EMS Eletawi አንድ አገር ሁለት መልክ Fri 20 Dec 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025

Комментарии • 69

  • @yfantaye3977
    @yfantaye3977 Месяц назад +17

    ለአገርና ለወገን ብላችሁ ዋጋ የምትከፍሉ ጋዜጠኞች መቲ፣ ደሬ፣ መሳይ፣ ወንድማገኝ፣ ፒተር፣ ፋሲል እና ሌሎችም ያልጠቀስኳችሁ የኢትዮጵያ ወዳጅ ጋዜጠኞች ሁሉ ልዩ ክብር ይገባችኋል።
    የብርሃን መልዓክ መስሎ ከተገለጠው ሰይጣን ከፋሽስቱ አብይ አህመድ መሬትና ብር እንዲሁም ክብርና ስም ይልቅ፣ ከሚሰቃየውና መከራውን ከሚበላው ሕዝብ ጋር መቆምን ስለመረጣችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ። በሰላምና በጤንነት ጠብቆ ለኢትዮጵያ ትንሳኤና ላገራችሁ ያብቃችሁ።
    በሞያችሁ ያላችሁ የጠለቀ ዕውቀትና ብቃት ሁሌም ያስደንቀኛል።
    አ ወ ዳ ች ኋ ለ ሁ ! ! !

    • @piealpha795
      @piealpha795 Месяц назад

      የዱሮዋ ማየት የምንፈልጋት ኢትዮጵያ በጭንቅላታችን እንጂ በጋህድ መሬት ላይ የለችም ፣፣ 30 ዓመት ወያኔ ተክሎት በሄደ የዘር ፖሎቲካና ፈደራሊዝም ፈንጂ ተጠምዳ ከቆየች በሃላ ኣሁን በኣሮሞ የብልጽግና ኮሬ ነገኛ ፊተውራሪነት በየቦታው እየፈነዱ ነው፣፣ ኣሮሞ ምን ዓይነት ኢትዮጵያ ነው የሚፈልገው ? የወለጋ ኣሮሞ ነጻ ኣሮምያ ይፈልጋል ፣ የባሌ ፣ ኣርሲ ወዲ ጂማ ኣካባቢ ያሉ ደሞ እስላማዊት ኣሮምያ ይፈልጋል ፣ የሸዋ ኣሮምያ ደግሞ የራሱ ስዕል ነው ያለው ፣ ደቡብ ሕዝቦች ብሔሮችና ብሔረሰቦች ምን ኣይነት ኢትዮጵያ ነው የሚፈልጉት ? ኣማራ ራሱ የኣሮሞ ኮሬ ነገኛ ጥቃት ለመከላከል ቢደራጅም ጎንደር ፣ ጎጃም ፣ ወሎ ፣ ሸዋ እንደ ኣማራ ኣንድ ለመሆን ያልቻሉት እንደ ለኢትዮጵያ እንዴት ነው የሚቆሙት ? ኢትዮጵያ በስም ካልሆነ በስተቀር የለችም ፣ ኣዲስ ሌላ ሁሉ የሚስማምባት ኢትዮጵያ እንገንባ ሌላ ጥያቄ ነው

    • @yfantaye3977
      @yfantaye3977 Месяц назад

      @@piealpha795እውነት ነው፣ በጣም የሚያሳዝን ጊዜ ላይ ነው ያለነው።

  • @JustUs-b6w
    @JustUs-b6w Месяц назад +2

    እናመስግናለን ለህዝብ ለሀገር ያለመስልቸት ለህዝብ ለተጨፈጨፈው ለተጎዳው በማንነቱ በድሮን ለሚገደለው የአማራ ህዝብ ን. ለአለም ስላሳወቃቺሀ እናመስግናለን

