ረ/ፕ ትንግርቱ ገ/ጻዲቅ [ Tingirtu Gebretsadik ] | Tamagne Show
HTML-код
- Опубликовано: 20 май 2023
- #TamagneShow #TamagneBeyene #TamagneMedia
ምን እናድርግ? ረ/ፕ ትንግርቱ ገ/ጻዲቅ [ Tingirtu Gebretsadik ] | Tamagne Show
ታላቅ ሀገራዊ ጉባኤ ፣ በዋሽንግተን ዲሲ | Global Alliance For the right of Ethiopian GARE | Tamagne Show
Our social Media Links
Facebook
✓ bit.ly/3M6mvzg
Instagram
✓ / tamagnemedia1
Telegram
✓ t.me/TamagneMedia2021
===============================
Tamagne Beyene Official Accounts
Facebook
✓ / artisttamagne
RUclips
✓ / @tamagnebeyene Развлечения
ረ/ፕ ትንግርቱ እንኳን ደህና መጣህ፣ አገራችን ነፃ እስከምትወጣ በፍፁም በደዛች አገር እንዳትመለስ፣ ትግሉን ከዚህ ሆነህ የማቀጣጠል አቅም አለህ።
Betam yhe afe sefi, betam yededeb chinkilat alew.yemayastewul
@Geta Yferdal well said and Well explained, this the so called assistance professor what he said a recist, fascist remarks on tegaru is unforgettable ,it is nothing less what nazi said on Jewish,those people what they have is a big mouth..
ባፉ የሚፀዳዳ ዋቴ ❗️
ለኦሮሞዎችስ ቢላዋ ፈቀድክላቸው?
@@getayferdal8827 የሸርሙጣ ልጅ ለእናንተ የአማራ ሞት እና ስቃይ ሰርጋችሁ ስለሆነ ወንጀላችሁን የሚነግራችሁ ሰው አትፈልጉም።
@@getayferdal8827:manin malet asbeh neaw? yematastewil. Esti ketenagerew sihitet yemitilewn tenager.
ትንግሩቱ ጀግና ነህ ወንድሜ እራስህን ጠብቅ ወንድሜ የድንግል ማርያም ልጅ በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ
What a great explanation about what is going on in Amhara
Thanks for the voice for the voiceless 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እውነትም ትንግርቱ አወ አማራ እንደ አንተ ያለ ምሁር ልጆች እስከ አሉት ድረስ እናሸንፋለን አማራነታችን አስከብረን ኢትዮጵያን እናስቀጥላለን❤️❤️🙏
ትንግርቱ የኛ ጀግና ክበርልኝ🙏
የወቅቱን የህዝባችን ችግር የገለጸ ትክክለኛ ንግግር
ፈጣሪ እንዳንተ ያሉትን ለአገራችን ያብዛላት ! እሜን !!!❤❤❤
"ለምን በማንነታችሁ ትሸማቀቃላችሁ ?"
እውነትም ትንግርቱ የተገኘህበትን መድረክ በደንብ ተጠቅመህበታል።አበጀህ !ቢዋጥ ባይዋጥላቸው ስለ አማራ ህዝብ ቁልጭ ያለ እውነት በጥሩ አገላለፅ ስላቀረብክልን በበኩሌ ከልብ ላመሰግንህ እወዳለሁ።
መከላከያ ለራሱና ለአገር ክብር ለዉነቱ መቆም አለበት።
ትንግረቱ ፈጣሪ ይከተልህ በትክክል ነገረህልኛን ፈጣሪ ካንተ ጋረ ይሁን
አማራዬ የኔምሁር አይዞን ያልፋል በርቱ❤
ክበርልን🙏ይኽው ነው ረ/ፕሮፌሰር ትንግርቱ 🙏
#Professor #TINGERTU The Real Scholar who stands for Truth and thorough Knowledge you're a GIFT FOR ETHIOPIA
Thank you WENDEMALEM
ትግርቱ ቆፍጣና ሙህር ጀግና ወንድማችን❤❤❤
አቦ ተባረክ እውነትን እና እውነትን ብቻ ነው ከንግግርህ የተረዳሁት I wish የልቤን የሚስማኝን ትንትን አድርጌ መናገር ብችል 😢
ትንግርቱ ትክክል ኑርልን በደብ ነው የግልፅከው
ትንግርቱ ሁሌ ንግግርህ የሚመች የወደፊቱ መሪያችን አንተ መሆን አለብህ በርታልን ልጃችን
ረ/ኘ ትንግርቱ ሁሌም እውቀትህ ቡዙ ትምህርት ይሰጣል ለእውነትን ስለቆምክ እናመሰግናለን::
the best speech and true thinking,,,,the people of amhara has the right to live/ to breath ..to stay in the country where is born and for which he gave his blood along the centuries
ኅኅ😊😅😅😅😅😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
ህህንዳንghghhhhhhhghhhhhhhhhh
ስሙ ኢትዮጵያውያን!!!!
አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ምሁር ፈጣሪ ይጠብቅልን🙏🙏🙏🙏💓💓💓
❤❤❤❤❤ጎበዝ በርቱ
በርቱ በርቱ
Professor ትንግርቱ፡ ግርማ፡ ሞገሱ፡ ደስ፡ ይላል፡፡ ሲናገር፡ ተሰምቶ፡ አይጠገብም❤❤❤
Tingirtu Gebretsadik
You are the only person to potect the amhara nation includig the others nation whoum they are living with catastrophic criminal action.
Therefore this is the time to be seen at the place of amhara movement center by leading the youth force of the revolution.
ትንግርቱ በጣም ጥሩ ንግግር! አካፋን አካፋ ማለት ያስፈልጋል
ልክ ነህ ቆምጬን ቆምጬ ነው ማለት ያለብህ
@@user-qv6om2zl9h ባርያንም ባርያ ማለት አለብን መቸም እውቀት የላችሁም 😂😂😂
Tengertu BIYAFRA knows about genocide because he was one of Amhara genocide enablers on the people of Tigray.
@@user-qv6om2zl9hቆምጬ መሆን አያሳፍርም አማረኛውን ብታውቀው
@@user-qv6om2zl9h Bariya bariya new malet ged new.
Well said brother keep it up 💯
Thank you so much you are amazing ❤god bless you ❤❤❤❤
Thank you you’re all Amhara voice is
እግዛብሄር ይጠብቅህ❤❤❤❤
This leadership is Dictatorial leadership,so Ethiopian citizens must come together (must have active community participation ) to against the Aphartied. 🎉
One Amhara one love ❤
Proud of u guys! Feeling helpless is the worst feeling, and that’s how most Ethiopians are feeling at this time. Thank you for standing up for us! I am not even Amhara, እነዚን ኣውሬዎች ግን ኣጥብቄ ነው የምየፈው so thank u again
ጂግጂጋ ዩኒቨርስቲ አስተምረኸኛል ሁሌም አከብርሐለሁ ክቡር ፕ/ር
የወቅቱን የህዝባችን ችግር የገለጸ ትክክለኛ ንግግር
ፈጣሪ እንዳንተ ያሉትን ለአገራችን ያብዛላት ! እሜን !!!
ወይ አገሪ😭😭😭😭😭😭😭😭😭ፍረድ እባክእ💔☝🙏
እንደ አንተ ያሉ ትንግርት የሆኑ ተንታጎችን ያብዛልን። ይህ ገዳይ አሳዳጅ መንግሥት" ጊዜ የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል" ሆኖ ነው ጊዜን ከእኛ ጋር አድርገን መታገል አለብን።እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
Bravo our hero thanks for what you are doing
አመሰግንሀለው ወንድሜ ክበር ልኝ ሁሉም ተጋባዦች ተናግረዋል በእውነቱ ለኢትዮጲያ ለህዝቦቾዋ የሚያስፍልጋት ሲቢሉም ካህኑም ተማሪውም ክተት አዋጅ ሁሉም ነገር ወደ ጦር ግንባር ብሎ መነሳት ነው እኛም በውጭ ያለን በሚያስፍልገው እንሳተፍለን ቁርጠኝነት ካልመጣ በስተከር የትም አይደረስ እስካሁን ድረስ በአለም ላይ እንደ ኢትዮጵያውያን የተሰቃየ ዜጋ የለም የድሀውን ቤት አፍርሰው ቤተመንግስት ለመስራት የሚወዳደሩ ፍሽስቶች ያገር መሪ ተብለው ተቀምጠዋል ወዬ ወዬዬዬዬ ወገኖቻችን
ትግሩቱ ንስሩ ጅግናችን አይበገሪው እንቁ መሪያችነህ ክበርልን ጅግናችን ዳግማዊ ፕ/ ር አስራታችነህ ጅግናችን ክበርልን።
ትንግርቱ ሞክሺየ ትክክል ነህ❤
You are Hero brother Ethiopian
I agree 100 % with your speech. We don't have time to form another political party to fight this government. All other organization need to join the Amhara's struggle to fight this government
you are one of our critical thinkers. Welcome!
