ዛሬም የኢትዮጵያን አንድ ድንቅ ስፍራ ላሳያችሁ : donkey tube ; Comedian Eshetu Melese

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 янв 2025

Комментарии • 336

  • @ranifikadu3168
    @ranifikadu3168 3 года назад +60

    እሸቱ ዬ ተባረክ ቅዱስ ገብርኤል ጥላ ከለላ ይሁንህ🙏

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 3 года назад +50

    አገር ቤት እደገባው እደነዚ አይነት ታላላቅ ቤተ እምነታችንን ለማየት በጣም እፈልጋለው የፈጣሪ ፍቃድ ከኦነ እናተስ ? እግዚያቢሔር በሰላም ላገራችን ያብቃን አሜን ፫

    • @telaandtigi-b8x
      @telaandtigi-b8x 3 года назад +3

      አሜን እኔም እንዳንቺው ነው ማስበው አብረን ብንገባ

    • @Helihelenerkan
      @Helihelenerkan 3 года назад

      @@telaandtigi-b8x ፈጣሪ ይርዳን 😊

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 3 года назад +51

    እሼ እንደ አንተ አይነት ድንቅ ወጣት ያብዛልን ሀገራችን ሰላም ያርግልን በርታ እሼ

  • @bedryamame304
    @bedryamame304 3 года назад +107

    ዱአ እናርግ እስኪ አላህ ለሞቱትም ጀነት ለሉትም ምቹት አሚን በሉ👍👍👍

  • @toriyatoriya7894
    @toriyatoriya7894 3 года назад +14

    በእዉነት የድሮ አባቶቻችን ምንኛ የታደሉ ናቸዉ ይህን የመሠለ ህፃ ገብቸዉ እኛ ያስርከዉን እባክህ አምላኪ ሆይ የድሮ የአባቶቻችን ዘመን አምጣልን አሁን እርስ በርስ እንደዉሻ እንባላለን በዚህ አጭር እድሜአችን የአባቶችንና የናቶችን ስቃይ ማየት በጣም ያማል የሠዉ ልጅ በሠላም የማይኖርበት ዘመን ደርስን

  • @ሰላምሰሊና-ኘ8ፈ
    @ሰላምሰሊና-ኘ8ፈ 3 года назад +12

    እሼ ታድለክ እዴት ደስ የሚል ነው መንፈስን ያድሳል እግዚአብሔር ከበረከቱ ያካፍለን

  • @አለምናት
    @አለምናት 3 года назад +28

    ፈጣሪ እኛንም ከስደት መልሶ ለደጅ ያብቃን 🙏እሸ ምርጥ ስው እንዳተ ሁሉም ዩቴበሮች ገዳማትን ድምወጣ እያሉ ቢያሳዩን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤😍

  • @ኤልነኝወለየዋ
    @ኤልነኝወለየዋ 3 года назад +15

    እሼ ላንተስ ቃላ አጣሁ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ያድልክ ዘላላም በቤቱ ያፅናክ ወንድማለሜ!♥♥♥

  • @NIKUTUBE1
    @NIKUTUBE1 3 года назад +29

    ፍቅር፣ሰላም፣ደስታ፣ቅንነት፣ግልፀኝነት፣ታማኝነት፣አለመቅናት፣አለመሳደብ፣ሽማግሌን ማክበር፣ሴቶችን ማገልገል እነዚህን አይነት ስሜቶች የተሞላባት ኢትዮጵያ ዛሬም ነገም በልጆችዋ አምራ እና ደምቃ ትኑር💚💛❤️

  • @mihrtyou8043
    @mihrtyou8043 3 года назад +14

    እንደው ምን ላድርግህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ🙏❤❤❤❤❤❤

  • @cerstisolomon5944
    @cerstisolomon5944 3 года назад +54

    ዋው እሼ ዛሬ 1ኛ ነኝ ላይክ አምሮኛል ላይክ አርጉኝ pls

    • @Atwima
      @Atwima 3 года назад

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ.||

  • @liliyemaryamlij1426
    @liliyemaryamlij1426 3 года назад +8

    እሸ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ ባንተምክንያት ብዙ እንባወች ታብሠዋል

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 года назад +6

    አተ ምን የተባረክነሕ የአባቶቻችንን ማእድ ማግኘት መካፈል መመረቅ ትልቅ እድልነው ክብር ለተዋሕዶ ይሔ ሑሉ ፀሐይ ሐይማንትን የሚያሣይ

