Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አሪፍ ነው በርቱ
I appreciate the way you explain every detail of the topic and your response to every question in comment. God bless you.
Thanks, God bless you too🙏
አሁን ተመችተሸኛል ባባየ በርች
እናመሠግናለን በጣም!ጠቃሚ ትምህርት ነው!እስከመጨረሻው ብታሳየን?
ጥሩ ነገር እያወኩ ነው ወንድሜ እስኪ ስለ አቦራቦሩ የሚያሳይ ቪዲዮ ልቀቅልን::
ጎበዝ
Is there a machine used for boring the back side of the mitad or is it done manually .
ጀሶው እና ምጣዱ በደንብ እንዱያያዝ ምጣዱ ላይ ውሀ ብታርከፈክፍ ጥሩ ነበር ጀሶም ስታቦካ ነስንሰህ ብዙ አታቡካው በተረፈ በርታ
ok thanks
Good keep up
betam gobez nh eko bro
አሪፍ ስራ ነው በርታ ለመስራት የሚያስፈልጉን ማተርያሎች ንገረኝ
telegram lay enaweralen
በእውነቱ ጥርት ባለ መልኩ ነው የተረዳውት በርታ ወንድሜ!!
አቦራቦሩንም ብታሳየን አሪፍ ነበር❤
thank you bro
እናመሰግናለን
ok
የምጣዱ አይነት እና አርጅናል rsistas በምነን ይታወቃል
Aah
አሪፍ ነው ወደሥራው እንድገባ እያገዝከኝ ነው የመሥሪያ እቃዎቼም ሙሉ ናቸው በኮንሥትራክሽን ሙያዬ አማካኝነት። ግን ጅማሮክ ላይ ከቡርቧሮ አልጀመርክም ቡርቧሮ ላይ ፊት እና ኋላ ሥላው ከዛ ቢጀመር ይበልጥ አሪፍ ያደርገዋል ።
broye ezi ayboreborm adisaba new teborburo yemimetaw markato chid tera new miboreborew broye berta michegrki kale teyikegni
Berta lalew yichemerewal
Thank u
ለሰጠኸን መረጃ ከልብ እናመሰግናለን።መለኪያው ከሌለን ምንድነው አማራጩ ?
yeminu bro
ወራጁ ላይ ፌዝ የሚያመጣ ምን ሲሆን ነው
አሪፍ ነው ግን ቶሎ የሚግመው የምጣድ አይነት የትኛው ነው?
Hulum
berta wondem
Arifnew Yen xiyaqem mixadu indet lakiten inborboralen?
markato chid tera new miboreborew
ወንድም ስበላሽ ምኑ ነው ምበላሸው እንዴትስ ይሰራል
ወንድም ከዚህ ምጣድ አሰራር እና ከዛኛዉ ምጣድ አሰራር የትኛዉ ይሻላል ማለቴ ከተደራቢዉ እኔ ብዙ ጊዜ ከጎንደር የሚሰሩት ምጣድ ተደራቢዉን ነዉ የትኛዉስ ብዙ ጊዜ ይቆያል ግን ጥያቄ አበዛዉ ይቅርታ
It's ok tat yelewim endezi aynet mitad new mishalew mikoyewim😊
እባክህ ወንድሜ ምጣዱ ተሰብሮብኛል አዲስ ምጣድ ከነማስቦርበሪያው ወይም የተቦረቦረ ምጣድ የሬዚስተር ዋጋ የጂብሰምና የእጅ እንዲሁም ሌሎች ወጪዎች በድምሩ ስንት ያስፈልገኛል ? የሰራተኛ ስልክም ብትልክልገኝ ፤ አመሰግናለሁ !
