Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
wow
ልምዴ ወደ ቀበሌዎች። ቢስፋፋ ትሩ ነው። ድምምፅ ይ በዛልፓ!!!
M
ወይኒ ሾ ደስ የሚል ሾ ነው ተመችቶኛል በጣም ደስ ያለኝ ደሞ ጨርቆስ ላይ ደሞ ያበደ ጨዋታ ነው ያለው አም ሀፒ የጨርቆስ ልጅ ስለሆንኩኝ
Ena
ወይኒ በጣም አጭር ቆይታ ነው ያደረግሽው በጣም ብዙ ደስ የሚል የማያልቅ ታሪክ ነው ያላት በተለይ ስለማርገጃ የተቀለዱ ቀልዶች በሌላ ጊዜ እንደምትመለሺ ተስፋ እናደርጋለን
በጣም የሚያምር ሾዉ ነዉ ወይን ሾዉ ነዉ መባል ያለበት የምታቀርቢዉ ማዝናናት ብቻ በመሆኑ በጣም ተወዳጂ ነዉ ሀዘን እከሌ ሂወቱ አልፏል እከሌ ታሟል አይነት ነገር ስለሌበት በጣም ተወዳጂ ነዉ በመቀጠል ከሰፈር ጨዋታ በኃላ ወደሌላ እንደምትቀይሪዉ አልጠራጠርም
ቀላል መሠለሸ የትም አታገኚም እንደጨርቆሰ ነዋሪ ደሰተኛ የሆነ የለም በጣም ተግባቢ ለደስታ ለሐዘን ለቁም ነገር የትም ብትዬ እንደጨርቆሰ ልጅ የሚሆን የለም ጨርቆሰ እድሜና ጤናን ይስጣችሁ ብዙልን ።
ያደኩብሽ ጨርቆስ የተማርኩት ብሔራዊ እና ጠመንጃ ያዥምናለ ያ አስደናቂ ግዜ ተመልሶ ቢመጣደግሞስ እንዴት ይጠገባል ። 💚❤
ጨርቆሶች በጣም የምኮራባችሁ የአዱ ገነት ልጆች ናችሁ ይመቻችሁ
ወይኒ ቢራው በቡና ተቀይሮ ማየቴ ደስ ብሎኛል። የሰፈሮቻችን ቀልዶች ተቀብረው መቅረት የለባቸውም። እናመሰግናለን። ሌላ አስተያየት ደግሞ የዛሬው ትንሽ የድምፅ ጥራት ይጎድለዋል። ቂርቆሶች ይመቻችሁ👉🏾👍🏾ወደፊት ደግሞ ይሄ ፕሮግራም አድጎ የክፍለሀገር ቀልዶችንም መስማት እንፈልጋለን።
ከምር ዛሬ የቂርቆስ ልጅ በመሆኔ በጣም ኮራሁ ኑሩልኝ የሰፈሬ ድምቀቶች 👍👍😜
የሰፈሬ ልጆች ሰላማቹ ብዝት ይበል።
ወይኒ ሾው ድምጽ ጥራት የለውም ለመስማት ያስቸግራል
ቂርቆስዬ አባቴ ያሳደከኝ ሁሌም ነዉ ሰፈሬ ሚናፍቀኝ
የድሮ ያረዳል ጨዋታን ደስ ይላል እታችን ቀጥይበት ከተቻለ የሰፈራችን የልደት የልጆች ጨዋታ ብታመጪልን በጣም ጥሩ ነበር
የትም ተወለድ ጨርቆስ እደግ ::
ያዲስ አባ ልጆች ፍቅር እኮ ነን ሙስሊም ሆንሽ ክርስቲያን የምንም ብኤር ተወላጅ ሁን ማን ምን ያገባዋል ሳቅ ጨዋታ ብቻ በኢትዮጵያችን ግን ቀልድ አናውቅም ለሱም ምስክር 97ትን ማስታወስ ነው
ጭርቆሶች ውስጤ ናችሁ ይመቻቹ!🥰
ልንጭሽ ልንጭሽ ንጭት ላርግሽ
@@qalln-w272 ለአቅመ መነጨት አልደረስኩማ🙄😂😂
@@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ ፀጉርሽን እኮ ነው ንጭትጭት እህ ሽጎራ መስሎሽ ነው ለዛም ቢሆን ደርሰሽ አርጠሻል አንቺ አሮጊት
እውነት ነው! የፍቅር ማማዎች ናቸው!!