  • @BirhanuAbebe-mf9vn
    @BirhanuAbebe-mf9vn Месяц назад +4

    ፋሲሌ ትላንት በሰራሀዉ ወሎ ላሉ በረሀብ ሊያልቁ የነበሩት ትልቁ ድርሻ ላንተ የሚሠጥ ነዉ መመስገን አለብክ በጣም አክባሪህ ነኝ።

    • @piealpha795
      @piealpha795 Месяц назад

      የዱሮዋ ማየት የምንፈልጋት ኢትዮጵያ በጭንቅላታችን እንጂ በጋህድ መሬት ላይ የለችም ፣፣ 30 ዓመት ወያኔ ተክሎት በሄደ የዘር ፖሎቲካና ፈደራሊዝም ፈንጂ ተጠምዳ ከቆየች በሃላ ኣሁን በኣሮሞ የብልጽግና ኮሬ ነገኛ ፊተውራሪነት በየቦታው እየፈነዱ ነው፣፣ ኣሮሞ ምን ዓይነት ኢትዮጵያ ነው የሚፈልገው ? የወለጋ ኣሮሞ ነጻ ኣሮምያ ይፈልጋል ፣ የባሌ ፣ ኣርሲ ወዲ ጂማ ኣካባቢ ያሉ ደሞ እስላማዊት ኣሮምያ ይፈልጋል ፣ የሸዋ ኣሮምያ ደግሞ የራሱ ስዕል ነው ያለው ፣ ደቡብ ሕዝቦች ብሔሮችና ብሔረሰቦች ምን ኣይነት ኢትዮጵያ ነው የሚፈልጉት ? ኣማራ ራሱ የኣሮሞ ኮሬ ነገኛ ጥቃት ለመከላከል ቢደራጅም ጎንደር ፣ ጎጃም ፣ ወሎ ፣ ሸዋ እንደ ኣማራ ኣንድ ለመሆን ያልቻሉት እንደ ለኢትዮጵያ እንዴት ነው የሚቆሙት ? ኢትዮጵያ በስም ካልሆነ በስተቀር የለችም ፣ ኣዲስ ሌላ ሁሉ የሚስማምባት ኢትዮጵያ እንገንባ ሌላ ጥያቄ ነው

  • @Ahmedmoussaah
    @Ahmedmoussaah Месяц назад +1

    ብልፅግና ወገኔን የሚገድል አረመኔ የኬኛ ብድን ነው እኛ አፋሮች ከተጨቆነው ከአማራ ህዝብ ጎን በመቆም ሀገራችንን እናድናለን ።በቅርብ ድል ለአማራ እና ለአፋር ህዝብ

  • @shimlisyimam
    @shimlisyimam Месяц назад +3

    ትክክል ነህ ጴጥሮስ አሁን አኔ ኢትዮጵያውስጥ ሆኜ ሌላ ኢትዮጵያ አለዴ አላለሁ ምክንያቱም ኑሮው ሌላ አነሱ የሚያወሩት ሌላ አናም ነጬ ጂብ ብልግና ይኸው ነው

    • @piealpha795
      @piealpha795 Месяц назад

      የዱሮዋ ማየት የምንፈልጋት ኢትዮጵያ በጭንቅላታችን እንጂ በጋህድ መሬት ላይ የለችም ፣፣ 30 ዓመት ወያኔ ተክሎት በሄደ የዘር ፖሎቲካና ፈደራሊዝም ፈንጂ ተጠምዳ ከቆየች በሃላ ኣሁን በኣሮሞ የብልጽግና ኮሬ ነገኛ ፊተውራሪነት በየቦታው እየፈነዱ ነው፣፣ ኣሮሞ ምን ዓይነት ኢትዮጵያ ነው የሚፈልገው ? የወለጋ ኣሮሞ ነጻ ኣሮምያ ይፈልጋል ፣ የባሌ ፣ ኣርሲ ወዲ ጂማ ኣካባቢ ያሉ ደሞ እስላማዊት ኣሮምያ ይፈልጋል ፣ የሸዋ ኣሮምያ ደግሞ የራሱ ስዕል ነው ያለው ፣ ደቡብ ሕዝቦች ብሔሮችና ብሔረሰቦች ምን ኣይነት ኢትዮጵያ ነው የሚፈልጉት ? ኣማራ ራሱ የኣሮሞ ኮሬ ነገኛ ጥቃት ለመከላከል ቢደራጅም ጎንደር ፣ ጎጃም ፣ ወሎ ፣ ሸዋ እንደ ኣማራ ኣንድ ለመሆን ያልቻሉት እንደ ለኢትዮጵያ እንዴት ነው የሚቆሙት ? ኢትዮጵያ በስም ካልሆነ በስተቀር የለችም ፣ ኣዲስ ሌላ ሁሉ የሚስማምባት ኢትዮጵያ እንገንባ ሌላ ጥያቄ ነው