የጀብሰኑ መጠን ምን ያክል ነው? በስንት ሌትር ውሃ ይበጠበጣል?
gybsem leand mitad 2 kilo water 1 gok
des yilal... berta
Lukas❤❤❤
ጅኘሰሙ የግድግዳ/የሩፉ
እንዴት እንደሚቦረቦር አሳየንሲ
የኤ.ምጣድ እና የ ሀገር ውስጥ እስቶቭ አ.አ ማርካቶ ጭድ ተራ ነው ተሰርቶ የሚመጣው እዛው ነው ተቦርቡሮ የሚመጣው ወንድሜ.🤔
😂
ብሮ ከምጣዱ ስር ምን ብንጠቀም አሪፍ ነዉ ማለት ከአሸዋ ዉጭ
viver glas new arifu maletm ashewaw ahun lay kertwal tit yemimesil neger gin bekemikal tenekiro yeweta esat yemayakatilew viver glas yibalal esun tetekem bro esu arif new .
❤ amesginalw bro ina viber glass yeti nw mnagegnw
እንዴት ይቦረቦራል
Yet new mtaseletunt
Are teleyalek
Thanks
ጋሹ፣ ሁለተኛውን የረዚስር ዙር ስታሳይ ቪዲዮው ከመነሻው መነሳት ያለበትን ከት ያደረከው ለምንድን ነው?
temesasay silhone new
ምጣድ ይለያለ
le 1 metad le mekebat sent kilo jibsen new yemibekaw
2 kilo
Lukas❤
አሪፍ ነው በርቱ
I appreciate the way you explain every detail of the topic and your response to every question in comment. God bless you.
Thanks, God bless you too🙏
አሁን ተመችተሸኛል ባባየ በርች
እናመሠግናለን በጣም!ጠቃሚ ትምህርት ነው!እስከመጨረሻው ብታሳየን?
ጥሩ ነገር እያወኩ ነው ወንድሜ እስኪ ስለ አቦራቦሩ የሚያሳይ ቪዲዮ ልቀቅልን::
ጎበዝ
Is there a machine used for boring the back side of the mitad or is it done manually .
ጀሶው እና ምጣዱ በደንብ እንዱያያዝ ምጣዱ ላይ ውሀ ብታርከፈክፍ ጥሩ ነበር ጀሶም ስታቦካ ነስንሰህ ብዙ አታቡካው በተረፈ በርታ
ok thanks
Good keep up
betam gobez nh eko bro
አሪፍ ስራ ነው በርታ
ለመስራት የሚያስፈልጉን ማተርያሎች ንገረኝ
telegram lay enaweralen
በእውነቱ ጥርት ባለ መልኩ ነው የተረዳውት በርታ ወንድሜ!!
ok thanks
አቦራቦሩንም ብታሳየን አሪፍ ነበር❤
thank you bro
እናመሰግናለን
ok
የምጣዱ አይነት እና አርጅናል rsistas በምነን ይታወቃል
Aah
አሪፍ ነው ወደሥራው እንድገባ እያገዝከኝ ነው የመሥሪያ እቃዎቼም ሙሉ ናቸው በኮንሥትራክሽን ሙያዬ አማካኝነት። ግን ጅማሮክ ላይ ከቡርቧሮ አልጀመርክም ቡርቧሮ ላይ ፊት እና ኋላ ሥላው ከዛ ቢጀመር ይበልጥ አሪፍ ያደርገዋል ።
broye ezi ayboreborm adisaba new teborburo yemimetaw markato chid tera new miboreborew broye berta michegrki kale teyikegni
Berta lalew yichemerewal
Thank u
ለሰጠኸን መረጃ ከልብ እናመሰግናለን።መለኪያው ከሌለን ምንድነው አማራጩ ?
yeminu bro
ወራጁ ላይ ፌዝ የሚያመጣ ምን ሲሆን ነው
አሪፍ ነው ግን ቶሎ የሚግመው የምጣድ አይነት የትኛው ነው?
Hulum
berta wondem
Arifnew
Yen xiyaqem mixadu indet lakiten inborboralen?