ኢትዮጵያኖች እየሰሙን ነው ቁማር እንዳንበላ October 25, 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 367

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 7 часов назад +9

    ኡስታዝ አንበሳዉ የመከላከያ አባል የኢትዮጵያችን የቁርጥ ቀን ልጅ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @abunilemedia9235
    @abunilemedia9235 13 часов назад +18

    ኢትዮጵያውያን ግድብ የመስራት መብት አለን
    ግብፅም የማበድ መብት አላት

  • @emebetyesfaye4853
    @emebetyesfaye4853 11 часов назад +7

    የኛ ወርቅ የኛ ዳይመንድ የኛ እንቁ የኛ አልማዝ የኛ ብርቅዬ የኛ ብዙ እንወድሀለን❤❤❤❤❤

  • @fufuhassen3229
    @fufuhassen3229 6 часов назад +3

    መብሩክ የመከላከያችን አባልነት ተመራጭ በመሆንህ ኡስታዝ ጀማል የሚዲያ ጦርነት በመዋጋት ለአገራችን ጀግናችን ነህ ይገባሀል አንተም ጀግናው ወንድማችን መሀመድ አልአሩሲ ይገባችኃል በድጋሚ መብሩክ በርቱ አላህ ቅዋ ይስጣቹ ድል ለአገራችን ኢትዮጵያ

  • @رحيمهعبدالشكور
    @رحيمهعبدالشكور 17 часов назад +15

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹

  • @በላይነህካሳ
    @በላይነህካሳ 17 часов назад +17

    ተባረክ ኡስታዝ ምርጡ ኢትዮጵያዊ!!❤❤❤❤

  • @user-fozeya
    @user-fozeya 16 часов назад +12

    ኡስታዝ ጀዛካላሁ ኽይር ይሄ ሚድያ መስፍት አለበት እኛ የእርሻን ስራ ማብዛት እዳለብን መተባበር እዳለን ተረድተናል

  • @abebealebachew7370
    @abebealebachew7370 10 часов назад +3

    ኢስታዝ የኔ ጀግና ከጎንህ ነን በርታ ተባረክ ኢትዮጵያ በእንዳንተ አይነት ጀግኖች ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር

  • @samibekele-sc6px
    @samibekele-sc6px 12 часов назад +6

    ኡስታዝ ጀማል እና መሐመድ አል አሩሲ የመከላከያ የክብር አባል ስለሆናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ !!!!

  • @mesfinh1505
    @mesfinh1505 8 часов назад +3

    እንኳን ደስ አለክ ኡስታዝ

  • @MekiyaAli-n3j
    @MekiyaAli-n3j 14 часов назад +4

    ኡሰታዝ አላህ አንተን ሰለ ሰጠን አልሀምዱሊላህ ሀገራችን አላህ ሰላም ካደረገልን ዘረኝነትም ከጠፍ ሀገራችን ትለማለች ኢንሻአላህ የግብጾችም ተንኮል ተኮታክቶ ይቀራል ሰላም ለሀገራችን ያረብ

  • @ራያራዩማ-ቨ7ፀ
    @ራያራዩማ-ቨ7ፀ 15 часов назад +5

    ጅግናው የኢቶጵያ ኩራት

  • @محمدعيس-ن4م
    @محمدعيس-ن4م 6 часов назад +1

    አሰላሙአለይኲም ወራህመቱሂ ወበረካቱ ኡስታዝ ጀማል እናመሰግናለን

  • @dawitmersha1335
    @dawitmersha1335 8 часов назад +4

    እንኳን ለ 117ኛው የመከላከያ ቀን አደረሰህ!
    እንኳንም የመከላከያ ሠራዊት የክብር አባልነት አበቃህ።

  • @mohammedanwar7036
    @mohammedanwar7036 12 часов назад +2

    ማሻ አላህ ዑስታዝ ጀማል አላህ እውቀትን ይጨምርልህ

  • @keyrewane4289
    @keyrewane4289 6 часов назад +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤

  • @emebetyesfaye4853
    @emebetyesfaye4853 11 часов назад +2

    ኡስታዝ የሱጋ
    ዳኑ ሰውዬንም ደግመ ልቀቅልን

  • @elsabethteklearegay3517
    @elsabethteklearegay3517 16 часов назад +9

    ወንድሜ በርታልኝ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MekiyaAli-n3j
    @MekiyaAli-n3j 14 часов назад +4