  • @ermiasronge3327
    @ermiasronge3327 Месяц назад

    Thank you guys, thank you Peter

  • @shimlisyimam
    @shimlisyimam Месяц назад +3

    ከሁሉ አስቀድሜ አነደ ኢትዮጵያዊነቴ ለናንተ ክብርና ምስጋና ይገባችኋል ምርጥና ገነዘብ ስልጣን የተለያዮ መዋለ ነዋይ ያላታለላችሁ ዘወትር መንግስት መስራት የነበረበትን አናንተ አየሰራችሁና አያስተማራችሁ ስለሆነ አላህ ያቆያችሁ

    • @piealpha795
      @piealpha795 Месяц назад

      የዱሮዋ ማየት የምንፈልጋት ኢትዮጵያ በጭንቅላታችን እንጂ በጋህድ መሬት ላይ የለችም ፣፣ 30 ዓመት ወያኔ ተክሎት በሄደ የዘር ፖሎቲካና ፈደራሊዝም ፈንጂ ተጠምዳ ከቆየች በሃላ ኣሁን በኣሮሞ የብልጽግና ኮሬ ነገኛ ፊተውራሪነት በየቦታው እየፈነዱ ነው፣፣ ኣሮሞ ምን ዓይነት ኢትዮጵያ ነው የሚፈልገው ? የወለጋ ኣሮሞ ነጻ ኣሮምያ ይፈልጋል ፣ የባሌ ፣ ኣርሲ ወዲ ጂማ ኣካባቢ ያሉ ደሞ እስላማዊት ኣሮምያ ይፈልጋል ፣ የሸዋ ኣሮምያ ደግሞ የራሱ ስዕል ነው ያለው ፣ ደቡብ ሕዝቦች ብሔሮችና ብሔረሰቦች ምን ኣይነት ኢትዮጵያ ነው የሚፈልጉት ? ኣማራ ራሱ የኣሮሞ ኮሬ ነገኛ ጥቃት ለመከላከል ቢደራጅም ጎንደር ፣ ጎጃም ፣ ወሎ ፣ ሸዋ እንደ ኣማራ ኣንድ ለመሆን ያልቻሉት እንደ ለኢትዮጵያ እንዴት ነው የሚቆሙት ? ኢትዮጵያ በስም ካልሆነ በስተቀር የለችም ፣ ኣዲስ ሌላ ሁሉ የሚስማምባት ኢትዮጵያ እንገንባ ሌላ ጥያቄ ነው

  • @SamirNasri-i8h
    @SamirNasri-i8h Месяц назад

    ወንድሞቼ በርቱ
    ❤❤❤❤❤😂

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 Месяц назад +1

    VICTORY To The AMAHARA FANNO 😁❤️💪💪💪👍👍!!!!!