የጨርቆስ አካባቢ ወጣትነት እንዲህ በመጠጥ እና ጫት የሰከሩዱርዬዎች ታሪክ ብቻ እንደነበር አላውቅም ተወልጄ ያደግኩት 1954 ዓም ጀምሮ ጨርቆስ ነው በአዘጋጆቹ ጥልቅት ያለው ልምድ ማነስም ቢሆንም እኔ እንደነዋሪ ያየሁት ዝግጅት በጣም ትንሽ ቁጥር ያላቸውን በስነስርአት ያልተያዙ ሰካራሞችን ነው እሚወክለው ጨርቆስ አካባቢ የተወለድን ሰዎች ተገናኝተን ይህ እደሆነ ታሪካችን ስናይ አፍረናል ያበቅልናቸው ሳይንቲስቶች መሃንዲሶች , ኢንቨስተሮች የህክምን ዶክተሮች አስተማሪዎች ታልላቅ የሃይማኖት አባቶች እንዲሁም የፓርላማ ተመራጮች ፕሮፌሽናል ኳስ ተጨዋቾችች ባጠቃላይ በከፍተኛ ስነስርአት ያደጉ በጠጅ እና ጫት ቤት ውጭ ከሱስ ነፃ ሆነው በእያንዳንዳችን ቤተሰብ ውስጥ ያደጉ ሰዎች አልተካተቱም በመሆኑም የሰራሽው ታሪክ ኢምንቱን ታሪክ የአስተዳደግ ስነስርአትን እንይ ጨርቆስን አይወክልም
ይኔ ነው የአዲስ አበባ ልጅ ካለ ጨዋታ ሌላ ነገር አያውቅም : ኑሩልን !!
ጨርቆስ ሰፈሬ ምርጥ ናት ያራድዬ ልጆች መገኛ
እኔ የቀበና ልጅ ነኝ በየሰፈሩ ያለውን ቀልድ ፣ተረብ ሳቅ ፍቅር እና ነባራዊ እሴቱን ለመጪው ትውልድ ቀርፀሽ በማስቀመጥሽ ልትመሰገኒ ይገባል ነገር ግን አቡሽ ያለው አንድ ነገር በእያንዳንዱ የአዱ ገነት ልጅ ውስጥ አለ ማለት ነው እኛ አዲስ አበቤ ምንም ነገር የስራ እድል ሳይሰጠን ከሌላ የመጣ አይናችን እያየ ሲከብር እናያለን አይተንማልም እኛን ግን በዩልንታ እጃችን ወደ ኃላ ታስሮ የችግር ገፈት ቀማሽ እድርገውናል ።ሌላው ጂሚ የሰፈሩ icon ✨ የሆነው እሱ ሲኖር ሞቅ ሸብረቅ ይላል ሁሉም ነገር ።**የበለጠ ውበት የሚኖረው ጨርቆስ ተብሎ ሲጠራ ለአድማጭ የበለጠ አሪፍ ነው ***
ቀበና ስትይ እኔም ቀበና ነኝ አቡሽያልሽዉ አንዱ አይኑ የጠፉው ልጅ ነው እባክሽ መልሽልኝ
በእውነት ወይኒ በጣም ደስ እሚል ነበር ይመቻል በርች አሪፍ ነው
በጣም ኮራሁባችሁእኔ ባላድግበትም የተወለድኩት ጨርቆስ ነው ይህን ያክል ደግ ሰፈር መሆኑን በጣም ደስ ብሎኛል።ፕ
የአዲስአበባ ልጆች አፈር ልብላላችሁ ምርጦች ናችሁ ስወዳችሁ😘😘❤
ቅዳሴው ደስ ሲል መቼ ይሆን አጠገቡ ሆኜ የማስቀድሰው
ወይኒ መጣ ምርጥ ምርጥ ፕሮግራም ነው በጣም ያዝናና ል እስቲ እኛ ሰፈር 22 ብትሄጅ አሪፍ ነበር ወይም ታሪኩ
እግዚአብሔር ይመሥገን የጨርቆሰ ልጅ ነኝ በጣም ነው የተደሰትኩት በርቱ ጎበዞች።
አመሰግኛለሁ እውነት የሸገር ልጆች ፍቅር ናቸው
ማሸ አላህ ሰታምሩ
የአዱ ገነት ልጆች ብሉ ጠጡ ነገር አታምጡ ብቻ የማንቹን እና አርሱ ጨዋታ እና የሽግርን ፉገራ አይንሳን ከትሜ ሽፍታን ያለምዳል እንጂ ሽፍታ ከተሜን አልምዶ አያውቅም ብቻ ስላም የትናንቱም አልፋል ይሄም ያልፍል ✌️
የሞኝ ግዜ ደስ ይል ነበር ተመስጌን ነው ያኑራቹ
ቹቻ 1ኛ ያራዳ ልጅ
ዋው ያምራል ወይኒዬ ምርጥ ሠው ዋው ጮርቆሦቹ ፈታ አደረጋቹን ይመቻቹ
ወይኔ ጅሚ እንዴት ያስፈራኝ እንደነበር
በስማም ስቅ በስቅ ሳቅ ናፍቀንኮ ውይ
እውነት ስለ ጨርቆስ ልጆች ሲነሳ ቦንባርድ የሚባል ግሩብ ነበረ ስለሱ ግ ለሰከንድም ኣልተነሳም ስለዚህ ጨርቆስነቱም አጠራጠረኝ ። ወይኒ በተለይ Pሮግራምሽ ላይ ድሮን ለማስታወስ ብትሞክሪ ጥሩ ነበር።
ስለ ጨርቆስ ልጅ ያለንን የጨዋታ ግምት በሀገር ውስጥ ባሉ ጨዋታቸውም ሆነ ምናቸውም እህል እህል በማይሉ ልጆች መገመት ወዙን ማሳጣት ነው የጨርቆስ ልጅ ማለት ከሀገር ውጪ ያለው የአራዳ ጥርቅም ጨዋታ አቀጣጣይ አትንኩኝ ባይ የቄሮ መዳኒት አብሮ የሚበላ መለኛ ነው እንደውም ውጪ ያሉት ያለ ፕሮግራም ከካሜራ ውጪ አድክም ፡አንፍር ፡ናቸው
የቄሮ መዳኒት ተመችቶኛል😀😀😀
ፈላ ዎቹን ቢኖሩ ደሞ የሌለ ይወጥሩት ነበር ጮማ ጮማው እነሱጋ ነው ብየ ነው
ግሩም ነው ግን ከነዚሀ ወጣቶች በፊት የነበሩ ትውልዶችን በተጨማሪ ብታቀርቢልን እንዲሁም ሰአቱን ሰፋ ብታደርጊው በተረፈ ምርጥ ስራ እየሠራሽ ነው ።
Poor sound quality!
