማን
ታሳፍራላችሁ ታሪክ ያውራው የናተን ስራ
Oromo will be proud of it and Ethiopian peoples
😂😂😂😂 ena weyane ymta nowmetlow
Ye enanten erasu tarik awerututale eko
ምን አለባቹ የሚስኪኖች ቤት አፍርሱ መስጅዶች አዉድሙ ደሞ አድነት ስትሉ አታፍሩም የሙስሊሙ ህዝብ እያፈነቀላቹ ከነ መስጅዱ
One region does not have food other is building palace and Only God knows the source of the Income. O One nation under God
Brothers before you finish the federal and oromia Palaces Cheru Medahnialem will come. Don't waste your money you better feed those who are dying of hunger if you have surplus money
Ethiopia bezi geze yemiyasfelegat ena yegodelat bete mengest new ende?? Aye chenkelat bedenb maseb techelalachu 👏👏
📵
ለሀገሪቱ አንድ የግንባታ እሴት ይጨምራል ባህልና እሴትን ጠብቆ ኢትዮጵያዊ መልክን ጠብቆ ከተሰራ። ነገር ግን ጠባብ የሆነችውን ጠቦ ከማጣበብ አዲስ አበባ ዙሪያ ያሉ ከተሞች ላይ ቢሆን የከተማ እድገት እየሰፋ እንዲሄድ ያደርግ ነበር። ለኔ አዲስ አበባ መሆኑ ጠባብነት የፈጠራት ድብቅ ፍላጎት ናት። አንሰን አንገኝ!
የአማራ ክልል ፕሬዘዳንት ከአማራ ዋና ከተማ ወጣ ብሎ ሰርቶ ያሳየን ለምንሰ መቀመጫዉን አማራ ክልል አደሰደረገዉ በአንድ ኢትዬጰያነት ሰር በአብይ ሰር አይሰተዳደርም
ሽሜ መልካም ጅማሮ ከመሆኑም በላይ ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ጠንካራ ግምባታ አስተዋጽኦ አለው ሌላው ውበታችንም ነው በርቱ ለሌሎችም ታላቅ ተምሳሌት ነው ።
እግዛብሄርይባርክላችሁእግዛብሄርየሰጠውንጸጋጥሎሌላጸጋየለምየሁላችንምሀገርኢትዮጵያስታምርደስይለናልሀገራችንለሁላችንምአታስምለብቻችንእንካንሀገርድካንማቆምይቸግረናልአድነታችንንማጠናከርትልቅጥረትይጠበቅብናል
በገብይ መንግስት ላይ የነበረኝ ትንሽዬ የተስፋ ጭላንጭል ገደል ገብቷል።
ዘረኛ ወያኔን በብዙ ጥፋት ጉዳት እና መስዋዕትነት ስናስወግድ የባሰው መጥቷል።
There are so many poor oromos. Why do you waste the money for this???? Why don't you use the money to build houses for poor oromos? Politicians are killing the country...
በዓለም አሉ የተባሉ ኢንቨሰተሮች ሲመጡ ሼሜ በቀበሌ ቤት የቀበላቸዉ? ዉይሰ በዘነጠ ቤት ይቀበላቸዉ ለድሀዉ ሰራ የሚፈጥሩ ሀብታሞችን አይጥ ባለቤት ቤተመንግሰት ጥንብ ጥንብ የሚሸት ቤት ዉሰጥ እንግዶቹን ቢቀበል ሲያዩት ያላማረ ሲበሉት ያቅራል ይበላል፠
ሰው እየገደሉ ሊማት ሰው ቤት አልባ ኢየደረጉ ሊማት በንድ በኩል ብድር አጣው እያሉ ማሰብ አቁማቹሃል ዘለላም ምትኖሮ መስሎ ቹሃል ሰው እያላቀሳ እድሜ ምኖረቹ መስሎቹ ከሆና ተሰስ ተቹሀል?
ለምን ሰዉ አለቀ ትላለህ አማራ በመርዝ ምላሱ አለቀ አትልም፤ ትናንት ትግሬዎች ሲያልቁ ሰዉ አለቀ አልክ ወይሰ እሰይ አልክ ጦሶ ደረሰህ አንተ ጨዋ መሳይ ይበልህ የሰራህን ነዉ
amara kililm derejawn yetebekena yehizibun esset yemigeltse yekilil bete mengist yasfelgilewal
እኛ አማራዎች የምንፈልገው መገንጠል ነው
ጥርግ ግልግል
ተቃውሞ እንዳይነሳባቸው አስቀድመው የአማራን ህዝብ ስራ አስገብተው ውስጥ ለውስጥ ስራቸውን ያስፈፅማሉ ይገርማል
አማራ ክልል ውሰጥ አይደለም የሚገነባው።
EBC ሌባ ሌባ
ኦሮሚያ ክልል ሸገር ሲቲ በሁለት ቀናት ትናንትና ዛሬ 4 መስጅዶች መፍረሳቸው ተሰምቷል።
① በገላን ጉዳ ኤርቱ ሞጆ የሚገኝ ሐሊማ መስጂድ
② ወለቴ አካባቢ ሐምዛ መስጅድ እና
③በፉሪ ክ/ከተማ በጨፌ ከራቡ ወረዳ ስር የሚገኘው ሐምዛ መስጂድ ዛሬ ረቡዕ የፈረሱ ናቸው ተብሏል።