ትክክል ነው የገለፅከ ው፡ወንድሜ።አማራ በተራ ተራ ተገሎ ተፈናቅሎ ተቃጥሎ ነው፡ትግሥት የለም ጊዜ የሚሠጠው
በጣም ነው የማከብርህ
ፕሮፌሰር ትንግርቱ በጣም እሚደንቅ ንግግር ነው :: እኛ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያልን የማን ልጆች መሆናችንን እረሳን ::
አባት እናቶቻችን የገነቡልንን አገርና ማንነት ለልጆቻችን ማስተላለፍ ክልቻልን እነኚህ ስዎች ክምድረ ገፅ ነው የሚይይጠፋን ብንተባበር ነው የሚሻለን
Prof. Tingertu, denq ye Amhara lij. Enamsegenalen ❤️🙏.
ረ ፕ/ር ትንግርቱ የተናገርከው ሁሉ ሀቅ ነው, እንወድሀለን እናከብርሀለን, በተረፈ እነ ታሜም ያነሱት ሀሳብ የሚመስለኝ አፋጣኝ ምላሽ በሚፈልጉ ነገሮች ላይ የሚያስፈልገውን ማድረግ እንዳለባቸው የሚያምኑ ይመስለኛል በተጓዳኝ ደሞ መሰረት ያለው ለትውልድ የሚሻገር ዘላቂ የሆነ ተቋም አቋቁሞ ታሜ እንዳለውም የመጨረሻ ግቡ እኛ ላናየው እንችላለን ትውልድ ግን ፍሬውን የሚያይበትና መስራቾችም የሚዘከሩበት የሚሆን ተቋም መስራት ነውና ሀሳቡን በማቅረብ ተቀራርቦ መስራት ያስፈልጋል ባይ ነኝ, የተናገርከው ግን ሙሉ በሙሉ እወደዋለው ስሜትህም ለምን እንዲህ አይነት አሰቃቂ ተግባር በነፃነት ሀገራችን ላይ ይደረጋል ከሚል ሀሳብ የመጣ ነው ብዬ ስለማምን ስሜትህ ይጋራብኛል, በርታ ከንድማችን.
በርታልን የኛ ጀግና !!
ብርቅዬዋች የኢትዬጲያ ልጆች በርቱልን❤❤❤❤
በትክክል ገሌፆታል ፕሮፌሰር እርሱን አድምጡ የአማራ ህዝብ እንደ ህዝብ እንዲቀጥል በተግባር መሰራት አለበት ስለዚህ እጅግ እናመሰግናለን ፕሮፌሰር
አማራ እየሞተ ሳይሆን መኖር ያለበት አራጆችን በነፍጥ ታግሎ ህልዉናዉንና ክብሩን አስጠብቆ ነዉ። ልብ ያለው ልብ ይበል ሁሉም የሚያምረዉ በነፃነት ሲኖር ነዉ።
100%AGREED ✅Thank you
ሰላም ለናተ ይሁን መማር ማወቅ ምሉዕ ሰው ያደርጋል
ግዜህን ጠብቅ ባያፍራ አይረሳም ያልከው ገና ብዙ ስራ ይጠብቅሻል ዶርዜው...
U'r a wise man
Wooowእንደስሙ ትንግርቱ ጀግና ነዉ የምን በአማራነት መሸማቀቅነዉ በአማራነታችሁኩሩብሏል
ትንግርቱ ጀግና 🙏
የኢትዮጵያን ህዝብ ለማደንዘዝ የተላኩ ሁሌም ሮጠው የሚመጡት ወንበሩ ሲነቃነቅ ነው ታማኝ በየነን ጨምሮ ይሁዳዎች።
ኢትዮጵያዊነትን በትንግርቱ አየኋት
🙏🙏🙏
ትንግርቱ,እንኳን,ደህና,መጣህ,ኢትዮጵያ,እንደትመለሲ,አላህ,ይጠብቅህ,,በአማራነትችንነዉ,የምንገደለዉ,እሚንሳደዉ,,አማራ,ህዝብ,አንድሁነህ,ተነሲ
እኛን እንደ ያፍራ እንድታጠፋን የተነሳህ አሁን ራስህን እንድትኖር አልተፈቀደልህም። እግዝአቤሔር ፈራጅ ነው። እና አሁንም ያያልተገረዘ አፍህ ብትገርዘው የተሻለ ነው።
❤
በጣም ልጅ ነው ትዕንግርቱ። ሚገርመኝ እንደዚህ አይነት ልጅ እያለን እንዴት መደራጀት አቃተን እንዴት መታገል አቃተን
Enamesegenalen 💚💛❤🙏🙏🙏🇪🇹
Thank you
በርቱ እንግዲህ እውነታውን ግልፅ አድርጎታ
ትክክል በአማራነታችን ትግላችንን ጀምረን በኢትዮጵያዊነት እንጨርሰዋለን።
Mr Tingirtu you made the point exactly.