Yegna kamuzu mnew zefen akenabari negn alk
@@ethiopiaethiopia334 ስትዮ! 👂👂👂👂🙉😆😅
ጨርቆስ ምርጥ ናችሁ
ዋናዎች ቀልደኞች አላገኘሽም የቀልድ ጎተራ ያለበት ሰፈር ገብተሽ ቀልድ ያለቀባቸው ልጆች ሰብስበሽ ፕሮግራሙን አቀዘቀሽው
Eko sent yabedu aradawoch eyalu...
መላጣው ሰውዬ ጎበዝ ነው
እንዴ ሌሎቹን ያበዱ የሠፈሬን ልጆች መች አገኘሻቸውና በነ ጂሚ ብቻ እኮ የጨርቆስ ነገር አያልቅም ጨርቆስዬ ሠፈሬ ህፃነ ቂርቆስ አባቴ!!!
አጃዬ አንዴ የመታከኝ ኩርኩም አልረሳውም በወጌሻ ነበር የዳንኩት
😂😂😂
😂😂 jimy enenim korkumogn yakal
የወደቀ እቃ የማታነሱት እኮ የጨርቆስ አካባቢ ስለሆናችው ነው
ሸገር ጨርቆስ ይመቻችሑ ወይ ደስ ስትሉ
Kirkos sefer lezelalem tenur
👍👍👍
Amen 🙏
Natnael Girmay man ????
ደስ ስትሉ ሽሮሜዳ መቺነው ምመጪው
Love this show !! I wish it is longer !!
Lol cherkos 😜😜😜🤣
ወይኒ ግን ለምን የአፍንጮበር ልጆች አታቀርቢም ብዙ እሚወራ ጭዌ አለን እኮ
ወይኒ ሾው ፕሮግራሙ ቆንጆ ነበር ነገር ግን የድምፅ ጥራት ይጎለዋል
Weyni tbraki
አሪፍ ነዎ ወይኒ
እንኳን ደህና መጣሽ ፣ዛሬ ግን አንድ ሰው ብቻ ነው የሚጫወተው ሌሎችስ አይሳትፋም እንዴ
💗💗💗💗💗💗❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❓
ይገርማል እንወዳችዃለን
መስማት ፈልጌ ነበር ግን ድምፅ ጥራት
ምርጥ የሽገር ልጆች ይመቻቹ
ዛሬ በአገራችን የስንት ሰዉ ህይዎት እዬረገፈ እናቶበች እያለቀሱ የሰዉ ልጅ እንደ ከብት ወደ እስርቤት እዬታጎረ የአማራ ዘር ከነ ህፃን ልጆቹ በወለጋ ምድር እዬታረደ በአዲስ አበባ ስንቶች ቤታቼዉ ታርሶ ከነ ቤተሰቦቻቼዉ እጣ ፈንታቼዉ የበረንዳ ሆኖ ብዞዎች ነፃነት ሰላም ምግብ አጥተዉ በጠኔ እዬረገፉ የወጣቱን ልብ ለመስለብ ምንም እንዳልተፈጠረ ጎረምሳ ሰብስበሽ አስካኪ አንችም የዲያብሎሱ አባትሽ የአቢይ አህመድ ልጅ ነሽ የምትሰሪዉም የአባትሽን የስልጣን እድሜ ለማራዘም ነዉ ያሳዝናል የማዘናጋት ተልእኮ
የነቃ ትዉልድ ነዉ ብዙ የአዲስ አበባ ልጅ በተጃጃለበት ዘመን
ሀሀሀሀሀሀሀ 💓💓💓💓💓💓💓💓💓
በጣም፣ሀሪፍ፣ነው፣እህቴ፣በርቺልን
ድምጹ ጥእራእት ያንሰዋል የሰፈሬን ልጆች እንዳልሰማ።
Wow sefere
ከዚህ በፊትም ፅፌልሻለሁ አሁንም ልድገመው ለምንድን ነው እረዘም ያለ ደቂቃ የማትስጪያቸው ገና በደንብ ሳያወሩ አንቺ ቶሎ ታቋርጪያቸዋለሽ ጊዜ ከሌለሽ ለሌላ ስው ስጪው ይሄን ፕሮግራም
Programun Letwesjiw asebeshal ende😜?