④ ትናንት ደግሞ አጃምባ ተብሎ በሚጠራ አከባቢ ኑር መስጂድ መፍረሱን ምዕመናን ተናግረዋል።ከሰሞኑ በአሽዋ ሜዳ፣በ44 ማዞሪያና ለገጣፎ አካባቢ ከ840 በላይ መኖሪያ ቤቶች እንደፈረሱም ተሰምቷል።
ከጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ውስጥ ግድያና አፈና በኋላ ቀጣዩ መሥጊዶችን ማፍረሥን የአቢይ አህመድ ፓርቲ ተያይዞታል
ዛሬም የብልጽግና ፓርቲም እንዲሁ እንደ ወያኔ ትግሬ የበላይነት አይነት ለአንድ ብሄር ለኦሮሞዎችና ለጴንጤ ብቻ የቆሙ ሌሎች ብሄር መጨቆን መግደልን ማፈናቀል እንዲሁም ዛሬ ህዝብ በኑሮ ውድነቱ መኖር የማይችልበት ደረጃ ባለበት ሠላማዊ ሠልፍ መከልከሉ ብልጽግና ፓርቲም ለጥቂት ነጋዴዎች ና በሙስና የተዘፈቁ ባለሥልጣኖች ብቻ የቆመ ነው ይህን አደገኛ ድክታቶርን ለማስወገድ እንድ እውነተኛ ፓርቲ ለኢትዮጵያ ህዝብ የቆመ ትግልን በህቡዕ በሠላማዊ ና የመሳሪያ ትግልን መጀመር አለበት
ትናንት የእሰልምና ተወኪሉ አነበሩም ወይ ሁሉ ነገር ወደ ጦር-ግንባር ብለዉ በሚሰኩን ኢትዬጰያኖች የእሳት ዝናብ ያሰወረዱት
አሁን ደርሶ ጨዋ አይሰራም የእጅህን ቅመሳት
አይ ጋላ ኢትዮጵያን ላፀፋት ነዉ ካብት ጋላ
ቆማጣ አህዮች ግን ምንድነው እንደዚህ ምቀኛ ያረጋቹ፤ ደሞ ይሄን የመሰለ ብዙ ነገሮችን የያዘ ቤተ መንግስት መንቀፍ እንስ ሳ መሆናቹን ነው ሚያሳየው እድገት ስልጣኔ የማይገባቹ እውነተኞቹ ከብቶች እናንተ ናቹ፤ ቆማጣ አህያ የተባላቹት በምክኒያት ነው፤ ግም ከብት ጥንብ ቆማጣ አህያ።
መኖር ደጉ ንጉስ ሽመልስ ቤተመግስት መልካም የንግስና ዘመን😱😱😱😱😱😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ከማን አንሼ ይገርማል ?😢😢😢
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ወይጉድ ጭካኔና ስልጣኔ ያለፈሪያ እግዚአብሔር እዴት ነው ኧሯ እደነዚ ሰውች ቆሻሻ ታሪክ ጥሎያለፈ አይኖርም የኦረሞን ትውልድ ዋጋ እደምታስከፍሉት ምንንም ጥያቄየለውም የስቱን ደምአፈሰሳቹ የስቱንቤት አፈረሳቹ የኢትዮጵያ እዝብ ተበላቹ። ባገሪቱስም የተበደሩ ቤተመግስት የተሰራበት ነው። ስልጣንቢለቁም ግድየላቸውም። በልተዋል
አማራዉሰ ትግሬዎችን ቅቤ ነበር የቀባዉ? ጨዋ መሳይ
Wrong priorities. Oromia desperately needs clean water!! WATER, WATER 💧
ይመሰገነዉ አማራ ክልል ዉሃ ኤሌትሪክ ሰልክ መንገድ ኢንተርኔት ያዉም 5G በሸ ነዉ ሁሉ ተዳርሶዋል ወንድሜ ፋንቴ አሁን እኛ ሞልቶን ሰለፈሰሰ ነዉ ለኦሮሞ ደግ ደጉን የምመኘዉ
@@Hkim185 አማራ ክልልን በምን ጎትተህ ታለቃቅሳለህ ?
አላበዛችሁትም ❗️አሁንስ ከልክ ያለፈ መሰለኝ ❗️
What the heck! … you guys already held the betemengest, why do you need another one? Nonesense
ቤተ መንግስት ?? ለምን ኦሮሚያ ክልል አይገነቡም ?? አ,አ ለምን ??
Where in Addis? Poor. You should have informed us.
በዚህ ወቅት ይሄ ማፈሪያ ተግባር ነውና ምንም አያኮራም ፣ አያስከብርም!
አማራ የእርገ ዝንብ ነዉ
አይሸሜ 😂
ለካ መስጂድ እና ቤተየምታሰፍረሱት ለቤተመንግሥት ለመገንባትነው
አይግዜ ደጎ ሰንተአሣየኝ
ንጉሰ ነገስት ዘሸዘሸገረ😅
አታስቂኝ 😂
@@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ የምረ በጣምነውየሚያሰቀኝ
Yeses amara malkes yjemral hhhh
የከብት ስራ ከዚህ አያልፍም ለምን ይሁን አላህ በከብት የሚቀጣን ቢያንስ በሰው አይቀጣንም
Manew kebtu? Ante neh weyes Lemat lay yetesemarut???
@@dinodire7576 ay lmat???????? Alemun alemun lemehonu lmat yawkalu????
ቂሎች
ብልጦቹ
ጊዜ ሰጠኝ ብለሽ .....??!
ቤተ መንግስት ሌሎች ክልሎች አያስፈልጋቸውም ????
ባህላቸውን የሚያስተዋውቁበት ነው በጀት ????