ፈጣሪ ይጠብቅህ
ጀግና እኮነህ የኔማር የቁርጥቀን ልጅ ትግርቱ ኢትዮፕያ 💚💛💓💓
Power now or never🎉🎉🎉
እረመቼ ነው ኢተዮጰያውያን አብረን እነስራ የሚል ትውልድ የምናየው 1 መቶ አመት ተመሳሳይ ወሬ ነው የምንሰማው እናቶቻችን የሚጠጣ ውሀ እሰከአሁን የላቸውም አኛ ስለቢሆር እናወራለን እሰከአሁን መሰረታዊ ነገሮች አልሰራንም ያሳፍራል እደሰው
Where did this guy come from, I mean I have never seen him before, so smart, sophisticated, just amazing, I ma my, his parents must be so proud- I know I am proud I don’t even know him.
ትንግርቱ ህመማችንን በደንብ ገልፀህዋል በድኑን ብአዴንካስወገድን የሌላው ቀላል ነው
ይህ ጀግና 😘😘😘😘😉😍😍😍
❤❤❤🙏🙏🙏ስስቴ
@@haymanotamare6747 👍👍
Nice speech
yes ማይናማራውያኑ
አምሓራ ሆይ ጊዜ የለንም እንደ ኩርድ ህዝብ ከመጥፋታችን በፊት መታገል አለብን።
አላችሁ እንዴ😂
እንደ ትግሬዎቹ የሽንኩርት ቢላዋ መፍቀዱን እንዳትረሱ
Amhara Elites let the curse be on you for eternity! Amen and Amen !!! Newregoch!!!!
በርቱልን❤❤
የተማረ ሰው የማይበረክትላት የወላድ መካን የሆነች ሚስኪን ሐገር ኢትዮጵያ!!! አምላኬ ሆይ እባክህ አስባት የወላድ መካን አታድርጋት!!!
መንግሥት ሆይ ሕዝቡን ንስሐ መልስ አንተም ንስሐ ግባ ሆሰ 6/1-3 ኑ ወደ እግዚአብሔር እንመለስ እርሱ ሰብሮናል እርሱ ይጠግነናል እርሱ መቶናል እርሱም ይፈውሰናል
brother we need like you leder
It’s definitely True!!!!
wshetam laiba kmesew bestmona
Koshasa yesew setan. Endante ayeneto awere new Ethipian yasebelat. 🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮👹👹👹👹👹👹👹☠️☠️☠️☠️
ልክ ፡ ብለሀል
የተራበ የተጎዳ አለ እያላቹሁ እናንተ ግን ደልባቹሁ ደልባቹሁ ልትፈነዱ ነው እነታማኝ ብራንድ ልብስ ይለብሳሉ አገርና ወገን ወዳዱን እያለቡ አለቀ ይሄነው እየሆነ ያለው 😭😭😭
እና እነሱም የተቀደደ ይልበሱ የአማራ ተፈናቃይን በተቻላቸው እየርዱ ነው
❤❤❤
100% fact.
ዉያኔ ብልፀግና ነዉ ያአማራን ህዘብ ዉደ ልመና ያሰማሩት በጣም ያማል
The last Stand
Ethiopia is currently going through a difficult time of resource politics. Yes, that is the central theme that has been missing from the discourse in Ethiopian political affairs. Resource politics attempts to detach the political nature of its quest and is difficult to pinpoint and stand against.
Resource politics is sometimes presented as a civil rights issue which is tough to oppose, sometimes it comes as an equality issue which is just as hard to oppose. The people who push this method use one type of presentation until it runs its course or until they gain the resource they are seeking and move onto the next resource they are targeting. If there is a pushback, they will adjust their presentation and continue their quest until they gain the resource that they seek (Good example of push back is the recent confrontation with the Orthodox Church)
Unlike the TPLF, whose rule was rife with nepotism but still operated under the umbrella of Ethiopia, the current government of Ethiopia is targeting all the pillars of Ethiopia as assets/resources, Resources that have to be taken by the Oromo weather by negotiation or force. These political drivers are the elite few, but they have been able to amass support from opportunistic actors. The drivers of this politics are no better than a foreign invader as they are attacking and taking over all assets. For them, this is Ethiopia vs Oromia, not betterment of Oromo within Ethiopia
The Oromo now control
1) The military power is in the hands of the Oromo through the governing body. Even the strategic way the government of Ethiopia allowed the TPLF to maintain its status quo, was to maintain it as a military resource against the Amhara, who have risen to defend atrocities committed on them at every corner of land managed by the Oromo.