  • @shimlisyimam
    @shimlisyimam Месяц назад +3

    በሱቅ ውስጥ ሀለት ብርየነበረው ዳቦ አሁን አስራ አምስት ብርነው ያውም ግራሙ ቀንሰው 250ግራም በዚህብርይሸጣል በሁለት ብር ከሀምሳ የሚሸጠው 60ግራም ነው ከትንሽአስከትልቅ ንሯል

  • @shimlisyimam
    @shimlisyimam Месяц назад +1

    ጴጥሮስ ትክክል ነህ ሰሞኑን በሽር አልሳድ ከተባረረ በሁላ አብይ ምን ቢል ጥሩነው በፈጣሪ አመነ መፍራቱን ያሳየበት ነበር

  • @YetmAsmamaw
    @YetmAsmamaw Месяц назад

    በርቱ

  • @shimlisyimam
    @shimlisyimam Месяц назад +2

    አወ አነዚህ ከእውቀት ነፀ የሆኑ የነጩ ጂብ ብልፅግና ቡድን አላህ ለፍርድ ያቅርብልን

  • @shimlisyimam
    @shimlisyimam Месяц назад

    ትክክል ነህ ወንድም አገኝ አነድ ወቅት ሲገል ከርሞ አኔሚኒሻ አይደለሁም ያለበትን ያስታውሰኛል

  • @TewoderosAtetegeb
    @TewoderosAtetegeb Месяц назад +2

    በጣም ያሳዝናል ገበሬን መግደል ሚን የሚሉት ሴጣናዊ አስተሳሰብ ነው

  • @elnadnadel2551
    @elnadnadel2551 Месяц назад +3

    ድሮ ሲሳይ አጌና ኢትዮጵያ የፋፋችው ኢቲቪ ላይ ነው ይል ነበር:: ዛሬ እሱ ሲፋፋ ኢትዮጵያን በራሱ ዩቱብ አፋፋት::

    • @piealpha795
      @piealpha795 Месяц назад

      የዱሮዋ ማየት የምንፈልጋት ኢትዮጵያ በጭንቅላታችን እንጂ በጋህድ መሬት ላይ የለችም ፣፣ 30 ዓመት ወያኔ ተክሎት በሄደ የዘር ፖሎቲካና ፈደራሊዝም ፈንጂ ተጠምዳ ከቆየች በሃላ ኣሁን በኣሮሞ የብልጽግና ኮሬ ነገኛ ፊተውራሪነት በየቦታው እየፈነዱ ነው፣፣ ኣሮሞ ምን ዓይነት ኢትዮጵያ ነው የሚፈልገው ? የወለጋ ኣሮሞ ነጻ ኣሮምያ ይፈልጋል ፣ የባሌ ፣ ኣርሲ ወዲ ጂማ ኣካባቢ ያሉ ደሞ እስላማዊት ኣሮምያ ይፈልጋል ፣ የሸዋ ኣሮምያ ደግሞ የራሱ ስዕል ነው ያለው ፣ ደቡብ ሕዝቦች ብሔሮችና ብሔረሰቦች ምን ኣይነት ኢትዮጵያ ነው የሚፈልጉት ? ኣማራ ራሱ የኣሮሞ ኮሬ ነገኛ ጥቃት ለመከላከል ቢደራጅም ጎንደር ፣ ጎጃም ፣ ወሎ ፣ ሸዋ እንደ ኣማራ ኣንድ ለመሆን ያልቻሉት እንደ ለኢትዮጵያ እንዴት ነው የሚቆሙት ? ኢትዮጵያ በስም ካልሆነ በስተቀር የለችም ፣ ኣዲስ ሌላ ሁሉ የሚስማምባት ኢትዮጵያ እንገንባ ሌላ ጥያቄ ነው

  • @BabaPiku-bm9ik
    @BabaPiku-bm9ik Месяц назад

    ወይኔ በማርያም ፒተርን ግን እንዴት እንደምወደው

  • @NureYem
    @NureYem Месяц назад

    ቤቴል አከባቢ ውሀ በታንከር ሰው እየገዛ ነው ሚኖሩት ስለ አ/አ ውሀ ብታወሩ ደስ ይለኛል!!!!