  • @SalamSalam-nx1kp
    @SalamSalam-nx1kp 3 года назад +35

    እኛንም ለቤቱ ያብቃን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ሰላሚነሺድንግልተዋህዶነው

    የቅዱስ ገብርኤል እርድኤት በረከቱ ይደርብን

  • @እየሩስነኝየወንቅእሸቷ

    እሼ እንኳን ደህና መጣህ መልካም የኢትዮጵያ ልጅ የቅዱሳን እረዴት ይደርብን

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 года назад +14

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🤲 ባተ ፕሮግራም አገሬን አየኋት ተባረክ እኛም ከሰደት መለሠ ለደጁ ያበቃን 🤲 እናመሠግናለን

  • @asniit1199
    @asniit1199 3 года назад +3

    እናመሰግናለን እሼ ግሩም ነው እግዚአብሔር ፈቅዶ እኛም እንዲህ ቅዱስ ቦታዎችን ለመርገጥ ያብቃን

  • @tsedale
    @tsedale 3 года назад +1

    እንዴት ደስ ይላል ኢሄን የሰሩ ጥበበኛ አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን ኢትዮጵያ ባለ ብዙ ታሪክ የሆነች ድንቅ ሀገር ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የጥበብ ባለቤት ባለሀብት ናት እሼ ገብርኤል አባቴ ይጠብቅህ የተባረከ ቅዱስ ስፍራ ስላሳየኸን እናመሰግናለን

  • @meseretsemig8611
    @meseretsemig8611 3 года назад +6

    ከመጠራት በላይ መመረጥ አይደል አንተ ተመርጥሀል እሽየ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @destakassaye2845
    @destakassaye2845 3 года назад +2

    መላእኩ ቅዱሥ ገብረኤል በቤቱ ያፅናህ ( ጥላ ክለላ ይሁንልህ እሸትየ)

  • @love-ev6ep
    @love-ev6ep 3 года назад +16

    እሼ ሙሉ ሰው ነክ እኮ ታድለክ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናክን ያብዛው

    • @ethiomimitube7507
      @ethiomimitube7507 3 года назад

      Amiyemare demerne weda subscribe aregne

    • @love-ev6ep
      @love-ev6ep 3 года назад

      @@ethiomimitube7507 ደስ ይበልሽ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ7አ

    የቅዱስ ገብርኤል በረከት ይደርብን ወንንድማችን እግዚአብሔር ያክብርልን የቦታውን በረከት አገኘን

  • @kalehebesha6071
    @kalehebesha6071 3 года назад +1

    ቸር አምላኬ መድሀኒ አለም ይህንን ቅዱስ ስፍራ እንድረግኝ ረድቶኛል ተመስገንልኝ
    መንፈስን በእጅጉ የሚያድስ !!!

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ዸ4ጀ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ዸ4ጀ 3 года назад

    እሼ የእዉነት ታድለክ በእዝችህ አይማኖት ወስጥ መኖር በራሱ መታደል ነዉ ዘመህ ይባረክ ወንድሜ በቤቱ ያፅናህ

  • @hanamariyam4097
    @hanamariyam4097 3 года назад

    እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ ወድማችን የተዋህዶ ሚስጥረ መቸም አያልቅም ተዋህዶ ያደረገኚ አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን፫

  • @ሶልያናየሸዋልጅ
    @ሶልያናየሸዋልጅ 2 года назад

    ግሩም ድቅነው እኔ የገረመኝ የቅዱሳኑ ታሪክ ለየብቻ ተተርኮ ጳውሎስ የሚለውን ሳይ ደነገቀኝ ከጠላት አይን ይጠብቅልን ቅዱስ ገብረኤል🙏😢ሰላም ለሀገራችን