2) The Economic power is also being cornered by the Oromo
a) Addis Ababa which represents about 40% of Ethiopia's Economy is being taken over by the Oromo. They have arguments that they need special privileges because among other things the rivers of Oromia supply water to Addis Ababa. Should the Amhara get special privileges because of the Abaye Waters to the GERD as well?
b) Significant industrialization in the past 100 years were in the Addis Ababa to Adama Corridor
c) The Oromo are sniffing at the GERD which belongs to every Ethiopian
d) Recently, the prime minister of Ethiopia, who barely says anything when Ethnic cleansing of Amhara goes on for months and years, started counting the number of Amharas working in Ethiopian Airlines vs Oromos (The Airline being a target)
3) Media and political discourse is also cornered and directed by the Oromo. Our champions are Angasa Ibrahim and Taye Denda. Our newly minted Centrist Philosopher is Jawar Mohamed. Our Attackers are Kuma Deriba and the likes. Our charge d'affair is the Prime minister himself.
4) Many more can be listed here
What is left to take?
In my view, the only things that are left to conquer are the Amhara revolt and the only resource left to take over is the Orthodox Church. I am a firm believer that the prime minister gave back a million hectares of land to its rightful owner, the Orthodox church, with the belief that the Aba Sawiros group will ultimately lay claim to it
So please understand the question they believe is the issue (Resource) and respond from that stance. They will give it different names, for example Oromo tel (ኦሮሞ ጠል). Unfortunately, we also give it names for them (Ex: Terengenet). Some of our politicians even think that these people don't have a clue of governing. Trust me, they do, they just have a different set of belief systems. Let us help the Orthodox Church stand firm, it is the last vestige.
My apologies, this thought was penned in expediency because I heard the Orthodox Church was having its annual meeting (I thought it was in August)
I will try to follow up with a more lucid commentary. One last advice: All Ethiopians should understand this belief (It is more like a sickness) will eventually come to your doorstep, so stand up and let your voice be heard.
God Bless Ethiopia
Gudu Wegbaga
የትግሬና የኦሮሞ ፅንፈኛ ይህን ጀግና ሲያዩት በሱሪያቸው ነው እንትናቸውን የሚለቁት
Keberlen
Thanks Tingirtu for being on point. Thanks for diseminating the Amhara's cause 🙏
ኢትዮጵያ እያሉ በአማራነት መሳደድ ይበቃናል።
በጣም በጣም በጣም ጥሩ አባል ነው አዎ ጠ/ሚሩ በገጠማችው የሰራ አፈጽፅም ድክመትና የወንበር ማቆያ ሰራዎች የመንግስት አሰተዳደር የህዝቦች መሆኑ ቀርቶ የግል በሚመሰል መልኩ የህዝባችን ሰባዊ መብቶችና የዕለት ተዕለት ኑሯችው ችግር ውስጥ ሰለገብ የምርጫው ጊዜ እሰኪመጣ ድረስ ህዝቡ ፕሬዘዳንቷ ፓርላማውና የፌዴሬሽን ም/ቤት በጥልቅ በመወያየት ኢትዮጵያዊነትንና በተሟላ መልኩ የህዝቦችን ሰባዊ መብት ጠብቀው መሰራት የሚችል አዲስ ጠ/ሚ መምረጥ አለባችው ለምሳሌ እንደነ አቶ መሐመድ ሙስጠፌ ከዚህ ቦኃላ የምርጫው ጊዜ ሲደርስ ህዝቡ በተረጋጋ መንፈስ የሚሰራለትን ይመርጣል ማለት ነው አሁን ለገጠመን ችግር ግን ግዚያዊ ጠ/ሚ ያሰፈልገናል እኛም ከልብ እንሰራ ፈጣሪም ይረዳናል ድል ሰላምና ልማት ለእዉነተኛ ኢትዮጵያኞች መልካም ቀን::!!!(*!*)🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌍🌍🌍
wow meihur yemienawokew endezeh new enjei wor tebiko demewoz yemeikebel ayedelem
ይህን ወነጀለኛ ሰው በካቶሊክ ዩኒቨርሲቲ መድረክ መቅረቡ ያሳዝናል
yes
You have the knowledge of history, and politics of Ethiopia, Africa, and the world. So please stay here and make a party or an organization with other Amhara people to free your people from OLF ruling party