  • @jemalyimam-cf9gf
    @jemalyimam-cf9gf Месяц назад

    They are given their time for the benefit of Ethiopian people.
    If you non’t like it you have Ethiopian government channels

  • @shimlisyimam
    @shimlisyimam Месяц назад +4

    አሁን በ10ቢልየን ዶላር ቢተ መነግስት አየገነባ ነው አነደ በሽር አላአሳድ ሊጨፈጭፍነው ይህማለት ከጥቂት ግዜ በኋላ ንጎስነኝ ሊል ይችላል ብቻ ይህንን የበሻሻ ወሮበላ ከዚህየባሰ ሳይፈፅም አላህ ይገላግለን

  • @Nachew46
    @Nachew46 Месяц назад

    I am very appreciative the ways you are scrutinizing the Ethiopian political dilemma. PM Abiy started out with good intentions but what is it that made him follow a diametrically opposite trajectory than what he had started out.

  • @khankorim2896
    @khankorim2896 Месяц назад

    fano 💚✌❤
    💚💚💚💚💚💚💚💚
    👍👍👍👍👍👍👍👍
    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jemalyimam-cf9gf
    @jemalyimam-cf9gf Месяц назад

    We have right to know any information. If you think it is wrong information let the Ethi Ari lines give us the right information.

  • @DinegdeBirhanu-lz6ls
    @DinegdeBirhanu-lz6ls Месяц назад

    Child of Egypt

  • @mollayigzaw1910
    @mollayigzaw1910 Месяц назад +2

    ሰላም በሌለበት ህንፃ ቢገነባ መንገዱም ህንፃዉም በቦንብ ይፈርሳል ለዚህ ምሳሌ ጋዛንና ዩክሬንን ማየት ይበቃል

    • @piealpha795
      @piealpha795 Месяц назад

      የዱሮዋ ማየት የምንፈልጋት ኢትዮጵያ በጭንቅላታችን እንጂ በጋህድ መሬት ላይ የለችም ፣፣ 30 ዓመት ወያኔ ተክሎት በሄደ የዘር ፖሎቲካና ፈደራሊዝም ፈንጂ ተጠምዳ ከቆየች በሃላ ኣሁን በኣሮሞ የብልጽግና ኮሬ ነገኛ ፊተውራሪነት በየቦታው እየፈነዱ ነው፣፣ ኣሮሞ ምን ዓይነት ኢትዮጵያ ነው የሚፈልገው ? የወለጋ ኣሮሞ ነጻ ኣሮምያ ይፈልጋል ፣ የባሌ ፣ ኣርሲ ወዲ ጂማ ኣካባቢ ያሉ ደሞ እስላማዊት ኣሮምያ ይፈልጋል ፣ የሸዋ ኣሮምያ ደግሞ የራሱ ስዕል ነው ያለው ፣ ደቡብ ሕዝቦች ብሔሮችና ብሔረሰቦች ምን ኣይነት ኢትዮጵያ ነው የሚፈልጉት ? ኣማራ ራሱ የኣሮሞ ኮሬ ነገኛ ጥቃት ለመከላከል ቢደራጅም ጎንደር ፣ ጎጃም ፣ ወሎ ፣ ሸዋ እንደ ኣማራ ኣንድ ለመሆን ያልቻሉት እንደ ለኢትዮጵያ እንዴት ነው የሚቆሙት ? ኢትዮጵያ በስም ካልሆነ በስተቀር የለችም ፣ ኣዲስ ሌላ ሁሉ የሚስማምባት ኢትዮጵያ እንገንባ ሌላ ጥያቄ ነው