  • @harfegalraya8455
    @harfegalraya8455 3 года назад +4

    እኛም ከስደት መልስ ለደጁ ያብቃን🙏
    እሼየ እንዳንተ መልካምና ጠንካራ ሰው ያብዛልን 🙏❤❤❤

  • @meskeremdeme7613
    @meskeremdeme7613 3 года назад

    ወንድማችን እሼ ይህ ታላቅ የተቀደሰ አገልግሎት ነውና
    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን።

  • @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ

    አሰይ በእውነት በረከታቹ አይለየን መታደል ነው የእምነት ለስደተኞችም ወደ ደጁ ያብቃን ፈጣሪያችን አሜን 🤲♥️🌹

  • @ኢትዮጵያሃገሬ
    @ኢትዮጵያሃገሬ 3 года назад

    ጌታ ሆይ አለም ሁሉ ከንቱ ነች እውነተኛ ሰላም ያለው ከቤትህ ነው ለዚህ ቅዱስ ስፈራ አብቃኝ🙏🙏🙏😭 እናመሰግናለን አሹዬ

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro 3 года назад

    የሊቀ መላይክት ቅዱስ ገብርኤል ረድኤት በረከቱ ይድረሰን እምዬ ተዋህዶ ❤🙏

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 3 года назад

    እግዚአብሔር አምላክ እኛንም ለደጅ ያብቃን
    እምዬ ተዋህዶ ሁሌም እንደ አዲስ ጥበብሺ ይደንቀኛል።ክብር ለአባቶቻችን ይሁን የነሱ ልጅ በመሆኔ ሁሌም እኮራለሁ!!!

  • @serkalemdemsie1799
    @serkalemdemsie1799 3 года назад

    እሸቱ በጣም እናመሠግናለን ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት ኢትዮጵያዬ ለዘላለም ኑሪልኝ ተዋህዶና ኢትዮጵያ ነፍሴ❤💛💚 ❤💛💚 ❤💛💚

  • @asss4503
    @asss4503 3 года назад +2

    እሼ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ በቤቱ ያፅናህ!!!

  • @nahom3km
    @nahom3km 3 года назад

    አሼ ይሄ ይበረታታል ብዙ ይሄ ትውልድ የማናውቃቸው ልንባረክ ልንማርባቸው የምንችልባቸው አስደናቂ ይህንፃ ጥበቦች ኢትዬጵያ ሃገራችን አላት ከስሜን እስከ ደቡብ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ አሉ። ጥሩ መርሃ ግብር ነው ይበረታታል በርታልን ያልተዘከረላቸው ያልተዘመረላቸው ቅዱሳን ንጉሳን አሉ እነሱንም እንደምታሳየን ተስፋ አለኝ ለምሳሌ እነ ይምርሃነ ክርስቶስ ላሊበላ አብርሃ ወአፅበሃ በውሃ ላይ የተስሩ ያልታዩ ስንት ድንቅ ቤተ መቅደስ አሉ ይህ ትውልድ ልናያቸው ልንማርባቸው የሚገቡ በርታልን የኔ የሚዲያ ጅግና ነህ በርታ::

  • @abelbewenet980
    @abelbewenet980 3 года назад

    Yeserawit geta Egziabher ketewahedo emnetache ayaweta Egziabher tewahedo emenet lezelalem yanurelen AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏

  • @ananasegedech6574
    @ananasegedech6574 3 года назад +2

    እሼ አንተ መልካም በጣም ደስ የሚል ነዉ የበሩ እርዝመት አምላክ ይባርክክ እኛን ለቀረከቱ አበቃከን በፀሎትክ አስበን

  • @segenetchanal4151
    @segenetchanal4151 3 года назад

    አባቶቻችን ደግነትን እስከ ጥበብ ነው ያደላቸው የአሁኑ ትውልድ ጥበብ የለው ድግነት የለው እግዚአብሔር መልካሙን ዘመን አምጣልን አምላካችን