    የሚገርም ነው ግብፅ ለእኛ ያላቸው ጥላቻ እሰከ ጥግ ነው

  • @ommiommi8263
    @ommiommi8263 16 часов назад +5

    ኡዝታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @mameali5612
    @mameali5612 16 часов назад +9

    ኢትዮ አረብኛ ቋንቋን ለዜጎቿ ከመደበኛው ትምህርት ጋር ማስተማር አለባት ይህ የቀጣይ ትውልድ ስራም ነው የአሁን ብቻ አይደለም

  • @tezitube1877
    @tezitube1877 40 минут назад

    Uztaz!!! You are true Ethiopian!!!!!

  • @torfe-op6ow
    @torfe-op6ow 4 часа назад +1

    ቼዝ ይባላል

  • @zinetzinet7014
    @zinetzinet7014 11 часов назад +1

    ምቀኘነት እራስን ነው የሚበላው እነዚህ አሲዶች እኛግን አሁንም አልነቃን

  • @NaodAbe
    @NaodAbe 9 часов назад

    ❤የቼዝ ጨዋታ ይባላል ኡስታዝ🎉

  • @nanny3146
    @nanny3146 17 часов назад +4

    S❤❤❤❤ selam selam ustaz jemal beteseb and adminoch wellcome always ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yayaya.45
    @Yayaya.45 15 часов назад +6

    በኦሮሚያ በአማራ በትግራይ ስው የሚስጨፈጭፉት እነሱ ናቸው በአለም ላይ ያለነው ኢትዮጵያ አንድ መሆን አለብን አይል የእግዚአብሔርን ነው ግብፆ ሆይ ትጠፋለሽ ኢትዮጵያን ከነካሽ በውሃችን አትብሉ አትጠጡ ጉድ ነው

    • @user-fozeya
      @user-fozeya 15 часов назад

      አው ትረዳቸዋለች መንግስት ጋ ችግር እድፈጥሩ በብርም በጦር መሳሪያም የኛ ባዶች ግን ከውጭ ጋ ሁነው ሀገራቸውን ህዝባቸውን ይወጋሉ

  • @DulaAlemayehu
    @DulaAlemayehu 18 часов назад +3

    God bless you!

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146 15 часов назад +6

    የግብፅ ልብ
    ነገር ሠበብ
    ዓባይ ሲታለብ
    እርሷ ስታብብ
    አሁን ትለብለብ።
    የግብፅ ክፋት
    ትዕቢት ትምክት
    አሁን ይብረድላት
    አዎን ነቃንባት
    አዎን ነደደች
    ደግሞ አበደች
    ምቀኛ ስለሆነች
    ጥቅሟን እያሳደደች
    እኛን እየገደለች
    ለዓመታት ኖረች።
    በግፍ ስታባለን
    በዘር ስታጫርሠን
    ባንዳ እየላከችብን
    እኛ መቼ ነቃን
    በሴራዋ እየተባላን
    ባድማ ልትሆን
    ልትቀምሥ ሠቀቀን
    በዓይናችን እያየን
    ዓባይን ገደብን።
    የግብፅ ክፋት
    የልቧ ትዕቢት
    አሁን ማፈንዳት
    በቃ ይለይላት
    ትንደድ በእሳት
    ደም አለባት።

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 16 часов назад +3

    እንደው አብይ አህመድ ባይሆን ኖሮ መሪያችን ዛሬም ግብፅ ባገራችን ህልውና ላይ ትዳክር ነበር. ሁላችንም ከመሪያችን ጋር ሆነን ብዙ ግድቦችን ብዙ ልማታችንን ማስፍፍት አለብን ውሀዎቻችንንም በትክክል ገድበን ማሳየት አለብን . 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

    • @user-fozeya
      @user-fozeya 15 часов назад

      ቢሆንም ፍኖንና ኦነግን እየረዳች ኮጦርነት መች ወጣን

  • @MESERETT-n5e
    @MESERETT-n5e 9 часов назад +1

    GOD Blessed our Brother ❤❤❤ the game is chess

  • @mikyas392
    @mikyas392 18 часов назад +6

    ግብፆች ቼዝ ጨዋታ መሸነፍ ሲጀምሩ ፣ ወደ ቁማር (ጦርነት) ጨዋታ ለመሄድ እየዳዳቸው ነው.:)