Hhhhh
የጣደችው ውሃ አለ
Good job
ወይኒዬ ኦርጂናሎቹን ግን አላገኘሻቸውም ሰላም ለጨረቀቀኞች ምርጥ ያራዳ ልጆች ናቸው
አዲስ ከተማ 26 ቀበሌ አረ የሚገርሙ ወጎች አሉ ብታያቸው አሪፍ ነው
Kirkoseye sefere love you all 🙏🙏❤️❤️
ሁሉም. ደስ. ይላሉ. መነፅር. ያረገው. ጥቁሩ ደስውዪ. ደስ. ይለኛል. USA. Bronx new York.
አዲስ አበባ ልጆች ይለያሉ ከምር
ስወዳቸው እኮ ፍቅር ናቸው
ሰላማቹ ይብዛ ወገኖቼ
Wow i really like it keep it up okay please😭😭😭😂😂😂❤😭😭😭😭😭❤😭😭😍😍❤❤❤❤❤❤❤
Wow enquan wed kirkose seferachn metash.
ይመቻቹ አቦ ያራዳ ልጆች
Woyni show enkuan metashilen
ኡፉ ብሰማችሁ አልጠግብም ይመቻችሁ ያራዳ ልጆች
የሸገር ልጅ ፉገራውን ተውና ተደራጅጅጅጅ ፉገራ ይበቃልልልል
ይህቺ ናት ኢትዮጵያዬ ጂማም እንዲህ ነበረች የዛሬን አያርገው
ይመቻቹ 😂😂😂😂😂
አፍንጮበርንም ጎብኝት አድርጊው
በጣምትመቻላቹ።
ይሄንን ፕሮግራምሽ ን ስወደው እንኳን በሰላም መጣሽ !!!!!! ድምፁንና የምታስሮጭውን ነገር አስተካክይው
እኔ የተመቸኝ ፊቱን እዮት እስኪ ዳቡ ቢሆን እኮ በ17 ሻሂ ነበር ሜበላው ክክክክ!!!
Sefere😘😘😘
Fatari yabalata fikiri tena , idme yistachu abo.
ፈታ አያልን ነው
ኧረ በጣም ብዙ ታሪክ ነው አልተነገረም በደንብ
Ene rasu germognal gena leloch lejoch mech agegnchena benezi lijoch bicha tenegro ayalkim!
Respect my homies
የትም ተወለድ ጨርቆስ ላይ እደግ ጂሚ አንድ ሁለቴ አበጥረህኛል በካልቾ ይመቻቹ
ያራዳ የከተሜ ልጅ ዬግድለኝ ዉዬ ዬመቻችዉ ጀለሶቼ
እረ ይመቻቹሁ
የሆንሽ የፊቅር መቀስ ለምን አታስረዝሚውም እነሱ ሲጀምሩ ታቆሚያለሽ የሆንሽ የፊቅር መቀስ ነሽ እስቲ የጨርቆስልጅ አጣብሱኝ ሳልሞትባችው ፡፡፡፡
Wowwww
Yetem teweled kirkos edeg!! But where are the females 🤔 from kirkos? So proud to be kirkos lij
ክክክክክክ አድክሞች
ወይኔ ሾው? ሾው የሚል በአማርኛ ቋንቋችን ውስጥ የለም፡፡ ምን ለማለት ፈልጋችሁ ነው፡፡ ይህንን የባዕድ ቋንቋ እየቀላቀላችሁ መናገርና መጻፍ ምንአለበት ብታቆሙ፡፡ የተማርን ነን እነግሊዝኛም እንችላለን የምትሉ ከሆነ እሰኪ ከእንግሊዞቹ ጋር ስታወሩ እንስማችሁ፡፡የተማረ አዋቂ ሰው አማርኛ ሲናገር አንድ የእንግሊዝኛ ቃላት አይጨምርም፡፡ የተማረ አገሩን አክባሪ መሆኑን የምናውቀው ከአንደበቱ ከሚያወጣቸው ጥርት ያለ አማርኛ ነው፡፡አሳፋሪዎች ናችሁ፡፡
😂😂😂😘
😀😀😀
wow
ልምዴ ወደ ቀበሌዎች። ቢስፋፋ ትሩ ነው። ድምምፅ ይ በዛልፓ!!!
