"ግብፅ ጦርነት አትችልም"፣ "የጦርነት ጎሳሚዎች እረፉ!"፣ የመተማው ውጊያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 ноя 2024

Комментарии • 61

  • @mesfintsegaye7236
    @mesfintsegaye7236 Месяц назад +8

    እይ ኤርምያስ ብለህ ብለህ የሚቅም ስው በምርቃና ዓይኑ የፈጠጠ ስው ታቀርብ ጀምር። በቃ ቆሌህ ራቀህ ማለት ነው።

  • @samuelawealom9437
    @samuelawealom9437 Месяц назад

    Wise and mature analysis interesting

  • @dawitezewolde5201
    @dawitezewolde5201 Месяц назад +9

    እየጠጣቹህ እና ያቺን ነገር እየሳባቹህ አትግቡ

  • @khalidamdihunmohammed3749
    @khalidamdihunmohammed3749 Месяц назад

    Good job

  • @araddaayadete8979
    @araddaayadete8979 Месяц назад

    Sumaalee Abboo - Jeneraal Waaqoo

  • @ቦጋለመብራቱ
    @ቦጋለመብራቱ Месяц назад

    ሀይለየሱስ ስለ ቅንነትህ እናመሰግናለን ቤተሰቦችህ ሰለ ኦሮሞ የነገሩህ እና በዓይን ያየሄው የተለያዩ መሆኑም መመስከርም መልካም ነው። ነገር ግን የዕዳውንም ሐሳብ ማወራረድ ተገቢ እንደሆነ በነካ እጅ ብትነግረን መልካም ነበር

  • @SolomonYimer-e4r
    @SolomonYimer-e4r Месяц назад +4

    ስለመተማው ጀብድ አውራ ፋኖ ብለህ ታጣቂ የምትለው አማራውን የናክ መስሎህነው የኦሮሙማ ፕላንነው አማራ ያሸንፍል

  • @birehanulema435
    @birehanulema435 Месяц назад +1

    ሀ/እየሱስ የሜገርም ትንታኔ ስለ ስልጣን የሰጠኸዉ እወቀት

  • @ZemeneGetie-t8b
    @ZemeneGetie-t8b Месяц назад

    እናመሰገናለን ሀይሌ በዚህ መጠን ስለገለፅከኝ🙏
    ስለ ህፃን ኬብሮን ከተገለፀው ላይ ምን አልባት ያሳሳትኩህ መረጃ የተጠየቀውና ለመክፈል የተሳማሙት ገንዘብ ተመሣሣይ አይደለም።
    የተጠየቀው 2 ሚሊዮን መጨረሻ የተስማሙት 700 ሺ ብር ነው

  • @SmizKed-mj5pm
    @SmizKed-mj5pm Месяц назад +4

    ኤርሚያስ ብለን ነበር ብለን ነበር እያልክ አታደንቁረን የሚጠበቅ ነገር በመገመትህ ውዳሴና መታበይን ትፈልለህ የአቃጣሪ እንጂ የጋዜጠኛ ቅርፅ የለህም

  • @AbrhamAdan-lm7rs
    @AbrhamAdan-lm7rs Месяц назад

    አማራን ሳትይዙ ሞክሩት ያኔ እደማትችል ታዩታላችሁ

  • @araddaayadete8979
    @araddaayadete8979 Месяц назад

    Prof Merara said " Oromo person in leadership, If not carefully handled & advise by habesha elites will commit serious mistake"

  • @Mabedi6299
    @Mabedi6299 Месяц назад +4

    ህይለየሱስ ሰዎች አስተያየታቸው እንደ እእውቀትና ብስለት ደረጃቸው ነውና እንዳንድ ፅንፍ የያዙ ስዎች በሚሰጡት አስትያየት ቅሬታ ሊሰማህ አይግባም::ካንተ በመላው ማለት ይቻላል ለማንም ያልወገነ ፅንፍ ያልያዘ በሳልና እጅግ የሚጠቅሙ እይታዎችን እያመላከተን ነውና ቀጥልበት::

  • @birhanu-u3r
    @birhanu-u3r Месяц назад

    ኃ/የሱስ በጣም ጎበዝ ጥሩ ዕይታና የማይወዥቅ አቋም ያለው ሰው ነው ኤርሚያስም እኮ ደህና እውቀት አለህ ነገር ግን በህወሃት ጉዳዬ የማይደራደርበት አቋሙ ሁሌም ብዙ ሰዎችን ያበሳጫል ህወሀትን ከእናት አባቱ በላይ ይወዳታል አልፎም ያመልካታል አይሌ ኤርሚያስ አቋሙን እንዲያስተካክል ምከረው በተረፈ በጋራ የምታቀርቡት እጅግ ምርጥ ትምህርት ሰጪ ትንተና ናቸው በርቱ

  • @TomasTesfaye-j4c
    @TomasTesfaye-j4c Месяц назад

    አማራ ከሐገሩ ኢትዮጲያ የትም አትገነጠልም !!!