    • @user-fozeya
      @user-fozeya 15 часов назад

      ታዳ ተሳክቶላታል እኮ ፍኖን ኦነግን ይዘዋል ሀገር ህዝብ እያስጠፉ ነው ያሉት

  • @ራያራዩማ-ቨ7ፀ
    @ራያራዩማ-ቨ7ፀ 15 часов назад +3

    يابطل إثيوبيا افتخرن بك يااستاذ جمل الله يحفظك من كل شر يارب العالمين فخر إثيوبيا 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mezgebukinfe2836
    @mezgebukinfe2836 6 часов назад

    ቼዝ በለው!!

  • @tsigeabshiro7376
    @tsigeabshiro7376 13 часов назад

    Thanks ustazye

  • @alemteshayoryeon2865
    @alemteshayoryeon2865 14 часов назад

    ጌታ ይመስገን

  • @Yayaya.45
    @Yayaya.45 15 часов назад +3

    በርታ ወንድም

  • @YidnkachewTamene
    @YidnkachewTamene 14 часов назад

    Kililat from south africa I always follow you up keep on brother

  • @teklemariamabdi8880
    @teklemariamabdi8880 8 часов назад

    ቼዝዝዝ

  • @wubnechgarassu3709
    @wubnechgarassu3709 15 часов назад +1

    ኢትዬ/ ያሉዋትን ወንዞች የማያቅ ወዴት እንደሚፈሱ የማያዉቅ ግለሰብ መሰለኝ።ሆኖም የኛን አስተዳደር ለመቀየር ካሰበ መጀመርያ ጋዛ ዉስጥ የሚቸገሩትን ወገኖቹን ይርዳ።😊

  • @antenehalemu5996
    @antenehalemu5996 16 часов назад +2

    የውሀ እና ግድቦች ደህንነት ያስፈልገናል:: ያውም በቀጥታ በጠቅላይ ሚኒስቴሩ የሚመራ

  • @MekarmJihad
    @MekarmJihad 11 часов назад

    ጄዝ

  • @sisayzemariam8815
    @sisayzemariam8815 14 часов назад

    Jeana jeans❤❤❤❤
    You. are wonderful tank you bro❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    🇪🇹 Thankyou Abesa

  • @yidnekachewteka1082
    @yidnekachewteka1082 11 часов назад

    ቼዝ ይባላል።

  • @husentirfu3454
    @husentirfu3454 9 часов назад

    እኔን የሚገርመኝ ሁሉም ግብፃዊያን ፍቃድ ያላቸዉ እብዶች ነዉ የሚመስሉኝ

  • @zewdusima8049
    @zewdusima8049 10 часов назад

    የቼዝ ጨዋታ Chase Game .
    - ከፊት ያሉት ጠጠሮች (ወታደሮች)-- Pawn
    - ከኋላ ከግራና ቀኝ (ግንብ)------- Castle,
    - ጳጳስ -------- Pope,
    - ፈረስ -------- Horse,
    - መሃል ላይ ንግስቷ ------- Queen ,
    - ንጉሡ ------------------ King ይባላሉ ።
    -

  • @ayelegelaneh7171
    @ayelegelaneh7171 4 часа назад

    ይህንን ነው ሁለት ወፍ በአንድ ድንጋይ የምልህ ። አሁን በአባይና ገባሮቹ ላይ መስራት ያለብን የመስኖ እርሻ ግድብ ነው።ያኔ ነው ግብፅ ቁርጧን አውቃ ማሴሯን ታቆማለች። ለሰላምም ተፈጥራለች ። እባከህ በዚህ ዙሪያ ብተሠራበት ጥሩ ነው።✌️ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @nanny3146
    @nanny3146 17 часов назад +3

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EndaleTasew
    @EndaleTasew 17 часов назад +1