M
ወይኒ ሾ ደስ የሚል ሾ ነው ተመችቶኛል በጣም ደስ ያለኝ ደሞ ጨርቆስ ላይ ደሞ ያበደ ጨዋታ ነው ያለው አም ሀፒ የጨርቆስ ልጅ ስለሆንኩኝ
Ena
ወይኒ በጣም አጭር ቆይታ ነው ያደረግሽው በጣም ብዙ ደስ የሚል የማያልቅ ታሪክ ነው ያላት በተለይ ስለማርገጃ የተቀለዱ ቀልዶች በሌላ ጊዜ እንደምትመለሺ ተስፋ እናደርጋለን
በጣም የሚያምር ሾዉ ነዉ ወይን ሾዉ ነዉ መባል ያለበት የምታቀርቢዉ ማዝናናት ብቻ በመሆኑ በጣም ተወዳጂ ነዉ ሀዘን እከሌ ሂወቱ አልፏል እከሌ ታሟል አይነት ነገር ስለሌበት በጣም ተወዳጂ ነዉ በመቀጠል ከሰፈር ጨዋታ በኃላ ወደሌላ እንደምትቀይሪዉ አልጠራጠርም
ቀላል መሠለሸ የትም አታገኚም እንደጨርቆሰ ነዋሪ ደሰተኛ የሆነ የለም በጣም ተግባቢ ለደስታ ለሐዘን ለቁም ነገር የትም ብትዬ እንደጨርቆሰ ልጅ የሚሆን የለም ጨርቆሰ እድሜና ጤናን ይስጣችሁ ብዙልን ።
ያደኩብሽ ጨርቆስ የተማርኩት ብሔራዊ እና ጠመንጃ ያዥ
ምናለ ያ አስደናቂ ግዜ ተመልሶ ቢመጣ
ደግሞስ እንዴት ይጠገባል ። 💚❤
ጨርቆሶች በጣም የምኮራባችሁ የአዱ ገነት ልጆች ናችሁ ይመቻችሁ
ወይኒ ቢራው በቡና ተቀይሮ ማየቴ ደስ ብሎኛል። የሰፈሮቻችን ቀልዶች ተቀብረው መቅረት የለባቸውም። እናመሰግናለን። ሌላ አስተያየት ደግሞ የዛሬው ትንሽ የድምፅ ጥራት ይጎድለዋል።
ቂርቆሶች ይመቻችሁ👉🏾👍🏾
ወደፊት ደግሞ ይሄ ፕሮግራም አድጎ የክፍለሀገር ቀልዶችንም መስማት እንፈልጋለን።
ከምር ዛሬ የቂርቆስ ልጅ በመሆኔ በጣም ኮራሁ ኑሩልኝ የሰፈሬ ድምቀቶች 👍👍😜
የሰፈሬ ልጆች ሰላማቹ ብዝት ይበል።
ወይኒ ሾው ድምጽ ጥራት የለውም ለመስማት ያስቸግራል
ቂርቆስዬ አባቴ ያሳደከኝ ሁሌም ነዉ ሰፈሬ ሚናፍቀኝ
የድሮ ያረዳል ጨዋታን ደስ ይላል እታችን ቀጥይበት
ከተቻለ የሰፈራችን የልደት የልጆች ጨዋታ ብታመጪልን በጣም ጥሩ ነበር
የትም ተወለድ ጨርቆስ እደግ ::
ያዲስ አባ ልጆች ፍቅር እኮ ነን ሙስሊም ሆንሽ ክርስቲያን የምንም ብኤር ተወላጅ ሁን ማን ምን ያገባዋል ሳቅ ጨዋታ ብቻ በኢትዮጵያችን ግን ቀልድ አናውቅም ለሱም ምስክር 97ትን ማስታወስ ነው
ጭርቆሶች ውስጤ ናችሁ ይመቻቹ!🥰
ልንጭሽ ልንጭሽ ንጭት ላርግሽ
@@qalln-w272 ለአቅመ መነጨት አልደረስኩማ🙄😂😂
@@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ ፀጉርሽን እኮ ነው ንጭትጭት እህ ሽጎራ መስሎሽ ነው ለዛም ቢሆን ደርሰሽ አርጠሻል አንቺ አሮጊት
እውነት ነው! የፍቅር ማማዎች ናቸው!!
