Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ፍቅርን መግለፅ ፍቅር ለሚገባው ብቻ ነው ለማይገባውና ቦታ ለማይሰጠው በዛ ሰው ውስጥ ትርጉም አልባ ነው አንዳንዴ ፍቅርን መግለፅም ጉዳት አለው መሄጃ የሌለን እስኪመስላቸው ያስባሉ
አዎ የምር የልቤነው የተናገርሽው😭
በጣም ትክክል
Betikkl yene wud❤❤❤
ትክክል
❤❤❤
ምርጥ ወድም ምርጥ መካር ማሻ አላህ ብያለው አላህ ይጨምርልህ🙏🥰👌
እምትላቸው ነገር እውነት ና እውነት ናቸው ወላሂ እድሜና ጤና ይስጥህ ያረብ የኛ ምርጥ አስተማሪ ባንተ ተምሬ ተቀይሬለሁ አልሀምዱሊላህ❤❤❤
🙏♥♥🙏
አህለን ቅመሞችየ እስኪ ትምርት እንውሰድ ❤❤❤
እውነት ነው እናመሰግናለን ብሮ ❤❤❤🙏🙏🙏
ወይኔ ደምፅህን እደት እደምወደዉ ❤❤❤❤
🙏♥
ቅቅቅቅቅ
ትክክል❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን🎉❤የኛ መምህር ክበርልኝ🥰🥰
በጣም አላስፈላጊ መረጃ ነው አመሰግናለው😂
አነጋገርህ እኮ ማሻ አሏህ ነህ በርታ አላህ ይጨምርልህ❤❤❤
እናመሰግናለን
ነፃነቴን ማጣት አልፈልግም ከሂወቴ ማስወገድ የግድ ነው ❤❤ በቅርብ የትዳር አጋሬ ነፃነት ሲያሣጣን ከሂወቴ አስወገድኩት ❤ ወሬብቻ ቁም ነገር የለውም
አልሀምዱልላደስ አለኝ
ትክክል ነህ አንዷ እያፈቀራት ያለ ክልሌ አላገባም ብላ ቁጭ ብላለች!!የኔዉ ቅናት አለበት ግን፣ካሰርዳሁት ይርዳል
አረ መለ በሉኝ በአሁኑ ሳዓት የሚያጋጥመኝ ሁሉ በብሄር አንድ አደለንም እኔ ብሄርተኛ ሁኜ ሳይሆን ጊዜዉ ያስፋራል እሱም ችግር የለበትም በዛለይ አ /አ ኗዋሪ ነዉ ግን ዉስጤ ይፈራል😢😢😢
ውስጥሽ ከፈራ ይቅርብሽ
በዚህዘመነከፉቅረአድወዱተች😊😊😊😊😊😊😊
እኔ ግን በህይወቴ ከሚሥጠላኝ የሠው ባህሪ ቁጥር አንድ አተ ብዙ ደክመህና ብዙ ሁነህ የሆነ ነገር ስታዴርግለት እሡ ከምንም እማይቆጥረው ከሆነ እና እማይሠማው ከሆነ ኤ እደዛ ሰው እሚሥጠላኝ ሠው የለም ኣሥተሣሰበ ቦዶ።
wow👌👌👌👌
ፍቅር ግን አለ?
Tbark
የምር ተመስጬ ነው እኮ ማዳምጥክ ባላለቀ እያልኩ ነው ሚያልቀው ያንተ ቪዲዮ የምር❤
🙏♥♥
@@yemefthebet ❣️❣️Ⓨ
ወንድማችን ስለምክህ አመሰግናለሁ ግን እኔ የገጠመኝ እንደምወደው ከነገርኩት ቦኃላ ሸሸኝ ለሰላምታ እንካን ጠፋ 😢 ምን ይባላል
😢
@@abay5630 አንችም ጥፊ አትከታተይዉ ትኩርት አትሰጭ ፕሮፉይልሺን ነጭ አድርጊ ርግፉ አድርገሺ ተይዉ ከደወለ ቴክሰት ከፃፈ መልሺ የዛኔ ይመጣል
ዝም ብለሽ መውደድሽን ቀጥይ ግን በቀና ልብ ዝም በይው ቴክስት አታድርጊ
ትምህርቱ ላይ እንደጠቀስኩት ልቡ አብጣ ነው፣ ለዚህ መድሃኒቱ ደግሞ ወንድ ልጅ ችላ ሲልሽ እንዲህ አድርጊ በሚል ርዕስ የሰራሁትን ት|ት በትክክል መተግበር ነው
@@yemefthebet እመሰግናለው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤🎉
ቢቸ፥ፈጠሪአይታወቹ
❤❤🎉🎉❤❤❤❤❤❤
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ፍቅር ከብዶብኛል እሲኪ ዱአ አድርጉልኝ
ምን አይነት ሰዉ አፍቅረሽ??
🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
😢😢 በ1አመት የምበልጠዉን ሌጂ ወድጀ ምን ልሁን በእርግጥ እሱ ችግር የለዉም ይላል ለኔ ግን ከብዶኛል😢
ሴቷ በእድሜ በልጣ ደስተኛ ትዳር መስርተው የሚኖሩ ብዙ ሰዎች አሉ ነገር ግን ጠንካራ ስነ ልቦና ይፈልጋል ፣ ዛሬ ላይ ያለን ስሜት ብቻ ሳይሆን ነገን አሻግሮ ማየት ይፈልጋል ።
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