Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እግዚአብሔር አምላክ እንደ እርስዎ ያሉትን ሊቃውንት ያበርክትልን!!! የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ያርዝምልን!!! በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን!!! ያለ ስስት እንደዚህ ዕውቀትን ማስተላለፍ ታላቅ መመረጥ ነው። 🙏🙏🙏
Amen, Amen Amen
መምህራችን እጀ ሥራው ጀማሪዎች በእጅጉ ያስፈልገናል ። የሥላሴ ቀድመው ሥሩልን ። እናመሰግናለን መልካም በዐል!!!
Yeagelglol zemenachu ytebareke yhun
ቆንጆ ነው መምህር ይበርቱልን❤❤❤
Egziabher yakbrwo memhr ejg enamesegnalen
Qale hiwet yasemaln 😢yenetaye
ለድምፅ ጥራቱ ይቅርታ ይደረግልኝ፡፡ ስቱዲዮ እስከማዘጋጅ ድረስ ትንሽ የድምፅ ጥራት ችግር ይኖራል፡፡
ቤት ውስጥ ሆኜ ስለማዘጋጀው አንዳድንድ ጊዜ አላስፈላጊ ድምፆች ይገባሉ፡፡
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቀጣይ የጥር ስላሴ ዋዜማ ፈቂዶ ይርዳዕን ዝማሜውን ዛሬ ቢለቁልን እና ብንሰማው?
መምህር የጥምቀት ደሞ እንደዛ ለአኩልኝ
በአካል እሚያስተምሩበት ጉባኤ ካለዎት እና ፍቃደኛ ከሆኑ ዜማ መማር እፈልግ ነበር። እግዚአብሔር ቢፈቅድ።
Yeneta yeonline class alachu indie kezi wchi bgenzeb kefleh