  • @haddisteshome9430
    @haddisteshome9430 Месяц назад +2

    After long periods of time what I learned about Oboo Ermias is he never ever liked the unity of Ethiopia.

  • @araddaayadete8979
    @araddaayadete8979 Месяц назад

    Jawar was supported the sea port agreement but he criticized that it was highly promoted by media before it matured. He recommened that it could be done without media promotion!!

  • @MinyahilZewude
    @MinyahilZewude Месяц назад +1

    ድንቅ እትዮጵያዊ

  • @samshanghai5017
    @samshanghai5017 Месяц назад +3

    I think this media become another Walta and Fana

  • @muktar5021
    @muktar5021 Месяц назад

    saund

  • @gebretesfaye7565
    @gebretesfaye7565 Месяц назад +1

    ተገለባባጭው ኤርሚያስ ዋቅጅራ

  • @SeidAragaw-k5j
    @SeidAragaw-k5j Месяц назад

    So genuin media

  • @HGg-eb7hy
    @HGg-eb7hy Месяц назад +2

    ደስ ሲል አቢችዬ አጋች ሆነ አይፋኖ ጌጃ

  • @gebretesfaye7565
    @gebretesfaye7565 Месяц назад

    ኤርሚያስ ሃሜተኛው የሰዎችን privacy

  • @gebretesfaye7565
    @gebretesfaye7565 Месяц назад +1

    በምርቃና አይኑ ፈጣጣ

  • @gemechubatu6662
    @gemechubatu6662 Месяц назад +1

    I really always think of why Eritrean president refuses the use of Aseb port by Ethiopia big beneficiary being Eritrea.

  • @aliyedalu6401
    @aliyedalu6401 Месяц назад

    ድመት ምን ብትመነኩስ አመሏን! አሉ!
    ይህ ከው እያወራ ያለው ያው እንደ ዘመዶቹ ለጀዋር ያለውን ጥላቻ ይህቺን አጋጣሚ በመጠቀም ጥላቻ መግለፅ ያስተዛዝባል፡፡

  • @FirewtayeBeyene
    @FirewtayeBeyene Месяц назад

    ሀይለየሱስ ዛሬ ብዙም አልተመቸኸኝም ከርዕስ እየወጣህ ረዝም ማብራሪያ ዉስጥ ትገባለህ። ለሌላዉ አላቅም ለኔ ግን በጣም አሰልቺ አቀራረብ ነበር😢

    • @meazatekle4498
      @meazatekle4498 Месяц назад +1

      የአብይ ቦዲጋርድ ለመሆን ነው የሚደነፋው 😂😂😂

  • @tommyman2024
    @tommyman2024 Месяц назад

    የእናንተ ሀሳብ ምንም ጥቅም የሌለው እንቶ ፈንቶ የካድሪነት የአገልጋይነት የሎሌነት የባንዳነት አገልግሎት ክፍያ ብቻ ነው። ግን እውነት ምንጊዜም እውነት ነው። ደነዞች ለትንሽ ጊዜ ነው ድራሻችሁ ይጠፋል

  • @araddaayadete8979
    @araddaayadete8979 Месяц назад

    Jawar didnt talk that killer of Hachalu is naftenya. Others may talk on OMN not Jawar nor Bekele Gabra.

  • @solomongetachew9660
    @solomongetachew9660 Месяц назад +2

    ኤርሚያስ በጣም ነው የምናመሰግነው ሐ/እየሱስን የመሰለ ጨዋ ጨዋ ጨዋ ሰው ስላሰማኀን_👍

  • @araddaayadete8979
    @araddaayadete8979 Месяц назад

    Most Amhara society teach their children so many negative things about oromos and other southern people. That creates a barrier to have good friendly relationship with others. But in most societies families will not tell you such negative derogative ideas to their children. So Amhara society should learn to accept the equality of others to build harmonious relation with all ethiopian. The negative and chovinistic outlook creat difficulties to live peacefully with the people outside of its region. The funny thing is they want work in oromia by carrying this negative derogative ideas and hateful thought about oromos. They should change this absolute behaviour !!

  • @aliyedalu6401
    @aliyedalu6401 Месяц назад

    ሀጫሉ ሲገደል ህዝቡ ለአርቲስቱ ስላለው ሆ ብሎ ተነስቷል እንጂ በጀዋር ጥሪ አልነበረም፡፡

  • @robertsun7214
    @robertsun7214 Месяц назад +1

    Shintame hula why you don't talk about oromo ,????????????????

