🔴 አቡነ ተክለሃይማኖት | እንደዚህ ያሉትን እወቋቸው || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 428

  • @tirulemma8619
    @tirulemma8619 Год назад +3

    እውነት ነው አባታችን እግዚአብሄ ይጠብቅልን ትክክለኛ ትምህርት ነወ ያስተማሩን

  • @mestawotbekele3690
    @mestawotbekele3690 Год назад +4

    አባ ስንት ነገር እንዳስተማሩኝ እግዚያብሄር ይመስገን በፀጋ በበረከት ያኑርልን

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 9 месяцев назад +3

    የኔ መልካም አባት ሽአመት ኑሩልን❤❤❤

  • @meticar4025
    @meticar4025 Год назад +23

    የኔ ወርቅ አባት ረጅም እድሜ ከጤና ልዑል ያድልልን 😢❤ አሜን፫ ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን እንኳን ደህና መጣችሁ አባዬ 😢

  • @سعادةاثيوبيا
    @سعادةاثيوبيا 8 месяцев назад +5

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊🥰🥰🥰🥰🥰🕊🕊🕊🕊🕊🕊🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @adugnawendimu5684
    @adugnawendimu5684 11 месяцев назад +5

    እንቁ አባቴ እወደወታለው እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እመብርሀን ትጠብቅልን የአገርግሎትን ዘመንወትን ያርዝምልን

  • @EirmyasGirma-lg7hs
    @EirmyasGirma-lg7hs 11 месяцев назад +3

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤amen ቃለ hiwot yasimallin እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 4 месяца назад +3

    ቃል ሕይወት ያሰማንልን አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏 🙏

  • @mafiw
    @mafiw Год назад +43

    ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በእርሶ የተናገረውን እንድናስተውለውና በሕይወት እንድንኖረው ያድርገው አባ❤

  • @SaaraSaara-q8y
    @SaaraSaara-q8y 9 месяцев назад +2

    የኔ አባት እወዶታለሁ እድሜና ጤና ይሰጥልን❤❤❤❤

  • @simegeghiwot450
    @simegeghiwot450 Год назад +13

    አቤቱ ልቤን ክፈትልኝ
    የምሰማው ቃል እንዳያስፈርድብኝ
    በቃልህ አፅናኝ።

  • @AsefaWeloye
    @AsefaWeloye 4 месяца назад +2

    አባታችን ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏

  • @netsanetyaregal9335
    @netsanetyaregal9335 Год назад +21

    እር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥልን አባታችን!!!!
    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ!!!

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Год назад +2

    አሜንአሜንአሜን፣በእውነት፣ቃለህይወትያሰማልን፣አባታችን፣እድሜጤናይስጥልን

  • @MehariTeka-nh5sk
    @MehariTeka-nh5sk 11 месяцев назад +3

    ኣቤቱ የሆነብንን ኣስብ የሰራውት ጌታ እግዚኣብሄር

  • @hailuasmarearage2519
    @hailuasmarearage2519 Год назад +13

    አባታችን የኔታ ቃለ ህይዎትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እንዴ ርሰዎ ያሉ አባቶችን ያብዛልን ቡራኬዎት ይድረሰን በጸሎተዎ ይማረን ንጹህ አባታችን !!!

  • @tuhetuhe6387
    @tuhetuhe6387 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያስመልን ክብር አባታችን

  • @yirgalemmebrahtu
    @yirgalemmebrahtu Год назад +1

    🙏🙏🙏 very true Abona kale hiwet yesmealna ⛪️❤️

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 Год назад +10

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣ የጻድቁ አባታችን የአቡነ ተክለሃይማኖት ረደኤት፣ በረከት፣ ፀጋ ክብራቸው ይደርብነ፧

  • @leleyimer8783
    @leleyimer8783 3 месяца назад +2

    አባ በረከቶ ይደርብን በእድሜ በጤና ያኑርልን በትምህርቶ የምንለወጥ ጥሩ ክርሰቲያን ያድርገን❤❤🙏🙏❤❤🙏🙏❤❤🙏🙏

  • @yeabsiragirma7245
    @yeabsiragirma7245 Год назад +6

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @Aberash-hd1uz
    @Aberash-hd1uz 4 месяца назад +2

    በእውነት ለአባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን ቸሩ መድኃኔዓለም በእድሜ በጤና ያቁይልን❤❤❤❤