  • @ዮሐንስአባቴ
    @ዮሐንስአባቴ 3 года назад

    እሸቱ ተባረክ ትልቅ የበረከት ስራ ነው የያዝከዉ ዘይ መታደል ፈጣሪ ለደጁ ያብቃን ❤

  • @goofygoofy3968
    @goofygoofy3968 3 года назад

    ተመስገን አምላካችን ሁሉም ነገር ሰለሰጠከን ክብረ ያገባሀል 🙏🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️

  • @የሰላምአምላክእግዚአብሔር

    የእግዚአብሔር አምላካችን ስራው ግሩም ድንቅነው እግዚአብሔር አምላክ እንደው ስለ መልካም አልጋዮቹ ሲል ሀገራችንና መላው ህዝቦቿንም ሰላምን ይስጥልን አሜን፫

  • @ከንቱነኝየከንቱከንቱ-ወ7ከ

    እሼ እንደምን ከረምክ በሀገራችንና በወገኖቻችን በሚደርሰው ግፍና ግድያ የደማውን ልባችን በመንፈስ ቅዱስ ምግብነት ልባችንን አይናችንን መንፈሳችንን ረሰረስካት ምንም አልል የልቦናህን መሻት ይሙላልህ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል

  • @buruktaitlegessee
    @buruktaitlegessee 3 года назад

    እሼ በእውነት በሁሉም በኩል ብርታትህ ይገርማል። በዝህ በአፍላው እድሜህ በማስተዋል ጊዜህን መጠቀምህ የፈጣሪ እርዳታ የአንተም ትጋት ተደምሮ ነው። በሁለት በኩል የተሳለ ብቁ ሆነህ ዘመንና ትመራ ዘንድ የድንግል ማሪያም ምልጃ የፈጣሪ ቸርነት ይርዳህ።

    • @girmakassie5137
      @girmakassie5137 3 года назад

      የስንቱን ቤት የዘመናት ችግር ለመቅረፍ ልብህን ያነሳሳ እግዚአብሄር ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰዉርህ !!ወላጅ ይማሩልና ብሎ የሚልካቸዉ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በተለያዩ መጥፎ ሱሶች እየተጠመዱ እንኳን ያስተማራቸዉን ቤተሰብ ሊያስደስቱ እንደገና የልጅ ተጧሪዎች እየበዙ ነዉንና ከሌሎች ጓደኞችህ ጋር በመሆን የመከላከል ስራ ስራ!!

  • @zinashgizawkerga244
    @zinashgizawkerga244 3 года назад

    ወንድሜ ታድለህ ቅዱሥ ገብሬል የመለጠ እምነትህ ያፅናልህ እኛምበሠላም ላገራችን ያብቃንና ለደጁ ያብቃን እመቤቴ ያንተ አይነቱ ቅን ወጣት ታብዛልን የነካኸው ያየኸው ይባረክ
    የተናገርከውይጣፍጥ😍

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад +5

    አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን መከራችን በዛ እባክህ ድረስልን ይቅር በለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ethiomimitube7507
      @ethiomimitube7507 3 года назад

      Amen yekre belene yetebeye este demrune beknenete wedocheye

  • @yordim1240
    @yordim1240 2 года назад

    ክብር ለመድሐኒአለም ይሁን እግዚአብሔር ፈቅዶ እድለኛ ሆኜ ከነቤተሰቤ ተሳልሜዋለሁ ተመስገን የሚገርም ቦታ ነው ።

  • @alember9524
    @alember9524 3 года назад

    እሼ ተባረክ ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ባንተ መልካም ስራ ቀናሁ መጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @تقهخقخقخ
    @تقهخقخقخ 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሸዬ በርቱ ግብዝ!!