የጨርቆስ አካባቢ ወጣትነት እንዲህ በመጠጥ እና ጫት የሰከሩዱርዬዎች ታሪክ ብቻ እንደነበር አላውቅም
ተወልጄ ያደግኩት 1954 ዓም ጀምሮ ጨርቆስ ነው
በአዘጋጆቹ ጥልቅት ያለው ልምድ ማነስም ቢሆንም እኔ እንደነዋሪ ያየሁት ዝግጅት በጣም ትንሽ ቁጥር ያላቸውን በስነስርአት ያልተያዙ ሰካራሞችን ነው እሚወክለው
ጨርቆስ አካባቢ የተወለድን ሰዎች ተገናኝተን ይህ እደሆነ ታሪካችን ስናይ አፍረናል
ያበቅልናቸው ሳይንቲስቶች
መሃንዲሶች , ኢንቨስተሮች የህክምን ዶክተሮች አስተማሪዎች ታልላቅ የሃይማኖት አባቶች እንዲሁም የፓርላማ ተመራጮች ፕሮፌሽናል ኳስ ተጨዋቾችች ባጠቃላይ በከፍተኛ ስነስርአት ያደጉ በጠጅ እና ጫት ቤት ውጭ ከሱስ ነፃ ሆነው በእያንዳንዳችን ቤተሰብ ውስጥ ያደጉ ሰዎች አልተካተቱም
በመሆኑም የሰራሽው ታሪክ ኢምንቱን ታሪክ የአስተዳደግ ስነስርአትን እንይ ጨርቆስን አይወክልም
ይኔ ነው የአዲስ አበባ ልጅ ካለ ጨዋታ ሌላ ነገር አያውቅም : ኑሩልን !!
ጨርቆስ ሰፈሬ ምርጥ ናት ያራድዬ ልጆች መገኛ
እኔ የቀበና ልጅ ነኝ
በየሰፈሩ ያለውን ቀልድ ፣ተረብ ሳቅ ፍቅር እና ነባራዊ እሴቱን ለመጪው ትውልድ ቀርፀሽ በማስቀመጥሽ ልትመሰገኒ ይገባል
ነገር ግን
አቡሽ ያለው አንድ ነገር በእያንዳንዱ የአዱ ገነት ልጅ ውስጥ አለ ማለት ነው እኛ አዲስ አበቤ ምንም ነገር የስራ እድል ሳይሰጠን ከሌላ የመጣ አይናችን እያየ ሲከብር እናያለን አይተንማልም እኛን ግን በዩልንታ እጃችን ወደ ኃላ ታስሮ የችግር ገፈት ቀማሽ እድርገውናል ።
ሌላው ጂሚ የሰፈሩ icon ✨ የሆነው እሱ ሲኖር ሞቅ ሸብረቅ ይላል ሁሉም ነገር ።
**የበለጠ ውበት የሚኖረው ጨርቆስ ተብሎ ሲጠራ ለአድማጭ የበለጠ አሪፍ ነው
***
ቀበና ስትይ እኔም ቀበና ነኝ አቡሽያልሽዉ አንዱ አይኑ የጠፉው ልጅ ነው እባክሽ መልሽልኝ
በእውነት ወይኒ በጣም ደስ እሚል ነበር ይመቻል በርች አሪፍ ነው
በጣም ኮራሁባችሁ
እኔ ባላድግበትም የተወለድኩት ጨርቆስ ነው ይህን ያክል ደግ ሰፈር መሆኑን በጣም ደስ ብሎኛል።ፕ
የአዲስአበባ ልጆች አፈር ልብላላችሁ ምርጦች ናችሁ ስወዳችሁ😘😘❤
ቅዳሴው ደስ ሲል መቼ ይሆን አጠገቡ ሆኜ የማስቀድሰው
ወይኒ መጣ ምርጥ ምርጥ ፕሮግራም ነው በጣም ያዝናና ል እስቲ እኛ ሰፈር 22 ብትሄጅ አሪፍ ነበር ወይም ታሪኩ
እግዚአብሔር ይመሥገን የጨርቆሰ ልጅ ነኝ በጣም ነው የተደሰትኩት በርቱ ጎበዞች።
አመሰግኛለሁ እውነት የሸገር ልጆች ፍቅር ናቸው
ማሸ አላህ ሰታምሩ
የአዱ ገነት ልጆች ብሉ ጠጡ ነገር አታምጡ ብቻ የማንቹን እና አርሱ ጨዋታ እና የሽግርን ፉገራ አይንሳን ከትሜ ሽፍታን ያለምዳል እንጂ ሽፍታ ከተሜን አልምዶ አያውቅም ብቻ ስላም የትናንቱም አልፋል ይሄም ያልፍል ✌️
የሞኝ ግዜ ደስ ይል ነበር ተመስጌን ነው ያኑራቹ
ቹቻ 1ኛ ያራዳ ልጅ
ዋው ያምራል ወይኒዬ ምርጥ ሠው ዋው ጮርቆሦቹ ፈታ አደረጋቹን ይመቻቹ
ወይኔ ጅሚ እንዴት ያስፈራኝ እንደነበር
በስማም ስቅ በስቅ ሳቅ ናፍቀንኮ ውይ
እውነት ስለ ጨርቆስ ልጆች ሲነሳ ቦንባርድ የሚባል ግሩብ ነበረ ስለሱ ግ ለሰከንድም ኣልተነሳም ስለዚህ ጨርቆስነቱም አጠራጠረኝ ። ወይኒ በተለይ Pሮግራምሽ ላይ ድሮን ለማስታወስ ብትሞክሪ ጥሩ ነበር።
ስለ ጨርቆስ ልጅ ያለንን የጨዋታ ግምት በሀገር ውስጥ ባሉ ጨዋታቸውም ሆነ ምናቸውም እህል እህል በማይሉ ልጆች መገመት ወዙን ማሳጣት ነው የጨርቆስ
