Teddy Afro Interview with Meaza Biru | ታህሳስ 2000 / December 2007 - Part 1 of 3

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • Enjoy! Subscribe!
    In honor of Sheger fm's 10th year anniversary, an interview from a decade ago with the great Meaza Birru. Part 1
    ቴዲ አፍሮ በጨዋታ እንግዳ ከታላቋ ጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ ጋር ያደረገው ቆይታ ለትውስታ ክፍል አንድ
    Connect with us for more.
    / teddyafromusic
    / teddyafromuzika
    store.cdbaby.c...
    itunes.apple.c...
    www.vevo.com/a...
    www.dailymotion...
    / teddyafromusic
    www.teddyafromuzika.com

Комментарии • 48

  • @kalgirma636
    @kalgirma636 6 лет назад +26

    ትዝ ይለኛል ይህን ቃለመጠይቅ በወቅቱ ልክ እንደ ፍቅር እስከመቃብር ልብወለድ ተመስጬ ነበር ያደመጥኩት my king teddy ♥♥♥

  • @getujuhar7643
    @getujuhar7643 6 лет назад +41

    ቴቴዲን ያላችሁ እስቲ እንያችሁ. Like

  • @user-md8px9mc4y
    @user-md8px9mc4y 6 лет назад +18

    ስኪ ንገሩኝ ቴዲ ከምን ድነው የተፈጠረው ከማር እንዳይባል
    ማር ሲባል ማር ሲበዛ ይጓ መዝዛል የቴዲ ድምፅ ቢሰማ ቢሰማ አይሰለችም ፈጣሪ
    ብቻ አብዝቶ ፍቅር ይስጠው
    አሚን

  • @etessema
    @etessema 6 лет назад +3

    its 5 different parts and I listen to them every few weeks to remind me what a blessing it is to be part of his generation..proud

  • @Aschalet-pq7mc
    @Aschalet-pq7mc 6 лет назад +10

    I Love Both of them💚💛 ❤️

  • @jobaad2982
    @jobaad2982 7 месяцев назад +1

    Yene abat endet metadel new የተባረከ አንደበት🥰

  • @meseretnegusu9494
    @meseretnegusu9494 6 лет назад +4

    ውይ አንደበት እንዲህ ማር የሆነ ቃል ሲያወጣ ማድመጥ እንዴት ደስ ይላል ታድለክ መቀባት ነው እኮ

  • @user-zt5mb6wc8i
    @user-zt5mb6wc8i 6 лет назад +10

    የኛ እንቁ!!!😍

  • @Haben_Gebre4
    @Haben_Gebre4 5 месяцев назад

    ምርጦች ለሁኑም ስራዎች ትያለህ እግዚኣብሔር ኣምላኽ እድመ እና ጤና እስጡሽ። አኔም ከኣንተም ደጋፊው ጋር ሁሉም ግዜው ከኣንተጋር ደጋፊው ነው አኔም ❤🎉

  • @tsedikonjo3508
    @tsedikonjo3508 6 лет назад +7

    My king 👑 💚💛❤️👏

  • @ethiopiaethiopian9341
    @ethiopiaethiopian9341 6 лет назад +3

    geza lekulu teddy our king we love you

  • @henokt3206
    @henokt3206 6 лет назад +7

    ኣቤት ግዜው መሮጡ! በዚ ግዜ ለ መኣዚ ያለህን ክብር ሳይ ይበልጥኑ እንድወድህና እንዳከብርህ ያደረክበት ወቅት ነበር. ኣንተንም መኣዚም ክፉ ኣይንካቹ !

  • @user-hc6rp3dm8c
    @user-hc6rp3dm8c 4 года назад +1

    May bset king of king እንወድሃለን ለዘላለም 😘🙏

  • @mihrettesfaye1075
    @mihrettesfaye1075 6 лет назад +1

    Tedy mar Stay blessed

  • @fano8098
    @fano8098 6 лет назад +2

    እወ እወ....እወ ናናየ......።።።።!!!! የሙዚቀው ንጉስ ብቻ አደለህም የኢትዮጵያ ንጉስ እንጅ!!!