  • @ሊዲያየሰማዕቱልጅ
    @ሊዲያየሰማዕቱልጅ 3 года назад

    ጥንታዊ ቅርሶቻችን እኮ ዝም ብለህ ማየት ብቻ ነው በቃ ማየት ቃል ሳትናገር እውነት ይለያሉ የአባቶቻችን ምልጃ እና ፀሎት አይለየን በርታልን እሼ

  • @እግዚአብሔርአረኛዬነ-ኘ9ሰ

    አሼ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ራያዮቱብ
    @ራያዮቱብ 3 года назад +10

    እሽ ያተን ዩቱብ የሚከታተል ያርብ ሀገር ኗሪ ሀዘን ላይ ናቸው

  • @youtobe8685
    @youtobe8685 3 года назад +4

    እሸት ሁሌም አሥደናቂችን ነህ ኑርልን ወድማችን

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 3 года назад

    እሸቱ በረታ የነ ወንድም ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ የቀድሞው ክብራችንን ይመልስ አምላከ ቅዱሳን

  • @addismistir3976
    @addismistir3976 3 года назад

    ታድለህ እግዚአብሔር እድሜህን በሙሉ በበረከትና በጸጋ ያኑርህ

  • @yeromteshome7043
    @yeromteshome7043 3 года назад

    እሼ ታድለህ በረከት ይድረሰን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ፀጋውን ክብሩን ያድልልን ወንድም

  • @hailusebsibe8886
    @hailusebsibe8886 3 года назад

    እሼ ከድሬ ነኝ እናመሰግናለን አተ ምርጥ ሰውነክ በሁሉም ቦታ ትገኛለክ ፈጣሪ ጤናክን ይስጥክ በርታ በፀሎት ከጎንክ ነን ሙሉ ቲሙን አመሰግናለው በርቱ

  • @meseretselemon1806
    @meseretselemon1806 3 года назад

    ምንኛ መታደል ነው በተሠጠን እድሜ መልካም ሰራ ሠርተን እኛም ተደሰተን ሠውም አሰደሰተን መኖር እግዚአብሔር ሀይሉን ብርታቱን ይሰጥህ ወንድሜ

  • @kdestarsma8075
    @kdestarsma8075 3 года назад +2

    ተሹ ቃላት አነሰኝ ምን እደምልክ በጣም መታደል ነው ታድለህ ጤና ከእድሜ ጋር ይስጥክ ወድማችን ጎበዝ በርታ ዘርህ ይባረክ ❤️❤️❤️

  • @getahungetahun1434
    @getahungetahun1434 3 года назад

    እግዛብሄር ፍቅርነው ደሞአያልቅበትም።ሁሉ በጁ ነው።ወድሜ።ጌታ ይጠብቅህ።

  • @serketadees7382
    @serketadees7382 3 года назад +14

    ምንኛ መታደል ነው የመንፈስ ቅናት አደርብኝ

    • @ethiomimitube7507
      @ethiomimitube7507 3 года назад

      Yewente newe kezhe belaye mene ale yemeyasekena este enabeneme abertatune wedocheye

    • @sarhalharbe6994
      @sarhalharbe6994 3 года назад

      አሜን

  • @tzedethiopia2890
    @tzedethiopia2890 3 года назад +42

    እስኪ እሼ እንሸልመው የምትሉ ላይኪ በወሬ ብቻ ማድንቅ አይጠቅምም ሰብስብ ብልን መኖሪያ ቤት እንግዝልት

  • @adanehedemss1759
    @adanehedemss1759 3 года назад

    ፈጣሪይ ከስድት መልስ ለማይት ያብቅኝ ሁልም ከንትው ነው አምላኪይ ስላም ደስታም በቤትህ ብቻ ነው አንትም ተባረክ

  • @ወለተጊዮርጊስነኝ
    @ወለተጊዮርጊስነኝ 3 года назад +2

    እፁብ ድቅነው👍👍👍 ለሀገራችን ለንስሀ ሞት ያብቃን

  • @banjibanji425
    @banjibanji425 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️♥️♥️❤️❤️

  • @hvbuskksksks8275
    @hvbuskksksks8275 3 года назад

    እሼ ደን ተጨፍጭፎ ስላለቀ ነው እኮ አሁን ሁሉም ነገር ብርቅ የሆነብን እኔ በተወልድኩበት አካባቢ ዝግባ እና ፅድ የሚባሉትን ነው ለቤተክርስቲያን በር የሚሰራው እረጅም እድሜ ስለሚኖራቸው