ልጅ ማለት ከሀገር ውጪ ያለው የአራዳ ጥርቅም ጨዋታ አቀጣጣይ አትንኩኝ ባይ የቄሮ መዳኒት አብሮ የሚበላ መለኛ ነው እንደውም ውጪ ያሉት ያለ ፕሮግራም ከካሜራ ውጪ አድክም ፡አንፍር ፡ናቸው
የቄሮ መዳኒት ተመችቶኛል😀😀😀
ፈላ ዎቹን ቢኖሩ ደሞ የሌለ ይወጥሩት ነበር ጮማ ጮማው እነሱጋ ነው ብየ ነው
ግሩም ነው ግን ከነዚሀ ወጣቶች በፊት የነበሩ ትውልዶችን በተጨማሪ ብታቀርቢልን እንዲሁም ሰአቱን ሰፋ ብታደርጊው በተረፈ ምርጥ ስራ እየሠራሽ ነው ።
Poor sound quality!
Yegna kamuzu mnew zefen akenabari negn alk
@@ethiopiaethiopia334 ስትዮ! 👂👂👂👂🙉😆😅
ጨርቆስ ምርጥ ናችሁ
ዋናዎች ቀልደኞች አላገኘሽም የቀልድ ጎተራ ያለበት ሰፈር ገብተሽ ቀልድ ያለቀባቸው ልጆች ሰብስበሽ ፕሮግራሙን አቀዘቀሽው
Eko sent yabedu aradawoch eyalu...
መላጣው ሰውዬ ጎበዝ ነው
እንዴ ሌሎቹን ያበዱ የሠፈሬን ልጆች መች አገኘሻቸውና በነ ጂሚ ብቻ እኮ የጨርቆስ ነገር አያልቅም ጨርቆስዬ ሠፈሬ ህፃነ ቂርቆስ አባቴ!!!
አጃዬ አንዴ የመታከኝ ኩርኩም አልረሳውም በወጌሻ ነበር የዳንኩት
😂😂😂
😂😂 jimy enenim korkumogn yakal
የወደቀ እቃ የማታነሱት እኮ የጨርቆስ አካባቢ ስለሆናችው ነው
ሸገር ጨርቆስ ይመቻችሑ ወይ ደስ ስትሉ
Kirkos sefer lezelalem tenur
👍👍👍
Amen 🙏
Natnael Girmay man ????
ደስ ስትሉ ሽሮሜዳ መቺነው ምመጪው
Love this show !! I wish it is longer !!
Lol cherkos 😜😜😜🤣
ወይኒ ግን ለምን የአፍንጮበር ልጆች አታቀርቢም ብዙ እሚወራ ጭዌ አለን እኮ
ወይኒ ሾው ፕሮግራሙ ቆንጆ ነበር ነገር ግን የድምፅ ጥራት ይጎለዋል
Weyni tbraki
አሪፍ ነዎ ወይኒ
እንኳን ደህና መጣሽ ፣ዛሬ ግን አንድ ሰው ብቻ ነው የሚጫወተው ሌሎችስ አይሳትፋም እንዴ
💗💗💗💗💗💗❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❓
ይገርማል እንወዳችዃለን
መስማት ፈልጌ ነበር ግን ድምፅ ጥራት
ምርጥ የሽገር ልጆች ይመቻቹ
ዛሬ በአገራችን የስንት ሰዉ ህይዎት እዬረገፈ እናቶበች እያለቀሱ የሰዉ ልጅ እንደ ከብት ወደ እስርቤት እዬታጎረ የአማራ ዘር ከነ ህፃን ልጆቹ በወለጋ ምድር እዬታረደ በአዲስ አበባ ስንቶች ቤታቼዉ ታርሶ ከነ ቤተሰቦቻቼዉ እጣ ፈንታቼዉ የበረንዳ ሆኖ ብዞዎች ነፃነት ሰላም ምግብ አጥተዉ በጠኔ እዬረገፉ የወጣቱን ልብ ለመስለብ ምንም እንዳልተፈጠረ ጎረምሳ ሰብስበሽ አስካኪ አንችም የዲያብሎሱ አባትሽ የአቢይ አህመድ ልጅ ነሽ የምትሰሪዉም የአባትሽን የስልጣን እድሜ ለማራዘም ነዉ ያሳዝናል የማዘናጋት ተልእኮ
የነቃ ትዉልድ ነዉ ብዙ የአዲስ አበባ ልጅ በተጃጃለበት ዘመን
ሀሀሀሀሀሀሀ 💓💓💓💓💓💓💓💓💓
በጣም፣ሀሪፍ፣ነው፣እህቴ፣በርቺልን
ድምጹ ጥእራእት ያንሰዋል የሰፈሬን ልጆች እንዳልሰማ።
Wow sefere
ከዚህ በፊትም ፅፌልሻለሁ አሁንም ልድገመው ለምንድን ነው እረዘም ያለ ደቂቃ የማትስጪያቸው ገና በደንብ ሳያወሩ አንቺ ቶሎ ታቋርጪያቸዋለሽ ጊዜ ከሌለሽ ለሌላ ስው ስጪው ይሄን ፕሮግራም
Programun Letwesjiw asebeshal ende😜?