  • @medinamuhammed4532
    @medinamuhammed4532 Месяц назад

    አብይእያለሰላምዪገኛልማለትዘበትነዉ

  • @bineKebe
    @bineKebe Месяц назад

    እነሱ የሀገሪቷን ነዳጅ በሚፈጅ መኪና 9እና አስር ደርድርው እየነዱ ኢተርናሽናል ትምህርት ቤት ልጆቻቸውን እያስተማሩ ሲታመሙ አውሩፖ ለህክምና እየሆዱ ለምን ዋጋ እነሱ አይከፉሉም ህዝብማ ዋጋ ከፉሉ ከፉሉ ኑሮው ወገብን ሠብሮት ከዋጋ በላይ እየከፈለ ነው።

  • @abebeguluma1821
    @abebeguluma1821 Месяц назад +1

    ጦርነቱን ግፋ በላው ያሉ ሚዲያዎችስ በወንጀል አይጠየቁም ወይ

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AhmednurEbrahim
    @AhmednurEbrahim Месяц назад

    ህዝብ እያለቀስ እነሱ ኮሊደር ገንብተናል እያሉ በኢእዮጲያ ህዝብ ላይ ይሳለቃሉ

  • @MekonnenMulisa
    @MekonnenMulisa Месяц назад

    Fanos aytekem?

  • @AhmednurEbrahim
    @AhmednurEbrahim Месяц назад

    የብልፅግና አገዛዝ ለሞላዉ ኢትዮጲያ ህዝብ ስለማይጠቅም ከስሮ ገርስሶ ኢትዮጲያን ማዳን ነዉ

  • @abebezuhanaberham8432
    @abebezuhanaberham8432 Месяц назад

    ፋሲል። ያልከው ሁለት ፅንፍ በእኛ ማህበረሰብ የለም። ስርአቱ ትልቅ ጥፋት እየፈፀመ ነው።እኔ በውስጧ ስላለሁ። ስርአቱ ጥሩ ሰርቶ ህዝቡ አልኮነነም። ስርአቱ እየገደለ ነው። ሌላ ጥፋት ማምጣት ትችላለህ? የሰው ነብስ ነጥቆ መብራት መትከል በየት አለም አለ?

  • @DavidDav-di5fr
    @DavidDav-di5fr Месяц назад

    አየር መንገድን እንዴት ብትገምቱት ነው ? ኧረ እንዲህ አይደረግም !!!!!!!!!!!!!!

  • @AhmednurEbrahim
    @AhmednurEbrahim Месяц назад

    ትክክለኛና እዉነተኛ ዜና ከሰማን ከ31 አመት በላይ ሆኖላን

  • @tesg9551
    @tesg9551 Месяц назад

    Please, leave Ethiopian Airlines alone.

  • @yonas8690
    @yonas8690 Месяц назад

    Wow peter

  • @piealpha795
    @piealpha795 Месяц назад

    የዱሮዋ ማየት የምንፈልጋት ኢትዮጵያ በጭንቅላታችን እንጂ በጋህድ መሬት ላይ የለችም ፣፣ 30 ዓመት ወያኔ ተክሎት በሄደ የዘር ፖሎቲካና ፈደራሊዝም ፈንጂ ተጠምዳ ከቆየች በሃላ ኣሁን በኣሮሞ የብልጽግና ኮሬ ነገኛ ፊተውራሪነት በየቦታው እየፈነዱ ነው፣፣ ኣሮሞ ምን ዓይነት ኢትዮጵያ ነው የሚፈልገው ? የወለጋ ኣሮሞ ነጻ ኣሮምያ ይፈልጋል ፣ የባሌ ፣ ኣርሲ ወዲ ጂማ ኣካባቢ ያሉ ደሞ እስላማዊት ኣሮምያ ይፈልጋል ፣ የሸዋ ኣሮምያ ደግሞ የራሱ ስዕል ነው ያለው ፣ ደቡብ ሕዝቦች ብሔሮችና ብሔረሰቦች ምን ኣይነት ኢትዮጵያ ነው የሚፈልጉት ? ኣማራ ራሱ የኣሮሞ ኮሬ ነገኛ ጥቃት ለመከላከል ቢደራጅም ጎንደር ፣ ጎጃም ፣ ወሎ ፣ ሸዋ እንደ ኣማራ ኣንድ ለመሆን ያልቻሉት እንደ ለኢትዮጵያ እንዴት ነው የሚቆሙት ? ኢትዮጵያ በስም ካልሆነ በስተቀር የለችም ፣ ኣዲስ ሌላ ሁሉ የሚስማምባት ኢትዮጵያ እንገንባ ሌላ ጥያቄ ነው