  • @hbshd9762
    @hbshd9762 3 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ እሽ በዚህ እድሜህ እግዚአብሔርን አገልግን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጥሩ ትዳርይስጥህ ፍትህን እግዚአብሔር ይባልክንህ ምን ይህን ያሳካልህ

  • @sisayneshbogalebogale4216
    @sisayneshbogalebogale4216 3 года назад

    የእናታችን ረድዔቷ በረከቷ ይድረሰን እድሜ ይስጥህ

  • @YemaledaTseaytube
    @YemaledaTseaytube 3 года назад

    እሼ በእዉነት በአንተ ፔጅ ስንቱን ገዳም አየሁት እግዚአብሔር እድሜና ጤናዉን ያድልህ የቅዱሳኑ በረከት አይለይህ

  • @ayniegach3169
    @ayniegach3169 3 года назад +2

    አሺ አያልቅብክ ወይ ጉድ የማትገባበት የለ 👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙊🙊🙊🙊🙊እስቲ እኛን ስደተኞችን በፀሎትክ አስበን 🙏🙏🙏

  • @mekdswenksht9975
    @mekdswenksht9975 2 года назад

    እሽዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ አገራችን እኮ ምድራዊገነት ናት በውነት ወቅሸት ቅድስ ገብርኤል ብትጎበኝ በጣም ታሪካዊ ታአምራዌ ቦታነው ከባህርዳር 30 ኪሎሜትር ከዛ የግር ጉዞ 45 ደቄቃ በውነት እፅብ ድንቅ ቦታ ነው ከጢሳባይ ጀምሮ ብዙ ታአምሮች ታያልህ እመነኝ እሸ ተከታዬችህም ይደሰታሎ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @serketadees7382
    @serketadees7382 3 года назад +1

    ውድ የመንፈስ ቅዱስ ወንድሜ እሼ የቅዱሳን ሐዋርያት የቅዱሳን መላእክት ጥባቆታቸው አይለይሕ እኛም ከስደት መልስ ለዚህ እጹብ ድንቅ ታሪክ ቦታ ያብቃን በጸሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ

  • @ህይወትአረምየበዛባትተክል

    እግዚአብሔር ይባርክህ ውብና ድንቅ የሆነ ቦታ ነው ፈጣሪ አገራችንን ይጠብቅልን

  • @ruttendale8488
    @ruttendale8488 3 года назад +1

    የቀደሙ አባት እናቶቻችን በረከታቸው ይደርብን

  • @rahelamen7300
    @rahelamen7300 3 года назад

    እሼ በእውነት ይሄ መመረጥ ነው እግዚአብሔር ዘንድ በረከቱን ያብዛልህ

  • @nslianslia9617
    @nslianslia9617 3 года назад +1

    እሼ በእውነት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ

  • @እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ
    @እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ 3 года назад +2

    አገራችንን ኢትጵያን አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ይታደግልን በቃችሁ ይበለን!

  • @T.N.M.T7590
    @T.N.M.T7590 2 года назад

    አቤት መታደል እሸቱ አተ በምታሳየን ቅዱሳን ቦታዋች እኔ ባለውበት እየተባረኩ ነው የሚመስለኝ አናመሰግናለን

  • @ትህትናየማርያምልጅዋ-ዐ4ሠ

    እናመሰግናለን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @electroshop307
    @electroshop307 3 года назад

    እግዚአብሔር ልባችን ይመልስልን እውነት አብዛኖቻቻን ይሄን ከማየት ይልቅ ፍልም ማየት ይቀለናል

  • @masikabada4405
    @masikabada4405 3 года назад

    እሸቱ እውነት ተባረክ አተ ልይ ወንድማችን ነህ በርታልን ሁሌም ከጎንህ ነን

  • @lidiya727
    @lidiya727 3 года назад

    እንዴት እንደሚያምር የገዳሙ በረከት ይደርብን
    ቅድሳን ስእላቶቹ ቅርፃቅርፆቹ ሲያምር

  • @bezajonathan7719
    @bezajonathan7719 3 года назад +3

    እዝህ ነበር በዝህ ሰዓት መገኘት

  • @chol9412
    @chol9412 3 года назад +2

    ተባረክ እሸቱ ሁሌም እሸት ሁን ወንድሜ ሥምን መላክ ያወጣዋል

  • @የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ
    @የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ 3 года назад