Hhhhh
የጣደችው ውሃ አለ
Good job
ወይኒዬ ኦርጂናሎቹን ግን አላገኘሻቸውም ሰላም ለጨረቀቀኞች ምርጥ ያራዳ ልጆች ናቸው
አዲስ ከተማ 26 ቀበሌ አረ የሚገርሙ ወጎች አሉ ብታያቸው አሪፍ ነው
Kirkoseye sefere love you all 🙏🙏❤️❤️
ሁሉም. ደስ. ይላሉ. መነፅር. ያረገው. ጥቁሩ ደስውዪ. ደስ. ይለኛል. USA. Bronx new York.
አዲስ አበባ ልጆች ይለያሉ ከምር
ስወዳቸው እኮ ፍቅር ናቸው
ሰላማቹ ይብዛ ወገኖቼ
Wow i really like it keep it up okay please😭😭😭😂😂😂❤😭😭😭😭😭❤😭😭😍😍❤❤❤❤❤❤❤
Wow enquan wed kirkose seferachn metash.
ይመቻቹ አቦ ያራዳ ልጆች
Woyni show enkuan metashilen
ኡፉ ብሰማችሁ አልጠግብም ይመቻችሁ ያራዳ ልጆች
የሸገር ልጅ ፉገራውን ተውና ተደራጅጅጅጅ ፉገራ ይበቃልልልል
ይህቺ ናት ኢትዮጵያዬ ጂማም እንዲህ ነበረች የዛሬን አያርገው
ይመቻቹ 😂😂😂😂😂
አፍንጮበርንም ጎብኝት አድርጊው
በጣምትመቻላቹ።
ይሄንን ፕሮግራምሽ ን ስወደው እንኳን በሰላም መጣሽ !!!!!! ድምፁንና የምታስሮጭውን ነገር አስተካክይው
እኔ የተመቸኝ ፊቱን እዮት እስኪ ዳቡ ቢሆን እኮ በ17 ሻሂ ነበር ሜበላው ክክክክ!!!
Sefere😘😘😘
Fatari yabalata fikiri tena , idme yistachu abo.
ፈታ አያልን ነው
ኧረ በጣም ብዙ ታሪክ ነው አልተነገረም በደንብ
Ene rasu germognal gena leloch lejoch mech agegnchena benezi lijoch bicha tenegro ayalkim!
Respect my homies
የትም ተወለድ ጨርቆስ ላይ እደግ ጂሚ አንድ ሁለቴ አበጥረህኛል በካልቾ ይመቻቹ
ያራዳ የከተሜ ልጅ ዬግድለኝ ዉዬ ዬመቻችዉ ጀለሶቼ
እረ ይመቻቹሁ
የሆንሽ የፊቅር መቀስ ለምን አታስረዝሚውም እነሱ ሲጀምሩ ታቆሚያለሽ የሆንሽ የፊቅር መቀስ ነሽ እስቲ የጨርቆስልጅ አጣብሱኝ ሳልሞትባችው ፡፡፡፡
Wowwww
Yetem teweled kirkos edeg!! But where are the females 🤔 from kirkos? So proud to be kirkos lij
ክክክክክክ አድክሞች
ወይኔ ሾው? ሾው የሚል በአማርኛ ቋንቋችን ውስጥ የለም፡፡ ምን ለማለት ፈልጋችሁ ነው፡፡ ይህንን የባዕድ ቋንቋ እየቀላቀላችሁ መናገርና መጻፍ ምንአለበት ብታቆሙ፡፡ የተማርን ነን እነግሊዝኛም እንችላለን የምትሉ ከሆነ እሰኪ ከእንግሊዞቹ ጋር ስታወሩ እንስማችሁ፡፡
የተማረ አዋቂ ሰው አማርኛ ሲናገር አንድ የእንግሊዝኛ ቃላት አይጨምርም፡፡ የተማረ አገሩን አክባሪ መሆኑን የምናውቀው ከአንደበቱ ከሚያወጣቸው ጥርት ያለ አማርኛ ነው፡፡
አሳፋሪዎች ናችሁ፡፡
😂😂😂😘
😀😀😀