  • @helensweet5226
    @helensweet5226 6 лет назад +4

    የኛ ብቻ እንኮራለን ባት 😍😍😍😍

  • @wubitbaye9929
    @wubitbaye9929 6 лет назад +1

    እንዴት ተመስጨ እንደማዳምጥ እኮ አንበሳየ

  • @user-xy1bo2yi7c
    @user-xy1bo2yi7c 6 лет назад

    ቴዶ የኔ ወርቅ አንደበተ እርቱ ንግግር ሁሉ ጣፋጭ ነህ መደሀኒአለም ረጅም እድሜ ለአንተ እመኛለሁ my hero my king

  • @user-gv9tt5un9f
    @user-gv9tt5un9f 2 месяца назад

    No word

  • @yaredmammo6149
    @yaredmammo6149 4 года назад

    both of you are our living legends #meazi #tedi

  • @dawitzeru9155
    @dawitzeru9155 6 лет назад

    meazy and tedo both you are our heroes....

  • @wubitbaye9929
    @wubitbaye9929 6 лет назад +1

    የኛ ጀግና

  • @veganlife3551
    @veganlife3551 6 лет назад +5

    💚💛❤️

  • @salamsaeed7372
    @salamsaeed7372 6 лет назад +1

    የኛ አንደኛ ቴዱ

  • @user-rx3qs2nv3w
    @user-rx3qs2nv3w 6 лет назад +3

    እውነት ፍቅር ነክ ቴዲ

  • @SaraSara-bn2tp
    @SaraSara-bn2tp 6 лет назад +1

    Love you

  • @SamSam-vi2ry
    @SamSam-vi2ry 6 лет назад +2

    አትጠገብ😍😘😍

  • @tesfuhailu3389
    @tesfuhailu3389 6 лет назад +1

    A+ Teddy Afro

  • @hiwihiwi827
    @hiwihiwi827 2 года назад

    my king

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 5 лет назад

    ቴድዬ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ቴድዬ ኑርልን

  • @saramia1919
    @saramia1919 6 лет назад +1

    yegna Anbesa Lezelalem nurelene!!!!

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 5 лет назад

    ሁለት ዉስጤ ዉዉዉዉድድድድ

  • @KebronShferwu-fj1jx
    @KebronShferwu-fj1jx Год назад

    ግን ከፈጣሪ ነው የተሰጠው

  • @KebronShferwu-fj1jx
    @KebronShferwu-fj1jx Год назад

    ግን አሑንም አይ😮ናፋር ነሕ

  • @nassernassreddine2170
    @nassernassreddine2170 5 лет назад

    🇪🇹🌷🌷🇪🇹🌷🌹🌷🇪🇹🌹🦋🌷🇪🇹🌹🦋🌷🇪🇹🌹🦋🌷🇪🇹🌹🦋🌷🇪🇹🌹🌷🇪🇹🦋waw👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

  • @AbAb-fo5kt
    @AbAb-fo5kt 2 года назад

    Aristotle+plato+albert enstein+petros+muse+Shakespeare +ronaldo+............!!!

  • @andargeassefa1632
    @andargeassefa1632 3 года назад

    ዝም ብሎ ቢደመጥ የማይሰለች የክፍለዘመናችን አይጠገቤ ኢንተርቪው::

  • @mikiasworku3718
    @mikiasworku3718 4 года назад +1

    ህይወቴን እሰጥሀለው።

  • @andargeassefa1632
    @andargeassefa1632 3 года назад

    ቴዲ ከዘፈኑ ባልተናነሰ አንደበተ ርቱዕ ነህ:: አቤት የንግግር ለዛ::

  • @KebronShferwu-fj1jx
    @KebronShferwu-fj1jx Год назад +1

    የሚገርመኘ የቄስ ቤተሰብ ነው እንዴ ቴዲ ሲያወራ ዘፋኝ አይመስልም ቄስ ሰባኪ ነው የሚመስለው

  • @SultanAhmed-ke3sf
    @SultanAhmed-ke3sf 6 лет назад

    Ante wsta neh tadsha

  • @derejebizualem2112
    @derejebizualem2112 6 лет назад

    ሂዋን የልቤን ገለጽልኝ

  • @user-ly8fb4gg4v
    @user-ly8fb4gg4v 6 лет назад

    TADDY BERDED KKKKKK

  • @hggdhhhf9333
    @hggdhhhf9333 6 лет назад +1

    እሰይ ጭራሽ ሙዚቃ የእግዚያብሔር ቃል ነው? ያሳዝናል