Wow mahiye on time new merja yesetshen serg mels lidet lemifelg konjo new totot denbegna neberkugn gerji eyalehu👌 thanks darling pls do more video if you are stay for a long time in addis
Thank you for the informative video Mahi. Good information. I am Considering it for my sister wedding /መልሥ / for next year. fToto is one of my favorite cultural restaurant. Please make more videos about wedding decor, photographer , cultural clothes price, in addis
ማሂዬ በጣም የሚያምር ቤት ነው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 🙏👍👌
🙏💖
ማሂዬ እምወደው ቶቶት ባህላዊ ምግብ ቤት
እኔም እንደዛው በጣም አሪፍ ቤት ነው😍
ሰላም ማሂ ዋው ቆንጆ ክትፎ ቤት ነው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ኧረ ጽዳቱ ኡፍፍፍፍፍ ተመችቶኛል Mahi muya ቤት ነው የአገኘሁሽ ወደኛ ቤትም ጎራ በይ ስል በትህትና በፍቅር ቃል እጠይቃለሁ ተመችቶኛል like share
እሺ 🙏🙏
በጣም የሚያምር ቤት ነው ማሂዬ አንቺም በጣም አምሮብሻል ቆንጆ 😍 መልካም ጊዜ ይሁንልሽ 😍👍💕
🙏💖💖
Wow mahiye on time new merja yesetshen serg mels lidet lemifelg konjo new totot denbegna neberkugn gerji eyalehu👌 thanks darling pls do more video if you are stay for a long time in addis
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ሞክሼ ቶቶት የገባው ያህል ነው ያሳየሽኝ እመሰግናለሁ ቤተሰብሽ ሆኛለሁ ቤተሰቤ ሁኝልኝ አመሰግናለሁ
🙏💓❤️
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ እናመሰግናለን በርቺልኝ🙏👌👍👍👍
🙏😍
ውብ ነው ሲታይ እራሱ ሲያምር የተባረከ ይሁን
እንኳን ደሰ አለሸ ማሂ በሰላ ለእናት ሀገሬ ኢትዮጵያ በሰላ ገባሰልን ማን እንደሀገር የኔቆንጆ እናመሰግናለን በረቲ🙏 እመቤቴ በመንገድሸ ትቅደምልሸ🙌የተባረከ ይሁንልን መጣሁ
አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏❤️❤️
ሰላም inate
አመሰግናለሁ ጥሩ መረጃ ነው ዋጋውን በማወቄ ደስብሎኛል ❤💕💕
Totot መጥተሽ ሳትጋብዥኝ 🙆🙆🙆....ቆንጆ ስራ ነዉ keep it up mahita
😍🙏
ማሂዬ እናመሰግናለን መልካም ጊዜ ይሁንልሽ❤👍
🙏💓💓
እባክሽ ስልክ
the dinning hall looks dipressing tho…why is it so dark in there?
ማሂዬ የተባረከ ይሁን የኔ ውድ
🙏❤️❤️
ማነው እንደ እኔ ቶቶትን የሚወደው ለእኔ እስካሁን አቻ ያላገኘሁለት ቤት ነው ከ2009 እስካሁን
Thank you for the good information 👍👍
🙏💖💖
Thank you
በጣም አሪፍነውማሂዬእዩነኝ
Thank you for the informative video Mahi. Good information. I am Considering it for my sister wedding /መልሥ / for next year. fToto is one of my favorite cultural restaurant. Please make more videos about wedding decor, photographer , cultural clothes price, in addis
ባልመለስ ኖሮ😍 🙏💖💖
@@mahiethiopia 🙉🙉 ተመለሽ እንዴ ማሬ?
ፓፓፓ እንድት አባቱ ነው ያማረብሽ ባክሽ❤❤
😅 🙏❤️❤️
wow mahi good info ❤💕
🙏💖
Sis you are looking beautiful
Mahiye you are beautiful
Thank you💖
Tebeyew yeleda belew
😍
Eyayehut new any way😂
Mahiye ethio eyalehuma abern enbela neber eko kedem betey😂😮
ነበር ለሌላ ጊዜ እኔም አልቆየሁም ቶሎ ነው ዩተመለስኩት😍
ቤቱ ባዶ ነው ሰው የለውም ።🤔
ከምሳ በፊት ቀደም ብዬ ስለሄድኩ ነው ... ማታላይ ቦታ ማግኘት እራሱ በመከራ ነው😍🥰