    ቸዝ

  • @zerihunejegu3710
    @zerihunejegu3710 10 часов назад

    ቼዝ ቸዝ ቼዝ ይባላል

  • @ge_tube
    @ge_tube 16 часов назад +4

    እኔ ምለው በየቀኑ ስለኛ እያወሩ ነውእንዴ ሚውሉት🤔

    • @user-fozeya
      @user-fozeya 15 часов назад

      😂😂እና ደማቸው አይሰራም የኛን ስም ካላነሱ

    • @MeazaZewide
      @MeazaZewide 14 часов назад

      ተኝተው እንኳ ሕልማቸው ኢትዮጵያ ሳትሆን አትቀርም።

  • @tesfayetesfaye5980
    @tesfayetesfaye5980 11 часов назад +1

    ቼዝ

  • @kurabachewshewawork8268
    @kurabachewshewawork8268 8 часов назад

    Egziabher yisxih.

  • @hawletmohammed-nn7br
    @hawletmohammed-nn7br 10 часов назад

    ቼዝ ይባላል ውስታዝ

  • @AbuAbu-kt7dx
    @AbuAbu-kt7dx 15 часов назад

    እንደዚያም ሆኖ አስካሁን አስተማማኝ የመስኖ ግድብ የለንም ይሄ ደግሞ በጣም ያሳዝናል

  • @AbdurohmanAli-z8n
    @AbdurohmanAli-z8n 38 минут назад

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @SeyoumGebremariam
    @SeyoumGebremariam 16 часов назад +1

    ኢትዮጵያ ቁማር ሳይሆን የዳማ ጨዋታ ነው የምትጫወተው እርሱም የሰጥቶ መቀበል በመሆኑ ነው ለሺህ ዓመታት ሰጥታለች ፡ የርሷ ግን የቾዝ ጨዋታ የቅኝ ግዛትን ማስፋፋት ወረራ ነው ትክክል ምሳሌ አምጥቷል

  • @NaodAbe
    @NaodAbe 9 часов назад

    ስርዓቱን መቀየር የዓባይን ባለቤትነት አይቀይረውም መቼም የአባይ አጀንዳ የኢትዮጵያዊያን ነው!!!

  • @kiyajamal
    @kiyajamal 8 часов назад

    👑👑👑👑👑👑Kings of Abbay👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑

  • @berhanuayele5007
    @berhanuayele5007 5 часов назад

    ግብፅ በዚሁ ጉዳይ ቀደም ሲል ቁማር መጫወት ሞክራ መበላትዋን ሰውየው አጣርቶ ያውቃል። ተሸንፈው አይተውታል። አሁን ደሞ ቼዝ መጫወት ያምራቸውና ግን ንጉሱን መብላት ላይ ይሮጣሉ። ይህ የሚያሳየው ገና ቼዝ ጨዋታ ለማጆች መሆናቸውን ነው። ቁማሩንም ሆነ ቼዙን እንደማትበሉ ግልፅ ነው ማለት ነው

  • @user-me1qx2rj3p
    @user-me1qx2rj3p 17 часов назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ommiommi8263
    @ommiommi8263 14 часов назад

    ሌላ መንግስት ቢመጣም ከውሀችን መጠቅም ማንም አያግደውም የኢትዮጵያ ህዝብ

  • @WendwesenBefkadu
    @WendwesenBefkadu 16 часов назад +1

    Cheze

  • @kurabachewshewawork8268
    @kurabachewshewawork8268 8 часов назад

    Egna binadig enesu ayigodum.

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 4 часа назад

    እንኳን ሰላም መጣህ ሌላው ውሀው ከነሱ ወዳኛ የሚኀስ የሚያስመስሉት ነገርሳ😁😁😁እነዚ በራሳቸው ቀኚ ተገስታ እኛንቀኚ ለመገግዛት ሲሞክሩ በዚህ ዘመን እኛ ሞተናል

  • @ebrahimkebital2720
    @ebrahimkebital2720 8 часов назад

    السلام عليكم ورحمةالله ❤❤❤

  • @MustefaMohammedAdem
    @MustefaMohammedAdem 8 часов назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉ችዝ። ችዝ