    ኦርቶዶክስ እንደዚህ አስተምራ ነው ለወንጌል የምትልከው በቤቱ ያጽናችሁ

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቨ9ቸ

    ምን አይነት እድለኛ ሰው ነህ እሼ
    እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃን 🤲

  • @zeadenshe3054
    @zeadenshe3054 3 года назад

    Amen amen amen klhwete ysmalene

  • @ሙሉተስፍ
    @ሙሉተስፍ 3 года назад

    እሼየ መመረጥ ነው መታደል ነው እዚህ ቦታ ላይ መድረስ ኑረልኝ የኔ ጀግና

  • @የፍቅርእናት-ኸ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ኸ9ጘ 3 года назад

    ፈጣሪ ኃይል ብርታት ጉልበት ይሁንህ ቅን ልቦናህን አምላክ አይለውጥብህ

  • @akb5160
    @akb5160 3 года назад

    በጣም ነው የማደንቅህ! እግዚአብሔር ባንተ ብዙ ስራ ይሰራል ብዬ አምናለሁ።
    ግን ቅርሶቹን በቪዲዮህ ባታሳያቸው ጥሩ ይመስለኛል

  • @ሔለንየቅዱስጊዮርጊስልጅ

    ለቦታው ያብቃን በእውነቱ
    ያቀኑት አባት አቡነ ዘዮሐንስ ናቸው በረከታቸው ይደርብን በእውነቱ
    ግን እሼ ምነግርህ ነገር ለገዳማት ተጠንቀቅ እሽ
    ምሰሶወቹ ራሱ ብዙ ታሪክ አላቸው
    12 ምሰሶዎች ሊገዙ ተዋውለው ከዚያ 11 ብቻ ተስማምተው 1 ሳይገዙ መጡ ከዚያ ያች አንዲት እንጨት በተአምር ነው የመጣችው ራሷ

  • @goofygoofy3968
    @goofygoofy3968 3 года назад

    የት ተዋህዶ ልጅ መሆን እንዴት መታደል ነው ተመስገን እመቤቴ ሰለ ሁሉም ነገር 🙏🙏🙏

  • @netsanetnetanet1233
    @netsanetnetanet1233 3 года назад +1

    እንደ አንተ ያለ ወጣት ይብዛልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💕💕💕💕💕💒💒💒💒💒💒💒💒💒🌻🌻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌻🌻

  • @yengusmist2022
    @yengusmist2022 2 года назад

    አሹዬ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @azmiyerayawa7835
    @azmiyerayawa7835 3 года назад

    አቤት መታደል። ከስደት ምልስ ገዳማትን ለማየት ያብቃን ሸየ እናመሰግናለን

  • @adisadis5198
    @adisadis5198 3 года назад

    አሜን አሜን አሜንንንንንንን አባታችን

  • @emoshetdegf6665
    @emoshetdegf6665 3 года назад

    Amen.Amen.Amen disyelal.tbariku

  • @omueman9729
    @omueman9729 3 года назад +1

    Ere like adergu ayikflbetem..ballah yihunbachihu

  • @nigistmahi2246
    @nigistmahi2246 3 года назад

    እናመሰግናለን እሼ በጣም የሚገርሙ ቅዱሳን የሆኑ ቦታዎችን ነው እያስጎበኘኸን ያለው የልፋትኽን ዋጋ እሱ መድኃኒአለም ይክፈልኽ

  • @woynshetgerema5226
    @woynshetgerema5226 3 года назад

    እሸት ምን ልበልህ በቻ እግዚአብሔር ልቦናህን አይቀይረው ፀጋውን በረከቱን እድሜህን ሰላምህን ያብዛልህ ድንግል ማርያም ከክፍ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