  • @atiklt-xe4mh
    @atiklt-xe4mh Год назад +2

    አባታችን በረከትወ ይድረሰን እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን

  • @mahidergibe7539
    @mahidergibe7539 11 месяцев назад +1

    ቃለህውትን ያስማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን

  • @siem.entertainment5118
    @siem.entertainment5118 10 месяцев назад +1

    Amen Amen Amen yenie Abat

  • @selamawetgetachewe
    @selamawetgetachewe Год назад +2

    አባታችን በረከትዎ ይደረብን በጸጋ ላይ ጸጋ ይሰጥልኝ ።

  • @elianameron1418
    @elianameron1418 Год назад +11

    አባቴ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ያክብርልኝ በ ፀጋ በ ጤና በ ምህረቱ አምላከ ተክለሃይማኖት ይጠብቅልኝ🙏🙏🙏

  • @samrisamri9563
    @samrisamri9563 4 месяца назад +2

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያስማልን ተስፋ መንግሥተ ስማያትን ያድልልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @ShewayeAdugha-w7h
    @ShewayeAdugha-w7h Год назад +1

    አባታችን እግዚያብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @eyerus954
    @eyerus954 Год назад +1

    በጣም እውነትነው የምር ጌዚያቺን በከንቱ አለፍ ቃለህወት ያስማልን

  • @besttube8710
    @besttube8710 Год назад +3

    በዘመናችን እንደ አቡነ ተክለሃይማኖት ያሉ መምህር እርስዎ ነዎት።
    ለዚህስ ቃላትም የለኝም አባ የርስዎን እያንዳንዱን ስብከት ከልብ ከሰማን ትልልቅ ሕይወት አርገን ልንኖርባቸው የሚገቡ ትምህርቶችን ማግኘት እንችላለን።አባ እድሜና ጤናን ይስጥልን፤ ከዚህ በላይ ጸጋውን አብዝቶልዎ ከአሁኑ የበለጠ ብዙ ልጆችዎን ከኃጢአትና ከአጋንንት እስራት የሚያድኑበት ያድርግልን።ቃለህይወት ያሠማልን።

  • @eyerusdeselu2870
    @eyerusdeselu2870 2 месяца назад +2

    አሜን ቃሌ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ ዓመት ዮሐንስ ብላችሁ ለአባም አድርሱልኝ ✝️🤲

  • @DemozEndashae
    @DemozEndashae 4 месяца назад +1

    Kalehewet yasemaln

  • @seblewongelayalneh7510
    @seblewongelayalneh7510 Год назад +9

    ግሩም ነው አዛኜን
    የሕይወት ቃል ያሰማል አባታችን

  • @AbebaTekele-gk4zr
    @AbebaTekele-gk4zr Год назад +1

    kaleheywot yasemalen ፣ Aba tekle hayimanot hosphital peyasa alee

  • @getnet7189
    @getnet7189 Год назад +3

    አቤቱ የደነደነውን ልቦናየን ክፈትልኝ እንደነዚህ የሉ አባትን አታሳጣን

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ

    አባታችን እኳን ሰላም መጡልን ❤❤
    አባቴ ወለተሩፋኤል አስቡኝ በጾለትወ🙏
    ቃለህይወት ያሰማልን ❤

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 Год назад +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🌺💚💛❤

  • @BethelihemGetachew-p4k
    @BethelihemGetachew-p4k Год назад +9

    እዉነት ነው አባቴ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን

  • @ንኩሉጊዜኣለዎ-ነ1ገ
    @ንኩሉጊዜኣለዎ-ነ1ገ 10 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ድንቅ ስብከት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እድሜ ጤና ይስጣቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ልብ ይስጠን የምንሰማ።❤❤❤❤❤

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 Год назад +2

    እግዝያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣ለአባ፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍ፣መንግስትን፣ያዋርስልን፣የአገልግሎት፣ዘመናችሁን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣እንኳን፣አብሮ፣አደረሰን፣አደረሳቹ፣የከርሞ፣ሰው፣ይበልልን፣እረ፣የመምህር፣ገብረ፣መድህን፣ያለ

  • @ababachab9995
    @ababachab9995 Год назад +7

    ቃለህይወት ያሰማልን የኔ አባት እሰወን የሰን እግዚአብሔር ይመሥገን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ayalneshalemayehu9796
    @ayalneshalemayehu9796 Год назад +27

    እርስዎን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን ።ወንጌል ለተጠማው ህዝብ እንዲህ አይነት መምህር ያስፈልገናል

  • @eyu_1234
    @eyu_1234 3 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤

  • @fev984
    @fev984 2 месяца назад +1

    Kale hywet yasemaln abatachn 🙏❤️

  • @musemamilove4519
    @musemamilove4519 11 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር አባታችን ከማር የሚጣፍጥ ቃል አምላክ ተመግበን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንዴት መታደል ነው በእውነቱ በዚህን ዘመን ይሄንን ቃል ለመስማት ስለ ፈቀድከልኝ ተመስገን በረከታቸው ይደርብን የእነ እናታችን ቅድስት ክርስቶስ ሳምራ ❤ የቤት አካራዮች ልቢ በሉ እንግዲህ እዚሁ ዓለም የሚቆይ ስለሌለ 😥

  • @Hayat-i7p5k
    @Hayat-i7p5k 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሠማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @bekelehailutilshun1582
    @bekelehailutilshun1582 Год назад +1

    Abate Egezer yemesegen !!!eregeeeeem edeme yesetelen!!!!!

  • @AlemYirga-ge6so
    @AlemYirga-ge6so 4 месяца назад +1

    ኣባታችን በኡነት ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @ye_mikael
    @ye_mikael Год назад +3

    egziabher libona yisten😢
    እግዚአብሔር ያክብርልን አባታችን

  • @amanuel6961
    @amanuel6961 Год назад +1

    Aba tachin beyeloten astawsun adme na teana ystachu ❤

  • @MYFILESVIDEOS-ss5ey
    @MYFILESVIDEOS-ss5ey 3 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይዎ ያሠማልን❤❤❤❤

  • @marykenashnefnadenahajj41
    @marykenashnefnadenahajj41 Год назад +6

    በጣም፡ነው፡ውድድ፡የማደርጎት፡አባ፡ይፍቱኝ፡❤❤❤❤❤❤❤

  • @TiruworkGedifewTiruworkGedifew
    @TiruworkGedifewTiruworkGedifew 23 дня назад +1

    Amenn Amenn Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn Abatachin kalehiwot yasemalen

  • @GeniNegese-ft5um
    @GeniNegese-ft5um 11 месяцев назад +1

    እስወን የሰጠን፡እግዚሀቤር ይመስገን

  • @ዘርፌቸርንት2119
    @ዘርፌቸርንት2119 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @MequanintMoges
    @MequanintMoges 22 дня назад

    ቃለ ይህወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንውን ያርዝምልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MarituHaile
    @MarituHaile 11 месяцев назад +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባታችን❤❤❤ የአባቾቸ አምላክ የሁላችንንም የሰማነውን በስነልቦናች ያኑርልን!!!

  • @sahaykabadah6069
    @sahaykabadah6069 8 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hagsyshsjiwpsnsp2360
    @hagsyshsjiwpsnsp2360 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል እይዉት ያስማልን አባታችኝ❤❤❤❤❤😂❤

  • @sirgutshawull9106
    @sirgutshawull9106 Год назад

    ቃለህይወትን ያሰማንል መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አባታችን😢😢😢

  • @TesfaKidusan
    @TesfaKidusan Год назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ጠብቆ የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን
    ለእኛም ሰሚ እዝነ ልቦና ያድለን ቸሩ መድኃኔዓለም

  • @asrse539
    @asrse539 Год назад +8

    አቤቱ ጌታ ሆይ ልብ ስጠኝ 😥

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ Год назад +47

    እግዚአብሔር ይመሰገን
    እንኳን ለቅዱሰ ሩፋኤል አመታዊ ክብረ በኤል አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች!!!❤💛💚🙏🙏🙏

  • @WorkieWoubie
    @WorkieWoubie 6 месяцев назад +1

    እረጅም እድሜ ይስጥልን ❤❤❤❤

  • @mekdestesfaye3029
    @mekdestesfaye3029 Год назад +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @buzetame9481
    @buzetame9481 Год назад

    ቃለ እይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @የየተዋህዶልጅ
    @የየተዋህዶልጅ Год назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እናተን የሰጠን አባ እድሜና ጤና ይስጥልን❤

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms Год назад +2

    እንካን አደረሰን ❤❤❤❤❤❤ቃለ ሂውት ያሰማልን መምህር አባታችን

  • @sanayetmekonin4883
    @sanayetmekonin4883 Год назад +9

    ቃለህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን በውነት አሜን አሜን አሜን❤😘🙏🙏🙏🙏

  • @asrse539
    @asrse539 Год назад +3

    እንኳን ደሕና መጡ አባታችን ♥

  • @telcotelco-xh5uf
    @telcotelco-xh5uf Год назад +2

    ስለ እርስዎ ቸሩ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን::