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 Месяц назад

    Don't blame the government blame fano for this mess because they were supposed to fight for the Amhara people but now they are fighting among themselves over money very shameful and sad

    • @piealpha795
      @piealpha795 Месяц назад

      😂😂😂 I will after they take over of the government soon

  • @getanehdamtew2602
    @getanehdamtew2602 Месяц назад +1

    አቶ ፋሲል ኧረ ምን አይነት ጉድ ነህ። የኢትዮጵያን አየር መንገድ በማጠልሸት ምን ለማግኘት ነው ?? በጣም ታሳዝናላችሁ። ገንዘብም የግብፅም ጌታነት ያልፋሉ !
    ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ !!

    • @piealpha795
      @piealpha795 Месяц назад

      The truth! We don’t live in a delusional world like Abiy Ahmed

  • @Peace-2U2
    @Peace-2U2 Месяц назад

    I've been listening to you for years but now I'm actually getting tired. How the hell can you talk only negatively every day, I'm not an Abey supporter but what you say is actually too much. We have our own brains too

  • @girummulugeta1562
    @girummulugeta1562 Месяц назад

    👏👏

  • @Getahun-gx5jp
    @Getahun-gx5jp Месяц назад +2

    ጴጥሮስ ሂሊናህን ስተህ ለይቱብ ትርፍራፊ ይሄን ያህል የአብይ ተቃዋሚ የሆንከው የፋኖ አጀንዳ ተሸካሚ የሆነው factions ታማኝነት አገኛለሁ ብለህ ነው አይደል?
    ከጳጳሱ ቄሱ ወይ ገንዘብ

    • @piealpha795
      @piealpha795 Месяц назад

      😂😂😂how about you? Are you a member of kore negena? Abiy is done 😂😂

  • @awolnuru3248
    @awolnuru3248 Месяц назад +1

    እናንተ ትችት እንጂ የሀገር ለውጥ አይታያችሁም እናንተ መሪ ብትሆኑ ለሰከንድ እንኳ አትመሩም።

    • @piealpha795
      @piealpha795 Месяц назад

      😂😂😂😂anyone is better than the beshasha’s stupid, Abiy 😂

  • @AstatekeEnawa
    @AstatekeEnawa Месяц назад +1

    Kkkkkkkkk ahun Arif new yabetsew goma tenfisal mahlet new Fano?? Fano???Fano .......stilu neber ????????? Confused????????? Lizi Hulu tsifat yenate eji alebet reckless

    • @ermiasronge3327
      @ermiasronge3327 Месяц назад

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @piealpha795
      @piealpha795 Месяц назад

      The Abiy government falling apart 😂😂

  • @መሀመድአብደላ
    @መሀመድአብደላ Месяц назад +2

    የተረት አባት ነው የምትመስሉት እውነት ሳታወሩ ለልመና የተከፈተ ሚድያ ነው ብየ አምናለሁ

    • @ermiasronge3327
      @ermiasronge3327 Месяц назад

      😜😜😜😜😜😜😜

    • @piealpha795
      @piealpha795 Месяц назад

      😂😂😂cheers Abiy is going down… it is painful to watch him

  • @sofiatefera1559
    @sofiatefera1559 Месяц назад

    የታለ የፉኖ ድል ለገና 4 ኪሎ እንገናነኘ ብለውን ነበር ?

    • @piealpha795
      @piealpha795 Месяц назад

      I think Abiy is the PM of Addis Ababa 😂 do you want him out of arat kilo 😂 he will replace Adanech