  • @DanielTeffera
    @DanielTeffera 7 часов назад

    እነዚህ ስዎች ለውስጥ ችግሮቻች ዋንና መንስሄዎችና ቤንዚን አርከፍካፊዎች ናቸው። ያለፍትን መንግስታቶች በእጅ አዙር እጃቸውን አስገብተው አውርደዋቸዋል። አሁን በግፅ እንደሚናገሩት ያንን ለመድገም እየሞከሩ ነው። ስለዚህ ህዝብ ሆይ ችግርህን በንግግር መፍታት እንጂ በኃይልና በረብሻ ይምንጉዳው ሀገራችንን ነው።

  • @kelifahmed
    @kelifahmed 17 часов назад

    ahlan wasahlan yahabibana

  • @woldetensaebalewold9747
    @woldetensaebalewold9747 15 часов назад

    ቸስ

  • @fekaduanteneh4934
    @fekaduanteneh4934 15 часов назад

    አሁንም በዓለማችን ለይ ያለው ሂደት ከ 85% በላይ የቼዝ ጨዋታ አይነት ነው

  • @BerhanuTesfaye-yi8yp
    @BerhanuTesfaye-yi8yp 8 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @alemayehuadane5264
    @alemayehuadane5264 Час назад

    Chezi

  • @azmachgebremariam8681
    @azmachgebremariam8681 13 часов назад

    Chezi newu

  • @samuelbelay5793
    @samuelbelay5793 17 часов назад

    ቸይዝ

  • @MaxmadMulki
    @MaxmadMulki 17 часов назад

    ሠላም

  • @myloveema9262
    @myloveema9262 15 часов назад

    ❤❤🎉

  • @alemteshayoryeon2865
    @alemteshayoryeon2865 14 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @terefeMarkos-r6o
    @terefeMarkos-r6o 14 часов назад

    Time for Ethiopian only

  • @temesgenayele9085
    @temesgenayele9085 18 часов назад +1

    Brave

  • @HabtamuGetachew-j7c
    @HabtamuGetachew-j7c 5 часов назад

    😅ኡስታዝ እንኳን ደስ አለክ ይገባሃል

  • @haimanotmerdassa6288
    @haimanotmerdassa6288 8 часов назад

    Dama

  • @AbdelaBelete-p7o
    @AbdelaBelete-p7o 12 часов назад

    ጉግስ

  • @NaodAbe
    @NaodAbe 9 часов назад

    አመሰግናለው የተከበሩ❤

  • @WorkuSimachew-h3m
    @WorkuSimachew-h3m 9 часов назад

    Chaz

  • @solomonasrat295
    @solomonasrat295 14 часов назад +1

    Chess

  • @husentirfu3454
    @husentirfu3454 10 часов назад

    ቀድመን የግብፅን መንግስት ቀይረነዉ ጨርቃቸዉን ጥለዉ እንዲሄዱ ነዉ የምናደርገዉ አራት ነጥብ

  • @AshenafiOluma
    @AshenafiOluma 17 часов назад

    Chaze ቼዝ

  • @teshometoladoctor6694
    @teshometoladoctor6694 2 часа назад

    Chase

  • @jemalasheberjemal1799
    @jemalasheberjemal1799 7 часов назад

    ገትባ

  • @KedirAtira
    @KedirAtira 6 часов назад

    Cheez

  • @teklemariamabdi8880
    @teklemariamabdi8880 8 часов назад

    የቼዝ ጨዋታ ነዉ።

  • @wondwessengirmatolla395
    @wondwessengirmatolla395 42 минуты назад

    Chez

  • @user-vo1uz7hr7q
    @user-vo1uz7hr7q 24 минуты назад

    Ethiopia has a right to use their own rivers to build infrastructure for electricity generation, agriculture and nobody tells us what to do. The Ethiopian government is not selfish, still the Nile river flows down stream.
    ❤🇵🇾

  • @Biruk-to9tz
    @Biruk-to9tz 2 часа назад

    chase

  • @wubeafework
    @wubeafework 13 часов назад

    This is a greediness nobody will stop us to use our water.

  • @KamalMohammed-g2p
    @KamalMohammed-g2p 12 часов назад

    Checkers

  • @liyumaid4768
    @liyumaid4768 4 часа назад

    ቼዝ ነው

  • @MahamedBati
    @MahamedBati 9 часов назад

    የዳማ ጨዋታ ነእ

  • @ashenafitedela1261
    @ashenafitedela1261 17 часов назад

    Chelsea