  • @desalegnyibe
    @desalegnyibe 10 месяцев назад

    አቤት መሰጠት ፈጣሪ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አባታችን🙏🙏🙏

  • @hiruttefera5621
    @hiruttefera5621 Год назад +3

    አባ ኑሩልን

  • @fikademamo6373
    @fikademamo6373 Год назад +17

    አባታቺን እንኳን በሰላም መጡልን እርሶን በዚህ ሰአት የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን በረከትዎ ይድረሰን ምእመናን like እያደረጋቺሁ ገባ ገባ በሉ የእግዚአብሔር ቃል እንመገብ እኛም በቃሉ ተለውጠን 30/60/100 እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን አሜን አሜን ።

  • @RtUy-pl1mi
    @RtUy-pl1mi Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 Год назад +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን❤❤❤

  • @mekdestesfaye5647
    @mekdestesfaye5647 Год назад +5

    ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እኛንም ሰምተን የምንተገብር ያድርገን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድልን😥😥😥😥

  • @zasz1al336
    @zasz1al336 Год назад +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @selamawitamare2733
    @selamawitamare2733 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።

  • @mahlets.abegaz209
    @mahlets.abegaz209 Год назад +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @bekelegudisa5139
    @bekelegudisa5139 6 месяцев назад +2

    አበ/ገ/ ክደን በየፈርጁ ሥየስታምሩ በጠም ደስ ይለኛል ብዙ የእምናት መንገድ አግኝብቻለው አንድ አንድ ግዜየመይውጥ ብልት ብናርም ለምሰሌ ፀሌት ከምንም በላይ አስቀድሙ ምርት ስገበቼው ውድ ምንም ቴክናጅ ገብታን እንድናይ ከአለም ውድ ኃለ እንድንመልስ አያዱስገምኅ።

  • @HANNA-qy5bl
    @HANNA-qy5bl Год назад

    አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲💚💛❤️

  • @abeabera
    @abeabera Год назад +5

    ምንስ አንድ ቀን ውድ ሀረር ብቅ ብሎ ብይን እያየኖት ብንማር ለሁሉም ብለን መልካም አዲስ እመት

  • @AbrhamTekleab
    @AbrhamTekleab Год назад +4

    Amen Ana zmare melaekt yasemaln

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Год назад

      ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
      እንኮን ደሕና መጡ አባታችን

  • @bizuneshkifle2490
    @bizuneshkifle2490 Год назад +4

    አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን እንደ እናንተ ያሉት አባታችንን ያብዛልን ሰምተን ለመለወጥ ያብቃን፡፡

  • @TachawitTachawt
    @TachawitTachawt Год назад +1

    እውነተኛ ክርስቲያኖች እንኳ አምላክ እነርሱንም አባ ታችስለስጠን እግዚአብሔር አምላክ የተመስገነ ይሁንአሜን

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p 4 месяца назад +1

    🙏⛪️👏አሜን Amen 👏⛪️🙏

  • @mesd8592
    @mesd8592 Год назад +4

    Abatachin kalehiwet yasemalin.

  • @samera1201
    @samera1201 Год назад +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን🦋🤲☘️🌿🍃💐🌷🌹🌺☘️🌿🍃

  • @sara-tp5mh
    @sara-tp5mh Год назад +3

    እንኳን ሰላም መጡልን አባታችን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አስበ ሊቃውንትን ያድልልን አባታችን

  • @chalabedada4416
    @chalabedada4416 Год назад +3

    God be with you forever Thanks well I love you so much Aba Gebrekidan. keep it up !

  • @bruktawitwolde3921
    @bruktawitwolde3921 Год назад +2

    Kal hiwot yasmalen abatachen

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg Год назад

    ኣባ ❤️❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @AbayMengistu-yt2dz
    @AbayMengistu-yt2dz Месяц назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን (3)🙏🙏🙏

  • @kukutube1550
    @kukutube1550 Год назад +1

    እዉነት እርሶን መስማት ከጀመርኩ ጀምሮ .... ነፍሴ ለምልማለች ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን በእርሶ አድሮ ለሚያስተምረን!!❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebeabebe9083
    @abebeabebe9083 Год назад +7

    አባታችን የሃይማኖታችን መሰረት የመፅናናታችን ምክንያት እግዚአብሔር በርስዎ ላይ አድሮ እንድናውቀው ያደረገን ክብር ምስጋና ይግባው በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @melesenigatu8022
    @melesenigatu8022 Год назад +31

    እርሶን የሰጠን አምላክ ይክበር ፣ይመስገን!
    እንኴን ደህና መጡልን❤

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 Год назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን 🙏

  • @እረዴት
    @እረዴት Год назад

    አቤቱጌታሆይልብሰጠኝ😢😢😢