  • @gemechubatu6662
    @gemechubatu6662 Месяц назад

    Eritrean president was so humbling during his visit to Ethiopia I find him that he is jelous of our nation and negative minded personality

  • @greenlife4790
    @greenlife4790 Месяц назад

    God Bless you, Haileyesus. Meles Zenawi made Ethiopia permanently incapacitated by making it landlocked. He got a chance in 2000 to rectify his mistake, but he refused to claim Assab, at least in international court, which could have a plausible argument to get it as a legitimate outlet to see. Meles Zenawi is a killer of Ethiopia. He wanted to build the Tigrawi nation by weakening Ethiopia.

  • @Edmealem-e3i
    @Edmealem-e3i Месяц назад

    ስንት ቀን እናንተን ማግኘት ፈልጌ መቸ ትመልሳላችሁ?

  • @mehereteabmekonen1925
    @mehereteabmekonen1925 Месяц назад

    You are before number zero

  • @fantahuntadesse3614
    @fantahuntadesse3614 Месяц назад

    ሁለታችሁም የማትረቡ የብልፅግና ዳይፐር ቀዳዶች ናችሁ😂😂😂😂

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 Месяц назад

    Brother did you use plane or Helicopter when you travel from Gojam to Jima. If it was a car you should have met Oromos in Selale Finfine or Weliso before reaching Jima

  • @MatuSala-7
    @MatuSala-7 Месяц назад

    ግም ለግም አብረህ አዝግም ይልሀል እንዲ ነው😂

  • @junefirst500
    @junefirst500 Месяц назад

    ልክ፡ ኃ/ኢየሱስ፡ ስለ፡ ኦሮሞ፡ እንዳለው ምሳሌ፤ ፈረንጅ፡ አገር፡ ስመጣ፡ መሬቱ፡ እንኳን፡ ልዩ፡ ነው፡ እል፡ ነበር! የፈረንጅ፡ ድሃ፡ አላስብም፡ ነበር! የተገላቢጦሽ፡ አጋጠመኝ! በደል፤ ግፍ፤ ድህነት፤ ሱስ ሰካራም፤ ሴቶችን፡ መግደል፡ አለ። ግን፡ ስልጣኔ፡ ነፃነት፤ በረከት፡ ሰጠኝ!

  • @gemechubatu6662
    @gemechubatu6662 Месяц назад

    No Mesay and Andargachew Tsige do not represent Amahara Fano

  • @amahagetachew2871
    @amahagetachew2871 Месяц назад

    Plz make deep analysis than this low down...

  • @NaoulAssefa
    @NaoulAssefa Месяц назад

    Er ydebral gojam metkel oromowchi alhu abreh adgehe tmerhe alawkem atebel

  • @FitsumBelay-c1i
    @FitsumBelay-c1i Месяц назад

    የራስህ ያሆነ ነገር መፈለግ ዋጋ ያስከፍላል

    • @FitsumBelay-c1i
      @FitsumBelay-c1i Месяц назад

      የራስህ ያልሆነ ነገር መፈለግ ዋጋ ያስከፍላል

  • @meazatekle4498
    @meazatekle4498 Месяц назад

    ጥላቻ አይምሮህን ዜሮ አድርጎት እንጂ ያለባህር መኖር ይቻላል ኤርትራ የባህር በር ኖራት ምን አገኘች ጥላቻ ነው የሚያርበተብትህ ሀይለየሱስ ጎረኛ😂😂😂😂

  • @taddeselema1646
    @taddeselema1646 Месяц назад

    ከኤርሚያስ ጋር የሚተነትነው ሰውዮ የድሮ "ልመነን" ልመነ ሳያረጅ።

  • @samshanghai5017
    @samshanghai5017 Месяц назад

    Haileyesus why you r judging all ransom done by Fano ? Even the one who you love Arega admitted that all ransoms are not done by Fano rather small vagabond group …. Moreover, are you denying BBC and so many international media exposed federal government officials are the one who blamed ransom ?

  • @antenehgetachew8714
    @antenehgetachew8714 Месяц назад

    Ermiyase you are wrong when talking about Maths. Axiom, Theorem, Corollary, Postulate, Proposition, Lemma has some difference. Axiom is the a mathematical fact accepted without proof. All logics start from Axiom. .... Gin it looks you have the basic knowledge. Good

  • @Wendmu-h7b
    @Wendmu-h7b Месяц назад +1

    አንተ ጥንብ የጠነባህ አሽቃባጭ ማን እንዳያምኖት ነው ቀዳዶ😊😊

  • @samshanghai5017
    @samshanghai5017 Месяц назад

    Why Ermias lying huh? Latter the only rigional state which directly sent to federal government is Tivray! National bank of Ethiopia recieved within half a year around 4 ton of gold. Benshangul adola etc ... tbey fail to tho why u always speak bad things in Tigray huh? Additionally you said that the only peaceful zone in amhara is wolkaite? Is wolkaite belongs to Amhara is that your thought and belivw ?

  • @mehereteabmekonen1925
    @mehereteabmekonen1925 Месяц назад

    You are zero